cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🎼 Faaruu zone 🎼

https://www.youtube.com/@faaruuzone #“Faarfannaa_haaraadhaan_Waaqayyoon_faarfadhaa, — Far. 96:1 #“ለእግዚአብሔር_አዲስ_ዝማሬ_ዘምሩ፤ — መዝሙር 96:1 (አዲሱ መ.ት) https://www.instagram.com/invites/contact/?i=1g2a4wkvhtvrb&utm_content=rzpyxwm

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya1 651Til belgilanmaganMusiqi4 901
Reklama postlari
13 774
Obunachilar
+7324 soatlar
+817 kunlar
+18930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🇪🇹በየትኛው የሀገራችን ቋንቋ የተዘመሩ መዝሙሮችን ማግኘት ይፈልጋሉ⁉️ ✴️ምረጡ✴️ የሚመጣላቹን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል በመዝሙሮቹ ይባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
🎶🇪🇹አማርኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹ኦሮምኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹ትግሬኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹ሶማሌኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹ወላይተኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹ጉራጌኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹ሲዳመኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹ከንባተኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🎶🇪🇹አፋርኛ መዝሙር🇪🇹🎶
🇪🇹በሌሎች ቋንቋዎች የተዘመረ መዝሙር🇪🇹
👆🇪🇹አሁኑኑ ይቀላቀሉ🇪🇹👆
Photo unavailableShow in Telegram
ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ ቻሌንጁ 2 ቀን ብቻ ነው የቀራው 👇👇👇👇 https://t.me/herewalletbot/app?startapp=2908273
Hammasini ko'rsatish...
ተገኝቷል ሁለንተናዊ ዓለም አቀፍ የወንጌል አገልግሎት ከ 2006ዓ.ም ጀምሮ በወጣቶች እና በወጣት ተግዳሮቶች ዙሪያ ወጣቶች ከገቡባቸው የተለያዩ የሱስ እስራትና ተስፋ መቁረጥ ህይወት ተላቀው በወንጌል እውነት በማመን እንዲድኑ እና በጌታ ቤት የነበሩ ነገር ግን በተለያዩ ተግዳሮቶች ወደ ኋላ የተመለሱትን ወጣቶች ዳግም ወደ ቤተክርስቲያን እንዲመለሱ በማድረግ እንዲሁም ለማህበረሰቡ ሁለንተናዊ በሆነ አቅጣጫ ባለመታከት እያገለገለ የሚገኝ ተቋም ሲሆን ከ 2013ዓ.ም ጀምሮ ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ህጋዊ ሰውነት በማግኘት አገልግሎቱን በስፋት እየሰጠ እንደሚገኝ ይታወቃል ታገኙ ዘንድ ሩጡ በሚል በተገኝቷል ሁለንተናዊ የወንጌል አገልግሎት እና የልማት ድርጅት በሀምሌ 28 2016 የሚዘጋጀው የ5 ኪሎ ሜ ትር ሩጫ ለተገኝቷል ''ሩጫ'' ብቻ ሳይሆን የሌላ አዲስ ጉዞ መሻገሪያ ድልድይ፣ የአዲስ ታላቅ ስራ መንደርደሪያም ጭምር ነው።    