cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ዲማስ DIMASE ديماس

ይህ ቻናል በአህለል ሱና ወልጀማዓ የተደረጉ ዳእዋዎችና በዲናዊ አዝናኝ ግጥሞች ፤ሀዲሶች ታሪኮች እናንተን ማዝናናት ነው። በተጨማሪም የተደበቁ የጴንጤዎች ተንኮልና አደጋዎች ወደ ህዝበ ሙስሊሙ ያደርሳል። በህዝበ ሙስሊሙ ላይ የተጋረጠ ወቅታዊ አደጋም ካለ እየመረመረ ያደርሳል። ይህ ሁሉ የሚሆነው በአሏህ ፈቃድ ነው። ይግቡ ይቀመጡ ይዝናኑ ይማሩ የናንተ ሚድያ ነው። #ይህ #የዲማስ #ቴሌግራም #ነው

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
4 169
Obunachilar
+224 soatlar
+867 kunlar
+38430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

00:59
Video unavailableShow in Telegram
🌹ታላቅ ሀገር አቀፋዊ የዳዕዋ ፕሮግራም🌹 የፊታችን ቅዳሜ። ይህ ባስ የሚሄደው ከአዲስ አበባ ወደ አዳማ ነው። ሙስሊሞች ይሰባሰባሉ ይዘያየራሉ ይመካከራሉ ይግባባሉ ። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። አዳማ ጠበቀችን ቀድማ ትዋባለች ያኔ በሰፊው ከተማ
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
🚨 ፊትናን ርቀህ ወንድማማችነትን አጠናክር!! 📮 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና ወቅታዊ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ዐማር ዐብዱልዐዚዝ ቢን ፈረጃ አላህ ይጠብቀው። 📅 እሁድ 10/06/2016E.C 📅 🕌 በአንዋር መስጂድ አላህ ይጠብቃት። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇ሊንኩ የሌላችሁ በዛው ግቡ 📎 https://t.me/Abuamarabdulaziz
Hammasini ko'rsatish...
00:59
Video unavailableShow in Telegram
«««© ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ©»»» «««© የደርስ ፕሮግራም ©»»» 📻 የዛሬ ዕሮብ ከመግሪብ ሰላት በኋላ የቀጥታ ስርጭት ደርስ ተጀመረ። 📚 رياض الصالحين للإمام النووي رحمة الله عليه. 📚 የ ኢማሙነወዊ የሪያዱ አስ-ሷሊሂን ኪታብ ደርስ ።። 🎙️️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ በድሩ አላህ ይጠብቀው። 👇👇 ደርሱን ለመከታተል 👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah?livestream 📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/5344 💬 ሀሳብ ለምስጠት ⤵️⤵️⤵️ @mesjid_Al_sunnahbot
Hammasini ko'rsatish...
🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ገሀነም ሄዶ የመጣው ፓስተር ተሸለመ❗️ ይህ ናይጄርያዊ ፓስተር ሰሞኑ ገሃነም ሄጄ ሰይጣንን አሸንፌ መጣው በማለት የተሸለመውን ቤልት ይዞ መጥቱዋል። እውን ሰው ግን ሰው መሆኑን እየረሳ አይመስላችሁም❓ ከዚህ በፊት ገነት ደርሼ የተነሳሁት ፎቶ በሚል የተነሳውን ፎቶ አባዝቶ ሲቸበችብ ተሰምቷል። ሌላኛው የገነት ትኬት ብሎ በውድ ቸብችቧል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
🔹كلمة قيمة عن : 💥 ( حي على الصلاة حي على الفلاح )💥 🔹للشيخ الفاضل / أبي الفضل حسين الصلاحي    - حفظه الله 🔹ألقيت فجر الجمعة 12 ربيع الآخر  1445هـ بمسجد الفرقان بالحوطة م / شبام م / حضرموت ‌⏱️⁩ مدة الكلمة :25 25 نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين
Hammasini ko'rsatish...
ሰበር ፍልስጤም አየርላንድ እና ስፔንን ጨምሮ ሶስት የአውሮፓ ሀገራት ፍልስጤምን እንደ ሀገር እውቅና ሰጥተዋል። ኖርዌይ ለፍልስጤም መንግስት በይፋ እውቅና ሰጥታለች፣ ሲሉ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር በይፉ ተናግረዋል። ይህንን ተከትሎ የእስራኤል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀገራቱ ለፍልስጤም ሉዓላዊነት እውቅና የሰጡትን ውሳኔ በመቃወም የአየርላንድ እና የኖርዌይ አምባሳደሮች በአስቸኳይ እንዲጠሩ አዝዟል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
