uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

News Sport

News Sport

Kanalga Telegram’da o‘tish

News ስፖርት በኢትዮጵያ ™በየሰኮንዶች እሚወጡ ስፖርታ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል ➠| የሃገር ቤት መረጃዎች ➠| የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች መረጃ ➠| ቀጥታ ስርጭቶች

Ko'proq ko'rsatish
996
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
የዚህ ወር ምርጡ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ ናቸው።😂😂 ምክንያቱም ያለምንም ስስትነት ለሁሉም ክለቦች ሶስት ነጥብ ከሶስት ጎሎች ጋር ስለሚያድሉ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ አስብሎታል።
የዚህ ወር ምርጡ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ ናቸው።😂😂 ምክንያቱም ያለምንም ስስትነት ለሁሉም ክለቦች ሶስት ነጥብ ከሶስት ጎሎች ጋር ስለሚያድሉ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ አስብሎታል።

የመድፈኞቹ ምርጡ ተጫዋች ቡካዮ ሳካ ዛሬ 22ተኛ የልደት በዓሉን 🎂 እያከበረ ይገኛል። 🎂እንኳን ተወለድክ በሉት እስቲ🎂
የመድፈኞቹ ምርጡ ተጫዋች ቡካዮ ሳካ ዛሬ 22ተኛ የልደት በዓሉን 🎂 እያከበረ ይገኛል። 🎂እንኳን ተወለድክ በሉት እስቲ🎂

አስቶን ቪላ በሜዳው ቪላ ፖርክ ኒውካስትልን አስተናግዶ 3-0 ማሰራራት ችሏል። የጎሎቹ ባለቤቶች ⚽️ራምሴ 11' ደቂቃ የመጀመረያው ጎል ሲያስቆጥር ⚽️ዋትኪንስ 65,83 ቀሪ ጎሎችን አስቆጥራል
አስቶን ቪላ በሜዳው ቪላ ፖርክ ኒውካስትልን አስተናግዶ 3-0 ማሰራራት ችሏል። የጎሎቹ ባለቤቶች ⚽️ራምሴ 11' ደቂቃ የመጀመረያው ጎል ሲያስቆጥር ⚽️ዋትኪንስ 65,83 ቀሪ ጎሎችን አስቆጥራል

ሰበር_ዜና አለ ሻሼ ነገ ድንኳን በመጣል ለቅሶ እንደሚቀመጡ ታውቋል።ስለ ለቅሶ ቦታ እና ስለ ቀብር ስነ ስርዓቱ ዝርዝር ጉዳይ እንደደረሰን የምናሳውቃቹ ይሆናል።
ሰበር_ዜና አለ ሻሼ ነገ ድንኳን በመጣል ለቅሶ እንደሚቀመጡ ታውቋል።ስለ ለቅሶ ቦታ እና ስለ ቀብር ስነ ስርዓቱ ዝርዝር ጉዳይ እንደደረሰን የምናሳውቃቹ ይሆናል።

●ሞ ሳላህ ለሊቨርፑል ዛሬ 200ኛ ጨዋታውን ነበር ያደረገዉ። • 200 ጨዋታዎች • 125 ጎሎች
●ሞ ሳላህ ለሊቨርፑል ዛሬ 200ኛ ጨዋታውን ነበር ያደረገዉ። • 200 ጨዋታዎች • 125 ጎሎች

ክሪስቲያኖ፡ “በአውሮፓ ውስጥ ሥራዬ ተጠናቅቋል። በአለም ምርጥ ክለቦች ተጫውቻለሁ… ሁሉንም ነገር አሸንፌያለሁ። አል ናስርን በመቀላቀል ደስተኛ ነኝ፣ ኩራት ይሰማኛል" "ሰዎች ስለ እዚህ ደረጃ አያው
ክሪስቲያኖ፡ “በአውሮፓ ውስጥ ሥራዬ ተጠናቅቋል። በአለም ምርጥ ክለቦች ተጫውቻለሁ… ሁሉንም ነገር አሸንፌያለሁ። አል ናስርን በመቀላቀል ደስተኛ ነኝ፣ ኩራት ይሰማኛል" "ሰዎች ስለ እዚህ ደረጃ አያውቁም. እኔም ልዩ ተጫዋች ስለሆንኩ ይህ ውልም ልዩ ነው። ለእኔ የተለመደ ነው”

አርሰናል ፕሪምየር ሊጉን በ 7 ነጥብ ልዩነት እየመራ ነው
አርሰናል ፕሪምየር ሊጉን በ 7 ነጥብ ልዩነት  እየመራ ነው

በቃ የዋንጫው ባለቤት ታውቋል ዝም ብላቹ ግጩን❤️❤️
በቃ የዋንጫው ባለቤት ታውቋል ዝም ብላቹ ግጩን❤️❤️

አርሰን ቬንገር ከጨዋታው በኋላ ወደ አርሰናል መልበሻ ክፍል አምርተው ተጫዋቾቹን እና ማይክል አርቴታን አነጋግረዋል።❤️❤️
አርሰን ቬንገር ከጨዋታው በኋላ ወደ አርሰናል መልበሻ ክፍል አምርተው ተጫዋቾቹን እና ማይክል አርቴታን አነጋግረዋል።❤️❤️

