uz
Feedback
A+ Ethiopia 🏫

A+ Ethiopia 🏫

Kanalga Telegram’da o‘tish

For ad 👇👇👇 https://telega.io/c/AplusEthiopian ይህ ድንቅ ቻናል https://youtube.com/@aplusethiopia?si=PM-Pn4gZxXW2VqQ- ለሌሎች ለ Universtiy ተማሪዎች የተከፈተ ሲሆን በውስጡ : > Short notes > Daily questions > Exam PDFs > Short tricks > Explanations

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali A+ Ethiopia 🏫 analitikasi

A+ Ethiopia 🏫 (@aplusethiopian) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 16 644 obunachidan iborat bo'lib, Taʼlim toifasida 12 124-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 012-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 16 644 obunachiga ega bo‘ldi.

21 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -295 ga, so‘nggi 24 soatda esa -25 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 14.82% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 4.94% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 2 470 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 823 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 11 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
For ad 👇👇👇 https://telega.io/c/AplusEthiopian ይህ ድንቅ ቻናል https://youtube.com/@aplusethiopia?si=PM-Pn4gZxXW2VqQ- ለሌሎች ለ Universtiy ተማሪዎች የተከፈተ ሲሆን በውስጡ : > Short notes > Daily questions > Exam PDFs > Short tricks > Explanations

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 22 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Taʼlim toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

16 644
Obunachilar
-2524 soatlar
-1617 kunlar
-29530 kunlar
Postlar arxiv
Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇

📚BEST ETHIOPIAN EDUCATIONAL CHANNELS🤗 -------------------------------------------------- 1⃣• FANA EDUCATION 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 2⃣• TOP STUDENTS       🔗 ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 3⃣• QUIZ TIME 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 4⃣• A+ ETHIOPIA 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 5⃣• ETHIOPIAN STUDENTS 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 6⃣• BLUE NILE ACADEMY 🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 7⃣• FRESHMAN CLASSROOM 🔗 ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 8⃣• Extreme Book Series       🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ Join አድርጉ ተጠቃሚ ትሆናላቹ 🙌

Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇
Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇

🔥Youtube Lay 90k ስንገባ አንዴት ተማሪ ሆናቺሁ በወር ከ 50K Etb በላይ አንደሚሰራ ማስተማር አጀምራለሁ 🎬🎬🎬🎬 https://youtube.com/@aplusethiopia?si=5MU
🔥Youtube Lay 90k ስንገባ አንዴት ተማሪ ሆናቺሁ በወር ከ 50K Etb በላይ አንደሚሰራ ማስተማር አጀምራለሁ 🎬🎬🎬🎬 https://youtube.com/@aplusethiopia?si=5MUHfDtAw4g9z5dP https://youtube.com/@aplusethiopia?si=5MUHfDtAw4g9z5dP

