uz
Feedback
✞ ጋሜል - የመዝሙር ግጥሞች ✞

✞ ጋሜል - የመዝሙር ግጥሞች ✞

Kanalga Telegram’da o‘tish

✟ የኦርቶዶክሳውያን መንፈሳዊ የምስጋና ቤት ✟ ቤተ ክርስቲያንን አንተውም ከቶ የሰጠንን አምላክ በደሙ መስርቶ የሰጠንን ጌታ በመስቀሉ ሞቶ የአምላካችንን ቤት አንተውም ከቶ ለማስታወቂያ ሥራ➠ @Naolviva 💿 የተዋሕዶ የመዝሙር ግጥሞች 💿    ✍ / ትምህርቶችን ለማግኘት ✍ 👇👇👇 https://t.me/maedot_ze_orthodox

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ✞ ጋሜል - የመዝሙር ግጥሞች ✞ analitikasi

✞ ጋሜል - የመዝሙር ግጥሞች ✞ (@yemezmur_gexem) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 161 546 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 154-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 159-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 161 546 obunachiga ega bo‘ldi.

07 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -3 796 ga, so‘nggi 24 soatda esa -67 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0.65% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.64% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 053 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 027 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 26 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
✟ የኦርቶዶክሳውያን መንፈሳዊ የምስጋና ቤት ✟ ቤተ ክርስቲያንን አንተውም ከቶ የሰጠንን አምላክ በደሙ መስርቶ የሰጠንን ጌታ በመስቀሉ ሞቶ የአምላካችንን ቤት አንተውም ከቶ ለማስታወቂያ ሥራ➠ @Naolviva 💿 የተዋሕዶ የመዝሙር ግጥሞች 💿    ✍ / ትምህርቶችን ለማግኘት ✍ 👇👇👇 https://t.me/maedot_ze_orthodox

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 08 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

161 546
Obunachilar
-6724 soatlar
-9117 kun
-3 79630 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Sentabr '26
Sentabr '260
1 kanalda
Avgust '26
+18
3 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+5
2 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+12
5 kanalda
Get PRO
May '260
2 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+45
14 kanalda
Get PRO
Mart '26
+5
66 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+33
67 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+2 982
73 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+6 251
80 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+6 305
69 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+7 428
7 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+8 845
63 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+10 198
20 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+11 971
