News Sport
الذهاب إلى القناة على Telegram
News ስፖርት በኢትዮጵያ ™በየሰኮንዶች እሚወጡ ስፖርታ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል ➠| የሃገር ቤት መረጃዎች ➠| የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች መረጃ ➠| ቀጥታ ስርጭቶች
إظهار المزيد996
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
996
የዚህ ወር ምርጡ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ ናቸው።😂😂
ምክንያቱም ያለምንም ስስትነት ለሁሉም ክለቦች ሶስት ነጥብ ከሶስት ጎሎች ጋር ስለሚያድሉ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ አስብሎታል።
996
አስቶን ቪላ በሜዳው ቪላ ፖርክ ኒውካስትልን አስተናግዶ 3-0 ማሰራራት ችሏል።
የጎሎቹ ባለቤቶች
⚽️ራምሴ 11' ደቂቃ የመጀመረያው ጎል ሲያስቆጥር
⚽️ዋትኪንስ 65,83 ቀሪ ጎሎችን አስቆጥራል
996
ሰበር_ዜና አለ
ሻሼ ነገ ድንኳን በመጣል ለቅሶ እንደሚቀመጡ ታውቋል።ስለ ለቅሶ ቦታ እና ስለ ቀብር ስነ ስርዓቱ ዝርዝር ጉዳይ እንደደረሰን የምናሳውቃቹ ይሆናል።
996
ክሪስቲያኖ፡ “በአውሮፓ ውስጥ ሥራዬ ተጠናቅቋል። በአለም ምርጥ ክለቦች ተጫውቻለሁ… ሁሉንም ነገር አሸንፌያለሁ። አል ናስርን በመቀላቀል ደስተኛ ነኝ፣ ኩራት ይሰማኛል"
"ሰዎች ስለ እዚህ ደረጃ አያውቁም. እኔም ልዩ ተጫዋች ስለሆንኩ ይህ ውልም ልዩ ነው። ለእኔ የተለመደ ነው”
996
🏴 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታ።
ቼልሲ በሜዳው በርንማውዝን በማስተናገድ ከእረፍት በፊት ባስቆጠሩት ሁለት ጎሎች በርንማውዝን 2-0 መርታት ችለዋል።
⏱ተጠናቀቀ
ቼልሲ 2-0 በርንማውዝ
ሀቨርት
ማውንት
996
ኤርዶጓን በትላንትናው ዕለት የሰጡት አስተያየት በምዕራባውያን ዘንድ ትልቅ መነጋገሪያ ሆኗል ፕሬዝዳንት ኤርዴጓን ' ክርስቲያኖ ሮናልዶ በማንችስተር ዩናይትድ ክለብም ሆነ በአለም ዋንጫ ተቀያሪ መደረግ ፖለቲካዊ ይዘት ያለው ማዕቀብ መሆኑን እንደሚያምኑ የገለፁ ሲሆን በእግርኳስ ብቃት እና ጥበብ ተወዳዳሪ የሌለውን ድንቅ ተጫዋች 3ዐ ደቂቃ ሲቀር መቀየር ሆን ተብሎ በስነልቦና ለመጉዳት የተደረገ ሸፍጥ ነበር በእርግጥም ተሳክቶላቸዋል ሮናልዶ በይፋ ከፍልስጤም ህዝብ ጎን መቆሙን በመግለፁ ምክንያት የደረሰበት ፖለቲካዊ ተፅዕኖ እንጂ የብቃት ጉዳይ አይደለም ።
996
የክርስቲያኖ ሮናልዶ እህት የዘንድሮውን የአለም ዋንጫ 'ከሁሉም ጊዜ የከፋው' ስትል 'ከእውነት የራቀ መልዕክትን አስተላልፋለች አክላም' Kylian Mbappeን እያወደሰች ነው።