You did freshman year በዘነዘና🔥

ዛሬ Final የጨረሳችሁ ልጆች Congratulations🥳🥳🥳

🔴ትምህርትና ሥራ 🙌🏾 ሰላም ቤተሰብ😊 ... ብዙዎቻችሁ በተለይም አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ትምህርትና ሥራን በአንድ ላይ ስለማስክሄድ አንዳንድ ጥያቄዎችን ስትጠይቁ ይስተዋላል፤ እነዚህን ጥያቄዎች በተቻለኝ መጠን አሁን ካለው ሁኔታ ጋር በማያያዝ ለመመለስ እሞክራለሁ። 🔴 ትምህርትና ስራ አብሮ ይሄዳል? ትምህርት እና ስራ አብረው ሊሄዱ ይችላሉ፤ ነገር ግን ሁለቱን በአንድ ላይ በአግባቡ ለመምራት ትልቅ ራስን መግዛት (Discipline) ጊዜን በአግባቡ መጠቀም (Time Management) እና ቅድሚያ መስጠት ያለብንን መለየት (Prioritization) ያስፈልጋል። በተለይም አሁን ባለው የኑሮ ውድነት፣ ብዙ ተማሪዎች የራሳቸውን ወጪ ለመሸፈን እየሰሩ ነው፤ ከላይ ያሉትን ነገሮች በሚገባ ተግባራዊ በማድረግ። 🔴2.እየተማርኩ ብሰራ ውጤቴ ዝቅ ይላል? ይህ የሚወሰነው በምን አይነት ስራ እንደምንሰራም ላይ ነው። ስራው በጣም አድካሚ ከሆነ እና ለትምህርት በቂ ጊዜ የማይሰጥ ከሆነ ውጤት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ሊያመጣ ይችላል። ነገር ግን ስራው ተለዋዋጭ ሰዓት (flexible hours) ያለው ከሆነ እና ለትምህርት በቂ ጊዜ የሚሰጥ ከሆነ ውጤትን ላይጎዳ ይችላል። ከዚህ በተጨማሪም ልብ ማለት ያለባችሁ የተማሪው Ability ወሳኝ ነው። ጠንካራ ተማሪ ስራ ቢበዛበትም እንኳን የተሻለ ውጤት ሊያመጣ ይችላል። 🔴3. በትምህርቴ ከፍተኛ ውጤት እያመጣው አሪፍ ስራ መስራት እንዴት እችላለው? ከትምህርት ጋር የሚሄድ ስራ መምረጥ። ለምሳሌ፣ በአካባቢያችሁ ያሉ ተማሪዎችን ማስጠናት፣ የተለያዩ ትምህርታዊ ኮርሶችን Online ላይ ማስተማር፣ Online ላይ ቀለለ ያሉ skill የሚጠይቁ ስራዎችን መሥራት።   ለእያንዳንዱ ነገር በቂ ጊዜ መስጠት። ለትምህርት፣ ለስራ፣ ለእረፍት እና ለማህበራዊ ህይወት ጊዜ መመደብ። የትኛው ጉዳይ ቅድሚያ ሊሰጠው እንደሚገባ መወሰን። የትምህርት ጊዜ ሲሆን ለትምህርት ቅድሚያ መስጠት። 🙌🏾 በማጠቃለያ፣ ትምህርት እና ስራ አብረው ሊሄዱ ይችላሉ። ነገር ግን ራስን መግዛት፣ ጊዜን በአግባቡ መጠቀም እና ቅድሚያ መስጠት እጅግ አስፈላጊ ነው።

አሁን ላይ ካሉ ምርጥ የonline ስራዎች ውስጥ አንዱ የሆነው Me pass ነው ስለዚህ App ብዙ ቦታ ሰምታቹ ሊሆን ይችላል እና እኔም ፅድት አርጌ ላስጀምራቹ 🔷Me pass እንደምታቁት already list ተደርጎ ዋጋ አለው(1 mec ~ $6.3) እና የራሱ p2p ያለው crypto ነው 🔗በreferral እና በdaily check in በመሳሰሉት ነገሮች Mec የተባለውን token መሰብሰብ ትችላላቹ ለመጀመር : Download mepass Play store ላይ ወይም app store ላይ (me pass) ብላቹ search አርጉ🔎 ካወረዳቹ በኃላ እነዚህን አስገቡ: ✔️E-mail ✔️Password ✔️Invitation code : l9da5pn1 https://i.mec.me/?c=l9da5pn1 https://i.mec.me/?c=l9da5pn1
🚨ከከፈታቹ በኃላ በመጀመሪያ face verification ታረጋላቹ ፊት ማስገባት ብቻ ነው ከዛ ከ2-3 ሰዓት በዋላ me id የሚለው ጋር በመሄድ በnational id ወይም በpasspost verify ማረግ ነው 1 mec stake እና 0.1 mec የፈጠነ ታገኛላችሁ✅
📹ቪዲዮውን እስከመጨረሻ ለማየት ሞክሩ ሙሉ አሰራሩ ግልፅ ይሆንላቿል።