71 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+11 060
15 kanalda
Get PRO
May '25
+11 450
70 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+11 995
84 kanalda
Get PRO
Mart '25
+11 080
79 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+10 803
84 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+14 597
82 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+17 889
95 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+13 314
76 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+10 971
92 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+11 792
90 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+16 564
100 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+18 568
93 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+13 301
94 kanalda
Get PRO
May '24
+12 361
112 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+11 613
110 kanalda
Get PRO
Mart '24
+9 398
122 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+7 893
110 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+2 589
62 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+3 005
14 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+503
5 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
08 Sentabr0
07 Sentabr0
06 Sentabr0
05 Sentabr0
04 Sentabr0
03 Sentabr0
02 Sentabr0
01 Sentabr0
Kanal postlari
2
ጽርሐ ጽዮንን ይቀላቀሉ መንፈሳዊ ትምህርት ይማሩ ጥያቄዎትን ይጠይቁ ለመማር ፦🔗 https://t.me/Terha_Tsion Youtube፦ https://youtu.be/P55c_ejgNVM?si=DeAdn1P
ጽርሐ ጽዮንን ይቀላቀሉ መንፈሳዊ ትምህርት ይማሩ ጥያቄዎትን ይጠይቁ ለመማር ፦🔗 https://t.me/Terha_Tsion Youtube፦ https://youtu.be/P55c_ejgNVM?si=DeAdn1PGf0w2yozV
1 497
3
በጽርሐ ጽዮን የሚሰጡ ትምህርቶች📖📖 1. የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ትርጓሜ በማብራሪያ 📖 2. የቅዱስ ጳውሎስ አስራ አራቱ መልእክታት ማብራሪያ 😇 3. የእያንዳንዱ ክብረ በዓላት ዚቅ፤እስመ ለዓለም ትርጓሜ ከነማብራሪያ📖 4. የዕለተ ሰንበት መዝሙር እና የዕለተ ሰንበት ወንጌል ማብራሪያ 📖📖 5. ተከታታይ የትምህርተ ንስሓ ትምህርት /አስተምሮ ማቁረብ/🏆 6. ተከታታይ የሥርዐተ ቅዳሴ ማብራሪያ ትምህርት🏆 7. የተለያዩ አጫጫር መንፈሳዊ ጽሑፎች እና ወቅታዊ ኦርቶዶክሳዊ መልሶች📖                              ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ ለመማር ፦🔗 https://t.me/Terha_Tsion
1 684
4
⛪️ ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል      🔐ከስር ክፈት የሚለውን      በመጫን ይቀላቀሉ👇👇👇 ክፈት      ክፈት          ክፈት                ክፈት       ክፈት        ክፈት ክፈት       ክፈት        ክፈት        ................💚💛❤️............... ክፈት        ክፈት           ክፈት        ክፈት        ክፈት           ክፈት      ክፈት        ክፈት           ክፈት ...............💚💛❤️................                                                   ክፈት           ክፈት          ክፈት ክፈት          ክፈት          ክፈት    ክፈት           ክፈት           ክፈት
