3 563
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-197 kun
-7630 kun
Postlar arxiv
3 563
እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔
👍 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ
👌 እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ
❤️ ያለ ምንም ጥርጥር
ትወዱታለችሁ💯
JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማርኛ ይማሩ።
የቻናሉ Link👇👇
@Elevateenglish1
@Elevateenglish1
@Elevateenglish1
3 563
የ English ችሎታዉ ምን ያህል ነው? አስቦ ያውቃሉ? በዚህ ዘመን እንግሊዝኛ በጣም አስፈላጊ እንደሆነ ያውቃሉ?
ስለዚህ በዚህ ሁለት ወር ውስጥ እንግሊዝኛ ችሎታ ማሳደግ ይፈልጋሉ.....?
3 563
Hey guys ዛሬ አንድ ምርጥ የሆነ channel ይዤላችሁ መጥቻለው😊❤
ከ9-12 ክፍል ያላቹ ተማሪዎች የሚጠቅም የሆነ በውስጡ🐉short note
🐉daily quiz
🐉EUEE question and others ይገኙበታል እና ታድያ ምን ይጠብቃሉ join በማለት ተጠቃሚ ይሁኑ
https://t.me/Highschool_hub1
መልካም ቀን✌️✌️✌️✌️✌️
3 563
1. Which of the following is NOT a layer of the Earth's atmosphere?
a) Troposphere
b) Mesosphere
c) Lithosphere
d) Thermosphere
2. The process by which water changes from a liquid to a gas is called:
a) Condensation
b) Evaporation
c) Precipitation
d) Transpiration
3. Which of the following is a renewable energy source?
a) Coal
b) Natural gas
c) Solar power
d) Nuclear power
4. The theory of plate tectonics explains the movement of the Earth's:
a) Atmosphere
b) Biosphere
c) Lithosphere
d) Hydrosphere
3 563
Tomorrow tutorial
📚ከGrade 9-12 አዲሱን ከ ድሮ Curriculum ጋር በማቀናጀት የተዘጋጀ የጥናት program በ አዲስ መልክ በtomorrow ተዘጋጅቶላችሁአል!
የጥናት ፕሮግራሙ
🔹ከold curriculum Grade 9 and 10
🔺ከNew curriculum Grade 11 እና 12
ያካተተ ሲሆን በውስጡ
✨Tutorial Videos
✨ማቴርያሎች
✨ፈተናዎች
✨Short ኖቶች
❓እንዲሁም የENTRANCE Work Books ጥያቄዎች መልስ ከእነ ማብራሪያያቸው ያቀርብላችኋል !
3 563
🎯የዩንቨርሲቲ ጥሪ
DillaUniversity
ቅድመ ምረቃ መደበኛ (ፍሬሽማን ፕሮግራም)
በዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም. በሪሚዲያል ፕሮግራም ዲላ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣቹህ #እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በፍሬሽማን ፕሮግራም በትምህርት ሚኒስቴር ዲላ ዩኒቨርሲቲ #የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።
@havanacademy
@havanacademy
3 563
ለ2017 የመጀመርያ ዓመት የፍሬሽማን እና በ2016 በሪሜዲያል ማለፊያ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎቻቸውን የጠሩ ዩኒቨርሲቲዎች
👉1. Addis Ababa University - ገብተዋል
👉2. Adama ST University - ገብተዋል
👉3. Addis Ababa ST University - ገብተዋል
........................................................................
👉4. Salale University - ጥቅምት 21 እና 22/2017
👉5. Kebri dehar University - ጥቅምት 25,26/2017
👉6. Mizan Tepi University - ህዳር 2 እና 3/2017
👉7. Hawassa University - ህዳር 9 እና 10/2017
👉8. Haramaya University - ህዳር 9,10,11/2017
👉9. Raya University - ህዳር 2 እና 3/2017
👉10. Oda Bultum University - ህዳር 4,5/2017
👉11. Jigjiga University - ህዳር 4,5,6/2017
👉12. Dire Dawa University - 16 እና 17/2017
👉13. Kotebe University - ህዳር 4 እና 5 /2017
👉17. Ambo University - ህዳር 09 እና 10/2017
👉18. Wollega University - ህዳር 4 እና 5/2017
👉19. Aksum University - ህዳር 9 እና 10/2017
👉20. Borana University - ህዳር 12 እና 13/2017
👉 21. Woldia University - ህዳር 18 እና 19/2017
👉 22. Dambi Dollo University - ህዳር 11 እና 12/2017
👉 23. Wolaita Sodo University - ህዳር 9 እና 10/2017
👉24. ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት - ህዳር 3 እና 4/2017 ዓ.ም
✅ N.B: ራያ ዩኒቨርሲቲ አራዝሟል - ቀኑ ወደፊት ይገለጻል
