cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ || ENGLISH PREMIER LEAGUE

ዉድ የቻናላችን ተከታታዮች ይህ ቻናል ትኩረቱን ሰቶ የሚዘግብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነዉ ፦ 👉 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በፊት ቅድመ ትንታኔ 👉 ስለ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከጨዋታ በኋላ የታዩ ክስተቶች ፣ እናቀርባለን አብራችሁን ቆዩ ለሀሳብ እና አስተያየት 👉 @Yafet_Junior

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
124 412
Obunachilar
+45824 soatlar
+1 2957 kunlar
+6 66530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ፊል ፎደን በዚህ የውድድር ዘመን 🏟️ 50 ጨዋታ ⚽️ 25 ጎል 👟11 አሲስት SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Hammasini ko'rsatish...
🔥 20👍 8😁 1
ማን ያሸንፋል ❓Anonymous voting
  • ሊቨርፑል 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
  • አቻ 🤝
  • አስቶን ቪላ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
0 votes
👍 14👏 4🔥 1
የጨዋታ አሰላለፍ 04:00 | አስቶን ቪላ ከ ሊቨርፑል @DREAM_SPORT
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
አንጌ ፖስቴክጉሉ በመጀመሪያዎቹ 36 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ጨዋታዎች ከሁለቱም ማለትም ከሚኬል አርቴታ እና ከየርገን ክሎፕ የበለጠ ነጥቦችን ኢጊንተዋል። SHARE 📲 @EthioEpl
Hammasini ko'rsatish...
👍 11
☑️  የቆዩ የቴሌግራም ግሩፖችን መሸጥ ለምትፈልጉ ✅የቆዩ የቴሌግራም ግሩፖች ያላችሁ( በ 2️⃣0️⃣2️⃣2️⃣ እና ከዛ በታች ባለው አመተ ምህረት Create የተደረገ)  የ ግሩፕ ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የግሩፕ ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ ሁለት አመት የቆየ መሆን አለበት 📌🔵ቢያንስ ሁለት አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ 1️⃣ ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ inbox ላይ አናግሩኝ 📬 በጣም አሪፍ በሚባል በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን። CBE BIRR 🏦 Mobile Banking 🏦 Telebirr 🏦 ➡️ ለማናገር ➡️ @Iamtheking_1@Iamtheking_1
Hammasini ko'rsatish...
👍 12
🚨 ዌስትሃም የ26 አመቱን የሲቪያ አጥቂ ዩሴፍ ኤን-ኔሲሪ በክረምቱ ለማዘዋወር አቅደዋል። (Source: Football Insider) SHARE 📲 @EthioEpl
Hammasini ko'rsatish...
👍 29😎 6
🚨 አይንትራክ ፍራንክፈርት ከማንቸስተር ዩናይትድ ዶኒ ቫን ደ ቤክን በቋሚ ውል ለማስፈረም የ£11.2m ግዢ አማራጭን መጠቀም አይፈልጉም። (ምንጭ፡ ፋብሪዚዮ ሮማኖ) SHARE 📲 @EthioEpl⚡️
Hammasini ko'rsatish...

👍 17🔥 3
አርሰናል ከ2006-07 ሲዝን በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ማንቸስተር ዩናይትድን በደርሶ መልስ አሸንፏል።🤯✅ SHARE 📲 @EthioEpl
Hammasini ko'rsatish...
👍 45 8🤯 6🤣 6