Repost from Aplus Hustler
‎💵 ሰላም A+ Hustler ቤተሰቦች 💵💸 ‎ ‎በዚህ ቻናል ላይ ብዙ የonline ስራዎች ጀምረናል እና ሁሉንም pin አርገንላቿል ‎🪙🪙🪙🪙🪙🪙🪙🪙🤑🛍🤑 ‎ ‎✅ Gmail farm
💵 ሰላም A+ Hustler ቤተሰቦች 💵💸 ‎ ‎በዚህ ቻናል ላይ ብዙ የonline ስራዎች ጀምረናል እና ሁሉንም pin አርገንላቿል ‎🪙🪙🪙🪙🪙🪙🪙🪙🤑🛍🤑 ‎ ‎ Gmail farmer ፥ አንድ የGoogle gmail ብቻ በመክፈት ከ25-30 ብር መስራት ትችላላቹ አቅራቢያቹ ያለስልክ በደምብ መጠቀም ትችላላቹ ‎ሰዎች በወር 20$ እየሰሩ ነው። ‎👉  https://t.me/AplusHustler/3185 ‎ ‎ ☑️ Buzzer App:- ይህ App እንደ TikTok ያለ App ሲሆን ነገር ግን የሚለየዉ ነገር በView ተከፋይ የምትሆኑበት App ነዉ፤ በተጨማሪም ሰዎችን ስትጋብዙ $0.15 reward ታገኛላችሁ ‎ ‎https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rs1fa1a539b1944f67b4960f575e3face4 ‎ ‎ ‎አሰራሩ   https://t.me/AplusHustler/3106 ‎ ‎☑️ Me pass ፥ አንድ ሰው ጋብዛቹ በመታወቂያቸው verify ሲያረጉላችሁ ለናንተ 0.1 Mec የሚደርሳቹ ይሆናል 10 ሰው invite ስታረጉ 1 Mec ~ 1000 ብር ማለት ነው ‎👉  https://t.me/AplusHustler/4003 ‎ ‎ Honey gain ፥ ነገ ስጀምሩ 3000 credit ይሰጣቿል ከInternet ጋር connect አርጋቹ ብቻ 20,000 credit ($20) ስደርሱ ማውጣት ትችላላቹ ‎ ‎👉   https://t.me/AplusHustler/4069?single ‎ ‎ Telega io ፥ የቴሌግራም ቻናል ኖሯቹ በ1 (ADS) ማስታወቂያ ከ  5$ በላይ የማገኙበት platform ነው ‎👉    https://t.me/AplusHustler/4057 ‎ ‎☑️ M paisa ፥ ጌም እየተጫወታችሁ እና ሰው invite እያረጋችሁ የሞባይል ቻርድ ከፈለጋችሁ ደሞ ወ binance በusdt መልክ ማውጣት ትችላላቹ ‎ ‎ ‎https://mpaisa.b4a.app/?uid=y5W9FCq0sN ‎ ‎ ‎Jollycash ፥ አፖች install አርጋቹ screenshot በማስገባት እና survey task በመስራት በተጨማሪም ሰው እየጋበዛቹ 50,000 point ስደርሱ $5 ‎ ‎ማውጣት ትችላላቹ ‎  https://t.me/AplusHustler/3294 ‎ ‎⚡️Taka and baat App  download ታደርጉ እና ከዛ create acc በgoogle or በስልክ ታደርጋላችሁ then ME የሚለው ጋር verify የሚል አለ እሱን በመንካት verify በፊታችሁ ካደረጋችሁ በኋላ ‎ ‎🗓በየቀኑ በመግባት ለ5 ደቂቃ party mic on አርጋችሁ በመቀመጥ 1spin daily ማግኘት ትችላላችሁ 1 ሰው ስጋብዙ ደግሞ 2 spin ‎ ‎📱 App download link ‎ ‎Taka  ን  ለማውረድ  ⬇️⬇️ ‎ ‎https://os8.me/tyFwsyhttps://os8.me/tyFwsy ‎ ‎Baat ለማውረድ  ⬇️⬇️🌙 ‎ ‎ ‎ https://os8.me/BGk8yc https://os8.me/BGk8yc ‎ ‎💵 የAppu ስም Recho🌟 ይባላል ‎ ‎📌 ገና እንደገባችሁ በ Spin 4-5$ ይሰጣል በ Spin ሞልታችሁ  6$ ሲደርስ ማውጣት ትችላላችሁ:: 😎 ‎ ‎ ‎⛓ያልጀምራችሁ ⬇️⬇️⬇️ ‎ ‎https://h5.rechoshare.com/invite/rubyHunter-01/?ic=UF6M7G8 ‎ ‎🔤Code➡️ UF6M7G8 ‎አሰራር ቪዲዬ  ‎ ‎ ‎🧑‍💻አዲስ ስራ ስራው Suva App ይባላል👌 ‎ ‎👉እንደገባቹ 3spin ይሰጣል በሱ 4 $ ትደርሳላቹ 4.5 $ ሞልታቹ በፈለጋቹት ባንክ ማውጣት ይቻላል 🥶 ‎ ‎🕺ይሄ ደስ የሚለው 4.5$ ማውጣት ስለምችሉ 100,000 እስኪሞላ አጠብቁም ‎Daily task አለው party & Live  ነው ምሰሩት ‎ ‎ ‎https://h5.livesuva.com/download?userCode=719967274&type=3&page=3 ‎ ‎Id 🪪  719967274 ‎ ‎Withdrawal method ‎ ‎Telebir and other 🤑 bank ‎ ‎ ‎🔗Share ፥  @AplusHustler ‎🔗Share ፥  @AplusHustler ‎ ‎ወገን ከተመቻችሁ 👍 አድርጉ 🌟