ለአስር አመታት በውስንነት ያበረከትነውን በጐ ተጸፅዕኖ የምናሰፋበት እንዲሁም  ይህንን አገልግሎት ወደ ትልቅ የወጣቶቾ ማሰልጠኛ ማዕከል፣ለ ሱሰኞች ማገገሚያ ማቆያ፣የአዕምሮ ጤና መከታተያ እና በርካታ አጫጭር ስልጠናዎች የምንሰጥበት ራሱን በራሱ የሚያስተዳድር ሀገር በቀል የልማት ማዕከል የምንጀምርበት መነሻችን ስለሆነ ሩጫው ''ተምሳሌታዊ ''የነገ ጉዞአችን ጅማሮ ነው።    በዚህ ሩጫ ክርስቲያኑ ማህበረሰብ  ከሌላው ማህበረሰብ ጋር  በጋራ በአንድነት ተሰባስቦ አስከፊውን  ጎጂ ሱስ፣ተስፋ መቁረጥንና ድብርትን   ከእግሮቹ በታች ረግጦ፤ እምነትን ተስፋን ደግሞም የነዚህ ማሰሪያ የሆነውን ፍቅርን በከተማዋ እያስተጋባ ይሮጣል በዛ ሰላም ይነገራል፣ይዘምራል፣ የአምላኩንም ስም እየጠራ ከፍ ከፍ ያደርጋል የበራ ብርሀናችን፣ከዚህ ምድር ያልሆነውም ጥልቅ ደስታችን በአንድነት በመሰባሰባችን ይሰበካል። ወቅቱ ክረምት በመሆኑ  ያውም የሀምሌ መጨረሻ እኛ በሁለት ሁነኛ አላማ ይሄንን ሩጫ ደገስን።  አንድም ትምህርት የሚዘጋበት ወቅት ስለሆነ ልጆችን ከወላጆች በአንድነት የምናገኝበት ምቹ አጋጣሚ እንደመሆኑ ያቺን ቀን የቤተሰብ፣የወጣቶች፣የማህበረሰቡ መልካም መሰባሰቢያ እና በጋራ የምናሳልፍበት የደስታ ክብረበአል ይሆን ዘንድ በሌላ በኩል ደግሞ በመጪው ጊዜ የምንገነባው ን ማዕከላችንን በዚህ አዝናኝ የጋራ አጋጣሚ እየደገፍን ለነገው ትውልድ መሰረት እንጥል ዘንድ እድሉን ለመፍጠር ያለመ ነው። ታዳሚዎቻችን በዕለቱ በተመጣጣኝ ዋጋ ቲሸርት ገዝተው ሲሮጡ እግረመንገዳቸውን ትልቅ ፋይዳ ያለው ተቋም እየገነቡ እንደሆነ ስለሚያውቁ ሩጫው ላይ የጥልቅ ደስታና የማይረሳ ታሪክንም ለዘመናቸው ያኖራሉ። በዛሬው እለትም ማንኛውም ኢትዮዽያዊ በመረጠው የብራውዘር መፈለጊያ runtohold.com በማለት በቀላሉ ትኬቱን በመግዛት ለራሱ ለቤተሰቡና ለጓደኞቹ ስጦታ በመስጠት አስደሳች ጊዜ ለማሳለፍ መዘጋጀት እንደሚችል ሳበስር በታላቅ አክብሮትና ደስታ ነው። የሩጫው መረሀ ግብር ቀን: ሀምሌ 28 ሰአት:  ከጠዋቱ 12:00 - 3:45 መነሻና መድረሻ :  ጀሞ 3 በሀጫሉ መንገድ በአዲሱ የጋርመንት መንገድ ደርሶ መልስ በሩጫው የሚጠበቀው የሰው ብዛት 10,000 ሰው የቲሸቱ ዋጋ 500 ብር ነው ገቢውም ሙሉ በሙሉ ለተገኝቷል የማዕከል ግንባታ ሂደት ማስጀመሪያ ና የበጐ አድራጎት ስራ ላይ የሚሆን ይሆናል። በእለቱ አዝናኝ የቤተሰብ የጓደኛና ማህበረሰብ የአንድነትና የሩጫ ጊዜ፣የመዝሙርና አጫጭር   የግንዛቤ ማስጨበጫ መልእከቶች እንዲሁም የተከበረው ቃለእግዚአብሄር የሚቀርብ ይሆናል።በዚህ ፕሮግራም ለሩጫው አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎች የተሟላ ሲሆን። ለቲሸርት መሸጫ ያዘጋጀነው ቀላል የክፍያ አማራጭ አለ እሱም በጐግል በፈለግነው ብራውዘር runtohold.com በመሀሉ ምንም space ሳይኖረው በቀላሉ ክፍያችንን መፈፀም እንችላለን። በ Facebook,instagram,TikTok, ላይ በተገኝቷል  የተዘጋጁ ቪዲዮዎችና ፅሁፎችን በመከታተል እያንዳንዱን መረጃ እናደርሳለን። ጥያቄና አስተያየቶቻችሁን በቀጥታ በነዚህ የማህበራዊ ሚዲያዎች እንመልሳለን ለሩጫው ብቻ የተዘጋጁ የስልክ ቁጥሮችም አሉን። በዚህ ኤቨንት ላይ ምርትና አገልግሎታችሁን   ተገኝቷል ሁለንተናዊ የወንጌል አገልግሎት በወጣቶች ሁለንተናዊ ማለትም በመንፈሳዊ  እና በማህበራዊ እንዲሁም በተለያዩ ወጣት ተኮር አገልግሎት ላይ ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት 10 አመታት እያገለገለ ያለ እና አገልግሎቱን