የሰፈር ባለ ስልጣን ህግ ነው።
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
አስገራሚዋ የሴት ዳዕይ❗️ስለ ሁለተኛ ሚስት። እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ ባንዱ መስጅድ የሴት ለሴት ዳዕዋ ፕሮግራም ነበር።እናም በዚሁ ፕሮግራም የሴቶች አስተማሪ የሆነቺዋ ተነስታ በውስጥ ማይክ ለሴቶች ዳዕዋ ማድረግ ጀመረች። የዳዕዋው ርዕስ ==ሁለተኛ ሚስት በቁርአን እና ጥቅሞቹ=== የሚል ነበር። ይህቺ ሴት ምክሯን እንደጉድ ማንቧቧት ጀመረችላችሁ። እንዳው አድማጮቹ ሴቶች እራሳቸውን ከእሷ አንፃር ሲገመግሙት ኢማን እንደሌላቸው ተሰማቸው። እሷም በምክሯ ጉድ ማስቧሏን  እንዲህ እያለች ቀጠለች "ለባሎቻችሁ ለምንድነው ሁለተኛ ሚስት እንዲያገቡ ማታበረታቷቸው? ጌታችን የፈቀደው በሀዲስ የተወደደ! ለኛም እኮ እረፍት ነው።ለሱም ደስታ ነው።" በቃ ስለ ጉዳዩ ያለወን ክፍተት በመጥቀስና በመተቸት እስከ ጥግ መከረችና ሴቶቹም "ይህቺ ምን አይነት ድንቅ ሴት ናት !?!? አስብላቸው ጉድ አሰኝታ ፕሮግራሟ (ወአኺሩ ዳዕዋና) ብላ ጨረሰች። ሴቶቹም ወደ የቤቶቻቸው መበተን ጀመሩ። ሁሉም ወጡ አንዷ ብቻ ለመካሪዋ ብቻዋን እስክትቀር ጠበቀቻትና እንዲህ አለቻት፦ እንዳው አንቺስ አሏህ ይቀበልሽ በጣም ገርመሽኛል።ምክርሽም ልቤን ከፍቶልኛል መንገድም ከፍተሽልኛል።በቃ አልነገርኩሽም ነበር ዛሬ ደስ  ብሎኛልና ልንገርሽ አልችና ቀጠለች፦ ባልሽ በጣም እወደው ነበረ ተጋብተናል እኔና አንቺም በቃ ምርጥ ቤተሰብ ነን ስትላት፦ ዳዕይ እናት መካሪም (ፌንት ነቅላ እራሷን ሳተችላችሁ"በሆስፒታል በግሉኮስ በምናምኑ ስትነቃ ያቺው ሴት ከፊት ለፊቷ አየቻት። በንዴት ተውጧ በህመም ስሜት ሆኗ፦አንቺ ሴት አሁንም ከፊቴ አልሽ?ጥፊልኝ!!ስትላት፦ ተመካሪ አድማጭ የነበረችዋ፦'ይብላኝ ለምክርሽ ላትሰሪበት ለምን ትናገሪያለሽ?አውቄ እንጂ ከባልሽ ጋር አልተጋባንም" አለቻት። "አቶ ፌንት" ሁለተኛ ሚስት ጋር በቅርብ ሆኖ በአጋርነት እና በታማኝነት ስለሚሰራ እናመሰግናለን። https://t.me/OfficialDemas/5014
Hammasini ko'rsatish...
አስገራሚዋ የሴት ዳዕይ❗️ስለ ሁለተኛ ሚስት። እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ ባንዱ መስጅድ የሴት ለሴት ዳዕዋ ፕሮግራም ነበር።እናም በዚሁ ፕሮግራም የሴቶች አስተማሪ የሆነቺዋ ተነስታ በውስጥ ማይክ ለሴቶች ዳዕዋ ማድረግ ጀመረች። የዳዕዋው ርዕስ ==ሁለተኛ ሚስት በቁርአን እና ጥቅሞቹ=== የሚል ነበር። ይህቺ ሴት ምክሯን እንደጉድ ማንቧቧት ጀመረችላችሁ። እንዳው አድማጮቹ ሴቶች እራሳቸውን ከእሷ አንፃር ሲገመግሙት ኢማን እንደሌላቸው ተሰማቸው። እሷም በምክሯ ጉድ ማስቧሏን  እንዲህ እያለች ቀጠለች "ለባሎቻችሁ ለምንድነው ሁለተኛ ሚስት እንዲያገቡ ማታበረታቷቸው? ጌታችን የፈቀደው በሀዲስ የተወደደ! ለኛም እኮ እረፍት ነው።ለሱም ደስታ ነው።" በቃ ስለ ጉዳዩ ያለወን ክፍተት በመጥቀስና በመተቸት እስከ ጥግ መከረችና ሴቶቹም "ይህቺ ምን አይነት ድንቅ ሴት ናት !?!? አስብላቸው ጉድ አሰኝታ ፕሮግራሟ (ወአኺሩ ዳዕዋና) ብላ ጨረሰች። ሴቶቹም ወደ የቤቶቻቸው መበተን ጀመሩ። ሁሉም ወጡ አንዷ ብቻ ለመካሪዋ ብቻዋን እስክትቀር ጠበቀቻትና እንዲህ አለቻት፦ እንዳው አንቺስ አሏህ ይቀበልሽ በጣም ገርመሽኛል።ምክርሽም ልቤን ከፍቶልኛል መንገድም ከፍተሽልኛል።በቃ አልነገርኩሽም ነበር ዛሬ ደስ  ብሎኛልና ልንገርሽ አልችና ቀጠለች፦ ባልሽ በጣም እወደው ነበረ ተጋብተናል እኔና አንቺም በቃ ምርጥ ቤተሰብ ነን ስትላት፦ ዳዕይ እናት መካሪም (ፌንት ነቅላ እራሷን ሳተችላችሁ"በሆስፒታል በግሉኮስ በምናምኑ ስትነቃ ያቺው ሴት ከፊት ለፊቷ አየቻት። በንዴት ተውጧ በህመም ስሜት ሆኗ፦አንቺ ሴት አሁንም ከፊቴ አልሽ?ጥፊልኝ!!ስትላት፦ ተመካሪ አድማጭ የነበረችዋ፦'ይብላኝ ለምክርሽ ላትሰሪበት ለምን ትናገሪያለሽ?አውቄ እንጂ ከባልሽ ጋር አልተጋባንም" አለቻት። "አቶ ፌንት" ሁለተኛ ሚስት ጋር በቅርብ ሆኖ በአጋርነት እና በታማኝነት ስለሚሰራ እናመሰግናለን።
Hammasini ko'rsatish...
👍 41💯 2 1👀 1