es
Feedback
Elevate Academy 📚

Elevate Academy 📚

Ir al canal en Telegram
3 563
Suscriptores
Sin datos24 horas
-197 días
-7630 días
Archivo de publicaciones
Which article should be used before the word "hour"?
Anonymous voting

Repost from StudyX
+5
Biology Workbook 2016 .pdf1.09 MB

photo content

1. Which of the following is NOT a state of matter?
Anonymous voting

Comment ur answer ✅
Comment ur answer ✅

እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 👍 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ 👌 እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ ❤️ ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማርኛ ይማሩ። የቻናሉ Link👇👇 @Elevateenglish1 @Elevateenglish1 @Elevateenglish1

የ English ችሎታዉ ምን ያህል ነው? አስቦ ያውቃሉ? በዚህ ዘመን እንግሊዝኛ በጣም አስፈላጊ እንደሆነ ያውቃሉ? ስለዚህ  በዚህ ሁለት ወር ውስጥ እንግሊዝኛ ችሎታ ማሳደግ ይፈልጋሉ.....?

Lezam sayhon lela post lipost

Hey guys ዛሬ አንድ ምርጥ የሆነ channel ይዤላችሁ መጥቻለው😊❤ ከ9-12 ክፍል ያላቹ ተማሪዎች የሚጠቅም የሆነ በውስጡ🐉short note                      🐉daily quiz                       🐉EUEE question and      others ይገኙበታል እና ታድያ ምን ይጠብቃሉ join በማለት ተጠቃሚ ይሁኑ https://t.me/Highschool_hub1 መልካም ቀን✌️✌️✌️✌️✌️

1. Which of the following is NOT a layer of the Earth's atmosphere? a) Troposphere b) Mesosphere c) Lithosphere d) Thermosphere 2. The process by which water changes from a liquid to a gas is called: a) Condensation b) Evaporation c) Precipitation d) Transpiration 3. Which of the following is a renewable energy source? a) Coal b) Natural gas c) Solar power d) Nuclear power 4. The theory of plate tectonics explains the movement of the Earth's: a) Atmosphere b) Biosphere c) Lithosphere d) Hydrosphere

Tomorrow tutorial 📚ከGrade 9-12 አዲሱን ከ ድሮ Curriculum ጋር በማቀናጀት የተዘጋጀ  የጥናት program በ አዲስ መልክ በtomorrow ተዘጋጅቶላችሁአል! የጥናት ፕሮግራሙ 🔹ከold curriculum Grade 9 and 10 🔺ከNew curriculum Grade 11 እና 12   ያካተተ ሲሆን በውስጡ ✨Tutorial Videos ✨ማቴርያሎች ✨ፈተናዎች ✨Short ኖቶች ❓እንዲሁም የENTRANCE Work Books ጥያቄዎች መልስ ከእነ ማብራሪያያቸው ያቀርብላችኋል !

Cross መስራት ለምትፈልጉ @elevadmin

🎯የዩንቨርሲቲ ጥሪ DillaUniversity ቅድመ ምረቃ መደበኛ (ፍሬሽማን ፕሮግራም) በዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም. በሪሚዲያል ፕሮግራም ዲላ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣቹህ #እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በፍሬሽማን ፕሮግራም በትምህርት ሚኒስቴር ዲላ ዩኒቨርሲቲ #የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል። @havanacademy @havanacademy

ለ2017 የመጀመርያ ዓመት የፍሬሽማን እና በ2016 በሪሜዲያል ማለፊያ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎቻቸውን የጠሩ ዩኒቨርሲቲዎች 👉1. Addis Ababa University - ገብተዋል 👉2. Adama ST University - ገብተዋል 👉3. Addis Ababa ST University - ገብተዋል ........................................................................ 👉4. Salale University - ጥቅምት 21 እና 22/2017 👉5. Kebri dehar University - ጥቅምት 25,26/2017 👉6. Mizan Tepi University - ህዳር 2 እና 3/2017 👉7. Hawassa University - ህዳር 9 እና 10/2017 👉8. Haramaya University - ህዳር 9,10,11/2017 👉9. Raya University - ህዳር 2 እና 3/2017 👉10. Oda Bultum University - ህዳር 4,5/2017 👉11. Jigjiga University - ህዳር 4,5,6/2017 👉12. Dire Dawa University - 16 እና 17/2017 👉13. Kotebe University - ህዳር 4 እና 5 /2017 👉17. Ambo University - ህዳር 09 እና 10/2017 👉18. Wollega University - ህዳር 4 እና 5/2017 👉19. Aksum University - ህዳር 9 እና 10/2017 👉20. Borana University - ህዳር 12 እና 13/2017 👉 21. Woldia University - ህዳር 18 እና 19/2017 👉 22. Dambi Dollo University - ህዳር 11 እና 12/2017 👉 23. Wolaita Sodo University - ህዳር 9 እና 10/2017 👉24. ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት - ህዳር 3 እና 4/2017 ዓ.ም ✅ N.B: ራያ ዩኒቨርሲቲ አራዝሟል - ቀኑ ወደፊት ይገለጻል