በ2 አቅጣጫ ማለትም በቤተክርስቲያን ውስጥ እና በማህበረሰቡ ላሉ ወጣቶች እገዛ እያደረገ አማካኝ የሆኑትን ቦታዎችን በመምረጥ እንደ ስቴሽን የምንጠቀምባቸው ይሆናል። በማኑዋል ወይም በአካል ለሚቆርጡ በየተመረጡ አብያተክርስቲያናት እና ጣቢያዎች የምንመድባቸውሮ ለመስራት በራችን ክፍት ነው። ቲሸርቶችን ለመሸጥ ከካውንስሉ  ስር ላሉ አብያተ ቤተክርስቲያናት እና ሚንስትሪዎች ሁሉ ትብብር እንድናገኝ የድጋ የተገኝቷል ወኪሎች የክፍያ ሂደቱ ላይ እርዳታ የሚሰጡ ይሆናል። ቲሸርቱም ሩጫው ከመድረሱ ከ 5 -7 ባሉት ተከታታይ ቀናት በተመረጡ ቦታዎች የሚሰጡ ይሆናል። በዲጂታል ቲኬት መቁረጥ ለሚችሉ እንደ አብዛኛው የሞባይል ባንኪንግ ተቀራራቢ ቅደም ተከተሎች ያሉት ሲሆን፤ አንድ ሰው ትኬት ሲቆርጥ በሚያረጋግጥለት የሚስጥር QR code   አጭር የሚስጥር ቁጥር የያዘ መልእክት አማካኝነት ቲሸርቱን የሚወስዱ ይሆናል በመሆኑም ኮዱንም ሆነ የሚስጥር ቁጥሩን ለማንም ማጋራት  አይኖርበትም። 👉በሩጫው እለት የፀጥታ ድጋፍ ከሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ስለሚመደብ ሰላማዊነቱ ላይ እንደተለመደው የፀጥት ሀይሎቻችን አብረውን አሉ። 👉የድንገተኛ ህክምና ሞያተኞች በተጠንቀቅ የሚገኙ ስለሚሆን ከዚህ ስጋትም ነፃ ነን። ስለዚህ ካሁኗ ሰአት ጀምሮ ቲኬት በመግዛት የውድድሩ አካል መሆን የማዕከሉም አካል መሆን እንዲቻል በደስታ በራችንን ከፍተናል። እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክ።
Hammasini ko'rsatish...
1
🎤ከሴት ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ? በመዝሙሮቿ የተባረካቹ እና የምትወዷት ዘማሪት ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
Hammasini ko'rsatish...
❤️ሊሊ ጥላሁን❤️
❤️አዜብ ሀይሉ❤️
❤️ሀና ተክሌ❤️
❤️አስቴር አበበ❤️
❤️መስከረም ጌቱ❤️
❤️ዘርፌ ከበደ❤️
❤️ቤተልሄም ወልዴ❤️
❤️ቤተልሄም ተዘራ❤️
❤️ዝናሽ ታያቸው❤️
❤️ፌናን በፍቃዱ❤️
❤️ህሊና ዳዊት❤️
❤️ሶፊያ ሽባባው❤️
❤️እየሩሳሌም ነጊያ❤️
❤️አዲስአለም አሰፉ❤️
Photo unavailableShow in Telegram
🐹ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ #3 ቀን ነው የቀረው👇👇👇👇 https://t.me/community_bot/join?startapp=id_396-r_MTE5ODg5ODFfMzUwNA==
Hammasini ko'rsatish...
16:17
Video unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
Yadeni_Merga_ANI_EENYUU_New_Live_Worship_faaruumediaa_ypko5YYqg00.mp427.45 MB
Hammasini ko'rsatish...
Yadeni_Merga_ANI_EENYUU_New_Live_Worship_faaruumediaa_ypko5YYqg00.m4a15.08 MB
መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ምዝገባ ሰኔ 17 ይጀምራል @FaaruuZone
Hammasini ko'rsatish...
🏆 2
Hammasini ko'rsatish...
ኢየሱስ_ደግ_ነህ_ቢኒያም_ደሳለኝ_Eyesus_Deg_nh_Biniyam_Desalegn_official_visualizer256k.mp34.36 MB
👍 1😭 1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.