🏴 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታ። ቼልሲ በሜዳው በርንማውዝን በማስተናገድ ከእረፍት በፊት ባስቆጠሩት ሁለት ጎሎች በርንማውዝን 2-0 መርታት ችለዋል። ⏱ተጠናቀቀ ቼልሲ 2-0 በርንማ
🏴 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታ። ቼልሲ በሜዳው በርንማውዝን በማስተናገድ ከእረፍት በፊት ባስቆጠሩት ሁለት ጎሎች በርንማውዝን 2-0 መርታት ችለዋል። ⏱ተጠናቀቀ ቼልሲ 2-0 በርንማውዝ ሀቨርት ማውንት

ኤርዶጓን በትላንትናው ዕለት የሰጡት አስተያየት በምዕራባውያን ዘንድ ትልቅ መነጋገሪያ ሆኗል ፕሬዝዳንት ኤርዴጓን ' ክርስቲያኖ ሮናልዶ በማንችስተር ዩናይትድ ክለብም ሆነ በአለም ዋንጫ ተቀያሪ መደረግ
ኤርዶጓን በትላንትናው ዕለት የሰጡት አስተያየት በምዕራባውያን ዘንድ ትልቅ መነጋገሪያ ሆኗል ፕሬዝዳንት ኤርዴጓን ' ክርስቲያኖ ሮናልዶ በማንችስተር ዩናይትድ ክለብም ሆነ በአለም ዋንጫ ተቀያሪ መደረግ ፖለቲካዊ ይዘት ያለው ማዕቀብ መሆኑን እንደሚያምኑ የገለፁ ሲሆን በእግርኳስ ብቃት እና ጥበብ ተወዳዳሪ የሌለውን ድንቅ ተጫዋች 3ዐ ደቂቃ ሲቀር መቀየር ሆን ተብሎ በስነልቦና ለመጉዳት የተደረገ ሸፍጥ ነበር በእርግጥም ተሳክቶላቸዋል ሮናልዶ በይፋ ከፍልስጤም ህዝብ ጎን መቆሙን በመግለፁ ምክንያት የደረሰበት ፖለቲካዊ ተፅዕኖ እንጂ የብቃት ጉዳይ አይደለም ።

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአል ናስር የሰባት አመት ኮንትራት ይፈርማል ሲል Marca ዘግቧል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአል ናስር የሰባት አመት ኮንትራት ይፈርማል ሲል Marca ዘግቧል።

ይህ ሸበላ መጨረሻው መከራተት ይሁን…
ይህ ሸበላ መጨረሻው መከራተት ይሁን…

በዚህ ሰዓት ከ4 ሚሊየን የሚበለጥ ህዝብ በአርጀንቲና ዋና ከተማ ቦነስ ጎዳና ላይ በመውጣት ታላቅ አቀባበል እያረጉ ይገኛሉ።
በዚህ ሰዓት ከ4 ሚሊየን የሚበለጥ ህዝብ በአርጀንቲና ዋና ከተማ ቦነስ ጎዳና ላይ በመውጣት ታላቅ አቀባበል እያረጉ ይገኛሉ።

✨🎂 መልካም ልደት ለኪልያን ምባፔ ዛሬ 24 አመቱን ይዟል!❤️💙
✨🎂 መልካም ልደት ለኪልያን ምባፔ ዛሬ 24 አመቱን ይዟል!❤️💙

የክርስቲያኖ ሮናልዶ እህት የዘንድሮውን የአለም ዋንጫ 'ከሁሉም ጊዜ የከፋው' ስትል 'ከእውነት የራቀ መልዕክትን አስተላልፋለች አክላም' Kylian Mbappeን እያወደሰች ነው።
የክርስቲያኖ ሮናልዶ እህት የዘንድሮውን የአለም ዋንጫ 'ከሁሉም ጊዜ የከፋው' ስትል 'ከእውነት የራቀ መልዕክትን አስተላልፋለች አክላም' Kylian Mbappeን እያወደሰች ነው።

photo content

Where is Mbappe?
Where is Mbappe?

ጨዋታው ተጀምሯል
ጨዋታው ተጀምሯል

ከዛሬ የኳታር የአለም ዋንጫ ፍፃሜ የተቀነጨበ ነው 🏆
ከዛሬ የኳታር የአለም ዋንጫ ፍፃሜ የተቀነጨበ ነው 🏆