A+ Ethiopia 🏫
For ad 👇👇👇 https://telega.io/c/AplusEthiopian ይህ ድንቅ ቻናል https://youtube.com/@aplusethiopia?si=PM-Pn4gZxXW2VqQ- ለሌሎች ለ Universtiy ተማሪዎች የተከፈተ ሲሆን በውስጡ : > Short notes > Daily questions > Exam PDFs > Short tricks > Explanations
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali A+ Ethiopia 🏫 analitikasi
A+ Ethiopia 🏫 (@aplusethiopian) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 15 248 obunachidan iborat bo'lib, Taʼlim toifasida 13 105-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 238-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 15 248 obunachiga ega bo‘ldi.
11 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -374 ga, so‘nggi 24 soatda esa -19 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 7.24% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 2.51% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 105 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 383 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 4 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“For ad 👇👇👇
https://telega.io/c/AplusEthiopian
ይህ ድንቅ ቻናል
https://youtube.com/@aplusethiopia?si=PM-Pn4gZxXW2VqQ-
ለሌሎች ለ Universtiy ተማሪዎች የተከፈተ ሲሆን በውስጡ :
> Short notes
> Daily questions
> Exam PDFs
> Short tricks
> Explanations”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 12 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Taʼlim toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumot yuklanmoqda...
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 12 Sentabr | +1 | |||
| 11 Sentabr | 0 | |||
| 10 Sentabr | 0 | |||
| 09 Sentabr | 0 | |||
| 08 Sentabr | +9 | |||
| 07 Sentabr | 0 | |||
| 06 Sentabr | 0 | |||
| 05 Sentabr | +1 | |||
| 04 Sentabr | 0 | |||
| 03 Sentabr | 0 | |||
| 02 Sentabr | 0 | |||
| 01 Sentabr | 0 |
| 2 | Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇 | 284 |
| 3 | Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇 | 309 |
| 4 | Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇 | 356 |
| 5 | Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇 | 335 |
| 6 | 📚BEST ETHIOPIAN EDUCATIONAL CHANNELS🤗
--------------------------------------------------
1⃣• FANA EDUCATION
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
2⃣• TOP STUDENTS
🔗 ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
3⃣• QUIZ TIME
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
4⃣• A+ ETHIOPIA
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
5⃣• ETHIOPIAN STUDENTS
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
6⃣• BLUE NILE ACADEMY
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
7⃣• Extreme Book Series
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
8⃣• FRESHMAN TUTORIAL
🔗 FRESHMAN 2019
Join አድርጉ ተጠቃሚ ትሆናላቹ 🙌 | 161 |
| 7 | Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇 | 402 |
| 8 | ይሄን Coin የሰራችሁ ሰዎች 1000 Coin = 150 ብር እገዛለሁ ✅