453
5
✞ እጨጌ ዮሐንስ ✞ እጨጌ ዮሐንስ እጨጌ ዮሐንስ ደጅህ በረከት አለው ፈውስ        አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► አዝኖ የመጣ አዝኖ አይሄድም በሽታ ደጅህ አይሰለጥንም ልዩ ኪዳንህ ትውልድ ይጠራል ያጣውን ሰላም ቤትህ አግኝቷል        አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► በእጅህ ይዘሃል ፀሐይ ጨረቃ የተሰጠህ ክብር መች በዚህ አበቃ በበሽታ ላይ ኃይልህ ሰልጥኖ በፀበልህ ፈውስ ስንቱ ሄደ ድኖ        አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► በዓለም ከባድ ካንሰር በሽታ በድንቅ ፀበልህ አየን ሲረታ ማኅፀን ይፈታል ድንቅ ኪዳንህ እጨጌ ዮሐንስ ገኗል ታምርህ        አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► በስምንተኛው ሺህ ክብርህ ይገለጣል ይህን ቃልኪዳን አምላክ ሰጥቶሃል ድንቅ ሥራህን የሰሙ ሁሉ ደጅህ ይመጣሉ አንተን እያሉ        አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ነፃ እንድትሆን ከዘር ኢትዮጵያ ኪዳንህ ይሆናል ለእርሷ መለያ ሁሉ በፍቅር በአንድነት ሆኖ እጨጌ ዮሐንስ ይልሃል ድኖ              መዝሙር| መምህር ዲ\ን ወንደሰን መኮንን ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE https://t.me/yemezmur_gexem https://t.me/yemezmur_gexem https://t.me/yemezmur_gexem ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
8 342
6
✞ ገብርኤል ና ከሰማይ ✞ ገብርኤል ና ከሰማይ ከሰማይ ና ከሰማይ እረዳታችን ከኛ አትለይ         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ና ገብርኤል - - - - - ኃያሉ መልአክ ና ገብርኤል - - - - - ድረስልን ና ገብርኤል - - - - - የጠላትን ቀስት ና ገብርኤል - - - - - ስበርልን ና ገብርኤል - - - - - በኃይልህ አውጣን ና ገብርኤል - - - - - ከሰዶም ምድር ና ገብርኤል - - - - - እንዳንቃጠል ና ገብርኤል - - - - - ከእሳቱ ክምር         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ና ገብርኤል - - - - - ነበልባሉ ስር ና ገብርኤል - - - - - ሆነን ስንታይ ና ገብርኤል - - - - - ፈጥነህ ገብርኤል ና ገብርኤል - - - - - እኛን አድነን ና ገብርኤል - - - - - ከእሳቱ መኃል ና ገብርኤል - - - - - በተአምራትህ ና ገብርኤል - - - - - ታደገን እኛን ና ገብርኤል - - - - - ሞትን አርቀህ         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ና ገብርኤል - - - - - የዓለም ማእበል ና ገብርኤል - - - - - ሲያወዛውዘን ና ገብርኤል - - - - - ስለረዳኸን ና ገብርኤል - - - - - ከቶ መች ሰከርን ና ገብርኤል - - - - - ጠባቂያችን ነህ ና ገብርኤል - - - - - ጠላት ተመቷል ና ገብርኤል - - - - - በብርሀን ልብስህ ና ገብርኤል - - - - - ጨለማው እርቋል ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE https://t.me/yemezmur_gexem https://t.me/yemezmur_gexem https://t.me/yemezmur_gexem ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
7 042
7
እመብርሃን መመኪያችን.mp3
6 653
8
✞ ማርያም የልቤ ነሽ ✞ ማርያም የልቤ ነሽ አዛኝቱ የቅርቤ ነሽ 'ዘምራለሁ ለክብርሽ         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► የማዋይሽ ውስጤን ጓዳ ጎድጓዳዬን ድንግል አደራሽን አሳስቢ ጉዳዬን እንዳዘንኩኝ አልኑር አንገቴ አቀርቅሮ እንዳልቀር ደግፊኝ ቅስሜ ተሰባብሮ         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ለንግግሬ ማር ጣፋጭ ለአንደበቴ የሐሳቤ ማሰሪያ በሰው ፊት ኩራቴ ደምግባቴ ባይፀድቅ በሰው እጅ ብልጫ ልጅሽ ነው ሞገሴ ያኖረኝ በብልጫ         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ሰሌዳዬ ሆነሽ ቃልን ያስተማርሽኝ ደግሞ መሶበ ወርቅ ኅብስት የሰጠሽኝ በምን ልመስልሽ ምሳሌው ደከመ መስቀሉ ስር ያለው አንቺን ተሸለመ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE https://t.me/yeorthodox_mezmurat https://t.me/yeorthodox_mezmurat https://t.me/yeorthodox_mezmurat ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
7 300
9
✞ በተራራማው በኤፍሬም ሀገር ✞ በተራራማው በኤፍሬም ሀገር ታምር ተሰማ ኤልሳቤጥ ሰፈር መካኗ እናት ነብይ ወለደች ስትዘምር ሰማን እልል እያለች[፪]         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► የመካንነቷ ስድብ ቀርቶላታል ጌታ በማህፀን ዮሐንስን ፈጥሯል የደስታዋ ሚስጥር የእጁ ሥራ ነው ዘመረች በሐሴት ሁሉ ለሚቻለው         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ገረማት ኤልሳቤጥ የጌታዋ ሥራ ምን ብላ ትናገር በምን ቋንቋ ታውራ እልልታው ደመቀ በኤፍሬም ከተማ ከፍ አረገች ድምጿን ዓለም አንዲሰማ         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► መጣችላት ድንግል ታምሩን ስትሰማ አናገራት መንፈስ ተሞላች በግርማ ሕፃኑም ዘለለ ድንግልን አየና በድንግል ማህፀን ጌታን አይቷልና ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE https://t.me/yeorthodox_mezmurat https://t.me/yeorthodox_mezmurat https://t.me/yeorthodox_mezmurat ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
7 205
10
🙁ናቲ ዴሊቨሪ | Natty Delivery🚴‍♂️ ማንኛውንም ዕቃ በማንኛውም ሰዓትና በማንኛውም ቦታ እናደርሳለን። 📍 Akaki kality | Adiss Ababa 🗺 ይደውሉ ይዘዙን☎️ 📞 +251
🙁ናቲ ዴሊቨሪ | Natty Delivery🚴‍♂️ ማንኛውንም ዕቃ በማንኛውም ሰዓትና በማንኛውም ቦታ እናደርሳለን። 📍 Akaki kality | Adiss Ababa 🗺 ይደውሉ ይዘዙን☎️ 📞 +251966311937 | +251712929468
6 057
11
✞ አልጠግብም ✞ አልጠግብም ባመሰግንህ ለኔ ያረከው ብዙ ነው[፪] ምሕረትህን አይቻለው ማዳንህን ቀምሻለው[፪]         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► መላዕክቱ ቆመው በመንበሩ ዙሪያ ይዘምሩልሃል ብለው ሃሌ ሉያ መዝሙር ኃይላቸው ነው ምግባቸው ምስጋና በእነርሱ ላይ አንተ ሰልጥነሃልና         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ምሕረትህን አይቼ እንዳላየ ስኖር ጠዋት አመስግኜ ማታ ላይ ሳማርር ባህሩ ተከፍሎ በደረቅ ካለፍኩኝ በእያሪኮ ቅጥር እንድታመን እርዳኝ         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ጉልበቴ አንተ ነህ ማሸነፊያ ቀስቴ ማዳንህን አይቶ አፈረ ጠላቴ በዮርዳኖስ ማዶ በክፋት ሲያወሩ ባህሩን ስትከፍለው አይተው ተሸበሩ         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ከንፈሮቼን ክፈት ላውራው ምስጋናህን ሳላቋርጥ ላውጅ የማዳን ሥራህን የመስቀሉን ነገር የፍቅርህን ዋጋ ለፍጥረት ልመስክር በሰጠኸኝ ጸጋ         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ቀኝህና ክንድህ ምሕረትህ ባይረዳኝ ጥበብና ኃይሌ ዛሬን መች አሳየኝ እንዳመሰግንህ አግዘኝ አባቴ በቤትህ መኖር ነው ዘላለም መሻቴ                መዝሙር|    ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE https://t.me/yeorthodox_mezmurat https://t.me/yeorthodox_mezmurat https://t.me/yeorthodox_mezmurat ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
5 597
12
✞ እርሱ ፍፁም ሊልቅ ✞ እርሱ ፍፁም ሊልቅ እኔ ላንስ ይገባል ከኔ ይልቅ ጌታ እጅግ ይበረታል እኔ ለንስሐ በውኃ አጠመቅኃቹሁ በእሣት ያጠምቃል ይመጣል ያልኳችሁ[፪]     አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ጫማዉን ልሸከም ከቶ የማይገባኝ እኔን አስቀድሞ ለአገልግሎት ጠራኝ ከኋላዬ የመጣው ነበረ ከፊቴ በስሙ ታምኑ ዘንድ እርሱ ነው ስብከቴ     አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► በምድረበዳ ላይ የጮሁኩለት ንጉሥ የኃያላን ኃያል ተገልጧል ኢየሱስ ለኃጢአት ስርየት ይሰዋል ይሄ በግ ለዓለም ሁሉ መዳን በቀራንዮ ሰርግ     አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ለንስሐ የሚሆን ፍሬ ዛሬ አድርጉ በሰርጉ ሊጠራን መጥቷልና በጉ ከሚመጣው ቁጣ በእርሱ እድታመልጡ የእፉኝት ልጆች ከባቢሎን ውጡ     አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► የአብርሃም ልጆች ነን በማለት ላትድኑ የማዳኑን ሰዓት ቀኑን አታባክኑ ለአብርሃም ልጆች ከድንጋይ ያስነሳል መንሹም በእጁ ነው አውድማው ይጠራል     አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ጠማማው ልብ ይቅና ጥርጊያው ይደላደል ፍሬ የሌለው ዛፍ በቶን ሳይቃጠል ምሳር በዛፎች ስር ዛሬ ተቀምጧል ንስሐ ግቡ ነው የመጨረሻው ቃል መዝሙር| ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE https://t.me/yeorthodox_mezmurat https://t.me/yeorthodox_mezmurat https://t.me/yeorthodox_mezmurat ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
5 501
13
✞ እርሱን ስሙት ✞ እርሱን ስሙት እርሱን ልጄን ስሙት እርሱን ስሙት አንድያዬን ስሙት ይሞላል ወይናችሁ አይጎድልም ጓዳችሁ         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ቃሉ የታመነ ተዓምር የሚሰራ ይሞላል በቅፅበት ባዶውን እንስራ ስሙን ከታመነ ከጸና ልባችሁ አያልቅም ፈጽሞ ወይኑ ከጓዳችሁ ቢልም አንድያዬ ጊዜዬ ገና ነው ወይኑ ከማድጋው ፍጹም እስኪያልቅ ነው         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► በኤልሳዕ ማሰሮ የነበረ ያጨው ኤልሻዳዩ ጌታ መካከላችሁ ነው አትለፉት እርሱን ጠየቁት ሂዱና አያፍርም ፊታችሁ ወይን አልቆ በቃና ቢልም መድኃኒቴ ጊዜዬ ገና ነው ይሁዳ ተዓምሩን ሳያይ እንዳይቀር ነው         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ጽድቅ ያለቀበትን የልባችሁን ጋን በቃሉ እያጠበ በአዲስ ወይን ይሞላል ዓለም ይፈወሳል ስትቀዱ ከጋኑ ከአእምሮ በላይ ነው በስሙ ታመኑ ቢልም አማኑኤል ጊዜዬ ገና ነው ወይኑ ከማድጋው ፍጹም እስኪያልቅ ነው         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► የአዲሱ ኪዳን አዲስ የወይን ጠጅ እንዴት ይጠመቃል ዶኪማስ በአንተ ደጅ ጠብቅ ቀራንዮ ሙሽራው ይነግሳል ዓለም የሚጠጣው ደም በዚያ ይፈሳል ቢልም መድኃኒቴ ጊዜዬ ገና ነው የመስቀል ላይ ሞቱን እየነገረኝ ነው                መዝሙር| ሊቀ መዘምራን ዲ/ን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ✥✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE https://t.me/yeorthodox_mezmurat https://t.me/yeorthodox_mezmurat https://t.me/yeorthodox_mezmurat ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
60
14
✞ ኢታርምም አባ ✞ ኢታርምም አባ ወኢትፀምም ተክለሃይማኖት ብእሴ ሰላም ለገብርከ ኃጥእ ብእሴ ድኩም ለገብርከ ኃጥእ ብእሴ ድኩም         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ኢታርምም አባ - - - ጣዖት በማምለክ ኢታርምም አባ - - - ክፉ በመስራት ኢታርምም አባ - - - ጨልመው ለኖሩት ኢታርምም አባ - - - ሆንካቸው መብራት ኢታርምም አባ - - - ከዳር ዳር አበራ ኢታርምም አባ - - - የተጋድሎህ ዜና ኢታርምም አባ - - - የኢትዮጵያ መምህር ኢታርምም አባ - - - መንፈሳዊ ጀግና         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ኢታርምም አባ - - - ከወርቅም ከዕንቁ ኢታርምም አባ - - - እጅግ የሚበልጠው ኢታርምም አባ - - - ከማር ከስኳርም ኢታርምም አባ - - - ይልቅ የሚጣፍጠው ኢታርምም አባ - - - ገድልህን ስሰማ ኢታርምም አባ - - - ልቤ ይደሰታል ኢታርምም አባ - - - ለታመመች ነፍሴ ኢታርምም አባ - - - መድኃኒት ሆኗልታል         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ኢታርምም አባ - - - ልመናህ ጸሎትህ ኢታርምም አባ - - - ከእኛ ጋር ነውና ኢታርምም አባ - - - የሚረታን የለም ኢታርምም አባ - - - በክፉ ፈተና ኢታርምም አባ - - - ጠላት ዲያብሎስን ኢታርምም አባ - - - የረታህ አዋርደህ ኢታርምም አባ - - - ጠብቀን ተክልዬ ኢታርምም አባ - - - በክንፎችህ ጋርደህ   ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE https://t.me/yeorthodox_mezmurat https://t.me/yeorthodox_mezmurat https://t.me/yeorthodox_mezmurat ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
6 624
15
✞ ለክብርሽ አለኝ ምስጋና ✞ ለክብርሽ አለኝ ምስጋና ከትውልድ አንዱ ነኝና ሳልታክት የምዘምረው ኪዳንሽ ስለረዳኝ ነው ሳልታክት የምዘምረው ኪዳንሽ ስላገዘኝ ነው         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► በሔዋን መተላለፍ መች ቀረው ምድረበዳ በልጅሽ ቤዛ መሆን አመለጥኩኝ ከፍዳ አልቀረም ከንቱ ሆኖ ነቢያት ትንቢታቸው ተፈጽሟል ድንግል ሆይ መሰላል ሆነሻቸው         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► የሕይወት ውኃ ጠጣው ከማህጸንሽ መንጭቶ ከድካም አሳረፈኝ መዳፎቹን ዘርግቶ በላይ በሰማያት ጫፍ ለከበርሽው እናቴ ጸጋሽን ሊመሰክር ተፈቷል አንደበቴ         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ወደ እኔ ስትመጪ ዘለልኩኝ በደስታ ነፍሴን በሐሴት መላት የአንደበትሽ ሰላምታ አንቺ ከእኔ ጋር ካለሽ በአንዳች አልሰጋም ቃል አለና በሆድሽ የሚሰጠኝ ሰላም         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► የሕይወት ውኃ ጠጣው ከማህጸንሽ መንጭቶ ከድካም አሳረፈኝ መዳፎቹን ዘርግቶ በላይ በሰማያት ጫፍ ለከበርሽው እናቴ ጸጋሽን ሊመሰክር ተፈቷል አንደበቴ         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ማርያም ማርያም ስላልኩኝ አትሸበር ጠላቴ ገና ከፍ ያደርጋታል ዜማዬና ቅኝቴ በኤልሳቤት ውዳሴ በገብርኤል ሰላምታ አንደበቴን ሳልሰስት አከብራታለው ገና ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE https://t.me/yeorthodox_mezmurat https://t.me/yeorthodox_mezmurat https://t.me/yeorthodox_mezmurat ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
7 198
16
✞ አንትኑ ሚካኤል ✞ አንትኑ ሚካኤል ኦ መልዓከ ልዑል ባሕራን ልጅህ ነኝ ዘወትር ጠብቀኝ       አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ከሕፃንነቴ በመኮትኮት በእጅህ ተከልከኝ በሃይማኖት መልካም እንድሰራ በሕይወቴ ጽድቅን አስተምረኝ ሚካኤል አባቴ       አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► በዓምደ ደመና ሸፍነህኝ የሲናን ንዳድ አሳለፍህኝ ከሌዋታን ንድፍያ እግሬን ጠብቅ ቅደም በመንገዴ ከቶ ከእኔ አትራቅ       አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► መናን ከሰማይ ታወርዳለህ ረሃብ ጥማቴን ትቆርጣለህ ስለ ብላቴና ተጨንቀሃል ነፍሴን ከጌታዬ አስታርቀሃል       አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ባሕር ላይ ብገኝ ተንሳፍፌ ሰልፍን ብወጣ አሸንፌ ልዩ ምልክቴ በዘመኔ ቅዱስ ሚካኤል ነው የሕይወት 'ርከኔ መዝሙር| ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE https://t.me/yeorthodox_mezmurat https://t.me/yeorthodox_mezmurat https://t.me/yeorthodox_mezmurat ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
6 875
17
🎁 ውብ ስጦታ ለሚወዱት ብቻ 🎁🎁 በመረጡት ፎቶ እና መልእክት በቆዳና በእንጨት ላይ የተሰራ ፎቶ ለወዳጅዎ ያበርክቱ። ለ 🎉 Birthday🎉 💝Anniversary 💝 🎓 Graduation �+2
🎁 ውብ ስጦታ ለሚወዱት ብቻ 🎁🎁 በመረጡት ፎቶ እና መልእክት በቆዳና በእንጨት ላይ የተሰራ ፎቶ ለወዳጅዎ ያበርክቱ። ለ  🎉 Birthday🎉     💝Anniversary 💝      🎓 Graduation 🎓     💍 ሰርግ 💍     እና ለተለያዩ በዓላት እና ኤቨንቶች የሚሰጡ ውብ ስጦታዎች🎁 ለማዘዝ 📞👉 0979720831 ወይም🩵 @Liyu_6 ለበለጠ መረጃ የ Telegram ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 https://t.me/liyu_gifts
5 935
18
✞ ማነው ማርያምን ተው ✞ ማነው ማርያምን ተው አትጥራት የሚለኝ ስሟን ሳወድሳት የሚከለክለኝ ልቡ የፈቀደውን እየተከተለ የእኔን ምርጫ የሚያረግ የተከለከለ የእርሱን ነፃ ፍቃድ እየተጠቀመ የእኔን ነፃ ፍቃድ ለምን ተቃወመ አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸► የአንቺን ወዳጅነት አጥብቄ ስለ ያዝኩ በፀረ ማርያሞች ብሆን የተወገስኩ መቼም ቅር አይለኝ ደስተኛ ነኝ እኔ የእናትና ልጅ ወዳጅ በመሆኔ ተዋት ሲሉኝማ ብሶብኛል ጭራሽ እያልኳት በሐዘኔ ነሽ በጭንቄ ደራሽ በሚጠሏት መኃል ስሟን እየጠራሁ የጠላቴን ጭንቀት ሐዘን አበዛለሁ አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ከጽንሰት ጀምሮ እስከ እድገቱ ድረስ ያልተለያዩትን ሊለይ ክፉ መንፈስ እንቅልፉን በማጣት ሌት ከቀን ቢዞርም ሲያምረው ይቅር እንጂ ማርያምን አልተውም ይከፋዋል ብዬ ወዳጅና ዘመድ አልል ወደ ኋላ ማርያምን ከመውደድ በውስጣቸው ያለው የእመቤቴ ጠላት ስሟን ሰምቶ ይቃጠል በጭወት ስጠራት አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ጽዮንን ክበቧዓት እናታችን በሉ የተባለው ትንቢት እንዲ ፈፀም ቃሉ ቀራንዮ ላይ ሰጠን ምስጋና ለእግዚአብሔር ትውልድ ሁሉ ብጽዕት እያላት እንዲ ኖር በችንካር በጅራፍ በደም የታጠበ በከባድ ስቃይ ውስጥ ስለእኛ አሰበ የሚወዳት እናቱን ለሚወደን ሰቷል ታዲያ ፍቅር ሌላ በምን ይገለጣል አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ጠራው ደጋግሜ ሱስ ሆኖብኝ ስሟ ስለ ራቀ በእርሷ የሔዋን መርገሟ ያንስ ይሆናል እንጂ የምለው አይበዛ የልጇ ቤዛነት ነፍሴን ስለ ገዛ ማርያም ማርያም ይላል ቢመረመረ ደሜ አርጋልኝ እንዲጻፍ በሕይወት መዝገብ ስሜ ጠላት እስከሚያጣ ስሟን ማይሰማበት አወድሳታለው በቀንም በለሊት      ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈    @yeorthodox_mezmurat      ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
5 764
19
✞ ነይ አርሴማ ቅድስት ✞ ነይ አርሴማ ቅድስት - ነይ አርሴማ ነይ አርሴማ ቅድስት - ሰማዕት      አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸► አርሴማ አርሴማ - - - - ነይ አርሴማ አርሴማ ስልሽ - - - - - ነይ አርሴማ እንድታማልጂኝ - - - - - ነይ አርሴማ ከአምላክ ፈጣሪሽ - - - ነይ አርሴማ በደሌን ጭንቀቴን - - - -ነይ አርሴማ ልናዘዝልሽ - - - - - - - - ነይ አርሴማ ምሪኝ አርሴማ ሆይ - - -ነይ አርሴማ እጆቼን ይዘሽ - - - - - - ነይ አርሴማ ወልዲያ ስሪንቃ - - - - -ነይ አርሴማ ልምጣ ከደጅሽ - - - - -ነይ አርሴማ      አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸► እንድታማልጂኝ - - - - ነይ አርሴማ ከንጉሥ ራማ - - - - - - ነይ አርሴማ ትለምንሻለች - - - - - - -ነይ አርሴማ ነፍሴ ደጅሽ ቆማ - - - - ነይ አርሴማ ወልዲያ ሲሪንቃ - - - - - ነይ አርሴማ ሄዶ ያየሽማ - - - - - - - ነይ አርሴማ ቅዱሱ ዝናሽን - - - - - - ነይ አርሴማ ገድልሽን የሰማ - - - - - ነይ አርሴማ ፀበልሽ ፈውስ ነው - - - ነይ አርሴማ እናቴ አርሴማ - - - - - - -ነይ አርሴማ      አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸► በጉብዝና ወራት - - - - - ነይ አርሴማ ፈጣሪህን አስብ - - - - - ነይ አርሴማ ብሎ እንዳስተማረ - - - - ነይ አርሴማ በመፅሐፈ መክብብ - - -ነይ አርሴማ ስለ ጌታ ኢየሱስ - - - - - ነይ አርሴማ ስለ ዓለም መድኃኒት - - -ነይ አርሴማ ስለ ተዋሕዶ - - - - - - - - ነይ አርሴማ ስለፀናች እምነት - - - - - ነይ አርሴማ መከራን ተቀበልሽ - - - - ነይ አርሴማ በጉብዝናሽ ወራት - - - - ነይ አርሴማ መዝሙር| ፀዳለ ጎበዜ    ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ @yeorthodox_mezmurat   ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
5 643
20
✞ አለ ለእኔ የተሻለ ነገር ✞ አለ ለ'ኔ የተሻለ ነገር [፪] ዛሬን ባዝን ለጊዜው ብቸገር አለ ለ'ኔ የተሻለ ነገር         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► በእጄ የጨበጥኩት በድንገት ቢበተን ዙሪያዬን ቢከበኝ ያላሰብኩት ሐዘን እንባዬ በደስታ መቀየሩ አይቀርም እተማመናለው በጌታዬ አላፍርም         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ሐብቴን ልጄን ባጣ እርሱ እንደ ወደደ የኢዮብ መከራ በእኔ ከወረደ እራቆቴን መጣው እንዲሁ እሄዳለው ከዚህ የላቀውን ከእርሱ እጠብቃለው         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► መከራው ቢከብደኝ ከዙፋን ወርጄ ከ'ርስቴ ብሰደድ በአቢሴሎም ልጄ ቀኑ እሰከሚነጋ አልፈራም ጨለማ ዳግም እለብሳለው የጽዮንን ግርማ         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► አሳዳጄ ቢያይል ጉልበቱ ቢጸና ተግዳሮቱ በዝቶ ወደ እኔ ቢያቀና የከበረው ድንጋይ አለ በወንጭፌ እቋቋመዋለው እርሱን ተደግፌ         አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► በናባው ተራራ ቢሆን መቃብሬ ከነአን ባልገባ ከእርሱ ጋር አብሬ አለኝ በሰማይ ቤት እጅግ የከበረች በጆሮ ያልተሰማ በዓይንም ያልታየች                መዝሙር| ሊቀ መዘምራን ዲ/ን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE https://t.me/yeorthodox_mezmurat https://t.me/yeorthodox_mezmurat https://t.me/yeorthodox_mezmurat ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
5 548