Claude Mythos ተለቀቀ 😭 Anthropic ኩባንያ "በጣም አደገኛ ነው፣ ሀኪንግ ላይ እጅግ የበላይ ነው" ብሎ ደብቆት የነበረው Claude Mythos ሞዴል፣ በመጨረሻ "Claude Fable
Claude Mythos ተለቀቀ 😭 Anthropic ኩባንያ "በጣም አደገኛ ነው፣ ሀኪንግ ላይ እጅግ የበላይ ነው" ብሎ ደብቆት የነበረው Claude Mythos ሞዴል፣ በመጨረሻ "Claude Fable 5" በሚል ስም ለቆታል 🤯 ​ማወቅ ያለባችሁ ዋና ዋና ነገሮች፦The Beast is Out: በአሁኑ ሰዓት በዓለም ላይ ካሉ የAI ሞዴሎች ሁሉ እጅግ ኃይለኛው ነው። ​ይህ ሞዴል ከምታስቡት በላይ  በጣም ጎበዝ ነው፣ ነገር ግን እንደ Cybersecurity፣ Biology እና Chemistry ያሉ በጣም ጥልቅ የሆኑ "አደገኛ" ጥያቄዎችን ስትጠይቁት ደህንነቱን ለመጠበቅ ሲል ወደ ቀድሞው Opus 4.8 ሞዴል ይመልሳቹሀል (Downgrade ያደርጋችኋል)። ​ ይህንን Model ተጠቅማቹ ምንም መስራት ትችላላችሁ literally anything የማንም እገዛ አያስፈልጋቹም ጥሩ ጎኑ እንዳለ ሆኖ መጥፎ ጎኑ የበዛ ይመስለኛል በተለይ በአሁኑ ሰአት የ AI መብዛትን ተከትሎ የ Hacking ጥቃቶችም በዛው ልክ እየተበራከቱ ይገኛሉ Even Hacking ላይ አውቀቱ የሌላቸው ሰወች የተለያዩ የ Jailbreaking method እና Uncensored AI በመጠቀም ብዙ አይነት Hacking Tool እየሰሩ ጥቃት እየፈፀሙ ይገኛሉ Now Imagine someone jailbreak this AI 🤔

​የአለማችን አስፈሪው AI ሞዴል ተሰረቀ 😬 😒​ Anthropic "Mythos" የተባለ እጅግ አደገኛ የሆነ የሳይበር ጥቃት የመፈጸም አቅም ያለው ሞዴል ሰርቶ በምስጢር ይዞት ነበር 🤔 ነገር ግን
የአለማችን አስፈሪው AI ሞዴል ተሰረቀ 😬 😒​ Anthropic "Mythos" የተባለ እጅግ አደገኛ የሆነ የሳይበር ጥቃት የመፈጸም አቅም ያለው ሞዴል ሰርቶ በምስጢር ይዞት ነበር 🤔 ነገር ግን ነገሩ ሳይታሰብ "Leak" ሆኗል! እንዴት ሊገኝ ቻለ?🧐 የተወሰኑ የ Discord ግሩፕ አባላት ሞዴሉ Host የተደረገበትን URL ዝም ብለው በመገመት (Guessing) እና አንድ የውስጥ ሰራተኛ (Contractor) የነበረውን Access በመጠቀም ገብተውበታል። 🤦‍♂️ ምን የተለየ አቅም አለው ካላቹ? ​Zero-day Hunting: እስካሁን ያልታወቁ የሶፍትዌር ክፍተቶችን በራሱ ይፈልጋል። ​Auto-Exploit: ክፍተቱን ካገኘ በኋላ ሰብሮ ለመግባት የሚያስፈልገውን Code ራሱ ይጽፋል። ​ኩባንያው "ለሰው ልጅ አደገኛ ነው" ብሎ የደበቀው ሞዴል፣ በዚህ መልክ መጋለጡ የBig Tech ኩባንያዎችን የደህንነት ጥንካሬ ጥያቄ ውስጥ ጥሎታል።

Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇
Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