ብዛት ያላችሁ ከ 10,000 Coin በላይ ከሆነ በጥሩ ዋጋ እገዛለሁ 💰
መስራት ያልጀመራችሁ ጀምሩት
👇👇👇👇👇👇
https://g.cb.click/Ayh9Kc
https://g.cb.click/Ayh9Kc
START 🕯 | 1 260 |
| 9 | Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇 | 423 |
| 10 | 👨⚖️በኢትዮጵያ ምርጥ 10 የህግ ትምህርት ቤቶች
በረጅም ጊዜ ስማቸው፣ በአካዳሚክ ጥራታቸው እና በተቋማዊ እውቅና ላይ መሠረት በማድረግ አንዳንድ የኢትዮጵያ ከፍተኛ የህግ ትምህርት ቤቶች ደረጃ የምከተለውን ይመስላል። ምንም እንኳን ይፋዊ ሀገራዊ ደረጃ ባይኖርም፣ እነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች በቋሚነት ጎልተው ይታያሉ፡-
1️⃣ Addis Ababa University (College of Law and Governance Studies) በ1950 የተቋቋመው የኢትዮጵያ አንጋፋ እና ታዋቂ ዩኒቨርሲቲ
2️⃣ Jimma University College of Law
3️⃣ Haramaya University College of Law
4️⃣ Mekelle University School of Law (Since 1997)
5️⃣ Bahir Dar University School of Law (Since 2000)
6️⃣ University of Gondar School of Law
7️⃣ Wollo University School of Law (Since 2008)
8️⃣ Mizan-Tepi University School of Law (Since 2008)
9️⃣ Hawassa University College of Law and Governance (Since1999)
🔟 Arba Minch University College of Law and Governance Studies
📚ለትምህርት መፅሐፍት
💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes
📣ለትምህርታዊ መረጃዎች
💻 @TemariNews 💻 @TemariNews | 1 338 |
| 11 | 🤔 ግቢ ውስጥ አዲስ ሊሆኑባቹህ የሚችሉ የግቢ ቃላቶች ውስጥ ጥቂቶቹን እንመልከት! 🆕
⭐️ ካፌ- ብዙሃኑ ተማሪ የሚጠቀምበት የግቢው መመገቢያ ቦታ
⭐️ ላውንጅ - ግቢ ውስጥ የሚገኝ ተማሪን ባመከለ መልኩ ክፍያ የሚያስፈልግ ካፌ ነገር ነው ፤ ምግብና መጠጦቹ(ለስላሳ ፣ ትኩስ ነገር ምናምን) ጥራት ያላቸው እና በዋጋም በጣም ቅናሽ ናቸው።
⭐️ ችከላ- ጥናት
⭐️ ቴንሽን- ጭለላ ፣ ውጥረት፣ መረበሽ፣ መጨናነቅ
⭐️ 11 - ግማሽ እንጀራ በዳቦ ( የካፌ ምግብ ነው በተለይ እራት ላይ)
⭐️ Non-cafe - የግቢውን ካፌ የማይጠቀሙ ተማሪዎች
⭐️ Space - ባዶ ክፍል ብዙውን ጊዜ መማሪያ ክፍሎችን ለንባብ ስንጠቀምባቸው ስፔስ ይባላሉ
⭐️ Therefore- የካፌ ስጋ ( ስጋ ሲባል ግን ሰፍ እንዳትሉ ! እንደስሙ ነው ማለት ትንሽ ስጋ ጣል ጣል የተደረገበት ገራሚ መረቅ )
⭐️ Cost -ካፌ ለማይጠቀሙ ተማሪዎች የሚሰጥ ወርሃዊ ክፍያ ፤ የሁሉም ማለት በሚቻል መልኩ ክፍያው ተመሳሳይ ነው።
⭐️ Add and drop - በትምህርት ሂደት ውስጥ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ነገሮች ናቸው ፤ ይሰውራቹህና የሆነ ኮርስ ከፈላ(F) add and drop process ግድ ይሆናል
⭐️ ድድ ማስጫ- አላፊ አግዳሚውን ለማየት አመቺ የሆነ ቦታ ወይም መቀመጫ
⭐️ ዛፓ - ጥበቃ ሰራተኞች
⭐️ GC- ተመራቂ ተማሪዎች
⭐️ Fresh ፣ ጦጣ ምናምን - አዲስ ገቢ ተማሪዎች ( ግቢ ስትገቡ ፍሬሽ ምናምን እያሉ አዛ የሚያደርጓቹህ ብዙውን ጊዜ ሁለተኛ አመቶች ናቸው ሁሉም ሁለተኛ አመቶች ሳይሆኑ ፍሬሽነታቸውን ያልጨረሱት ወይም ገራሚ ፉገራ የተፎገሩት ናቸው
⭐️ በርጮሎጂስት- የፍየልን መኖ የሚጋፉ ጫት ቃሚዎች ማለት ነው
⭐️ ኦቨር- መጠጥ ቤት መሄድና ሰክሮ መምጣት
⭐️ ጥፊ- የዶርምን ላይፍ እንዳይረሳ ከሚደርግ ግሩም ጠረኖች ውስጥ አንዱ ነው፤ በተለይ በተለይ ወንዶች ጋር የተለመደ የካልሲ ጭስ ነው ( ወንዶችዬ ተዉ ግን አታሰደቡን? )
⭐️ Meal Card- የግቢው ካፌ ውስጥ ለመመገብ በግቢው የሚሰጣችሁ የመመገቢያ ካርድ።
"... የማናውቃቸው ድብቅ ስሞች ካሉ Comment'ቱ ክፍት ነው 😅
📚ለትምህርት መፅሐፍት
💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes
📣ለትምህርታዊ መረጃዎች
💻 @TemariNews 💻 @TemariNews | 928 |
| 12 | #NGATResult
ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም የተሰጠው የ2018 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ተለቋል።
ውጤትዎን ለማየት 👇
https://result.ethernet.edu.et
ሊንኩን ከተጫኑ በኋላ 'NGAT Results' ላይ 'View Results' የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ።
📚ለትምህርት መፅሐፍት
💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes
📣ለትምህርታዊ መረጃዎች
💻 @TemariNews 💻 @TemariNews | 759 |
| 13 | የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም ቅበላ የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም ይሰጣል።
በ2019 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች የመግቢያ ፈተና ለመፈተን በኦንላይን የተመዘገባችሁ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ተገልጿል።
በመሆኑም ያመለከታችሁ በሙሉ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በአካል በመቅረብ መፈተን የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲዎቹ አሳውቀዋል።
ተፈታኞች በዕለቱ ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያዎች መገኘት ይጠበቅባችኋል። የሞባይል ስልክ እንዲሁም ማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ይዞ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል፡፡
አመልካቾች ለፈተና ስትቀርቡ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት፣ የአድሚሽን ካርድ እና የምዝገባ ማረጋገጫ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
የመግቢያ ፈተናውን የሚያልፉ አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር በኩል በሚደረገው የዩኒቨርሲቲ ምደባ ውስጥ አይካተቱም፡፡
📚ለትምህርት መፅሐፍት
💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes
📣ለትምህርታዊ መረጃዎች
💻 @TemariNews 💻 @TemariNews | 752 |
| 14 | Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇 | 432 |
| 15 | 📚BEST ETHIOPIAN EDUCATIONAL CHANNELS🤗
--------------------------------------------------
1⃣• FANA EDUCATION
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
2⃣• TOP STUDENTS
🔗 ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
3⃣• QUIZ TIME
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
4⃣• A+ ETHIOPIA
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
5⃣• ETHIOPIAN STUDENTS
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
6⃣• BLUE NILE ACADEMY
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
7⃣• Extreme Book Series
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
8⃣• 2019 ዓ.ም ላይ Freshman ለምትሆኑ ግዴታ ሊኖራችሁ የሚገባ ቻናል
🔗 FRESHMAN 2019
Join አድርጉ ተጠቃሚ ትሆናላቹ 🙌 | 208 |
| 16 | Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇 | 379 |
| 17 | 🚨አዲስ የonline ስራ CT-Pool ይባላል የቴሌግራም ቦትም App'ም አለው ለአሰራር ምቹ የሆነው በቴሌግራም ስለሆነ በሱ ነው የምንሰራው።
በዚህ ሊንክ በመግባት ተመዝገቡ 👇👇
https://g.cb.click/Ayh9Kc
https://g.cb.click/Ayh9Kc
✅አሰራሩ ቀላል ነው ፥-
Botኡን ከፍታቹ ማስቀመጥ ከዛ እራሱ Hashcoin የሚባለውን mine ያረግላቿል
(ከፈለጋቹ የተወሰነ ገንዘብ Invest አርጋቹ mining speed መጨረመር ትችላላቹ)
ሌላኛው ደሞ አንድ ሰው ስጋብዙ 100 Hashcoin ይሰጣቿል
(ሰው ጋብዛቹ ወደ balanceቹ የሚገባው ከ24 ሰዓት በኋላ ነው)
✅1000 HSH = $1 ነው
@ncwallet_bot NC wallet ግዴታ ያስፈልጋቿል
ከCt-pool የፈለጋችሁትን መጠን ወደ NC wallet መላክ ትችላላቹ
✅ከHSH point ከCt-pool ወደ Nc wallet ከላካቹ በኋላ minimum swap ማረግ የሚቻለው $7 ነው
✅ሁሉም ነገር Instant transaction ነው የፈጠነ ነው የሚገባው
ሙሉ ለሙሉ የተረጋገጠ ስራ ነው እኔም ጓደኞቼም አውጥተንበታል
አሁኑኑ ጀምሩ 👇👇👇
https://g.cb.click/Ayh9Kc
https://g.cb.click/Ayh9Kc | 1 376 |
| 18 | Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇 | 420 |
| 19 | Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇 | 349 |
| 20 | Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇 | 352 |
