Bashewam Primary & Junior School 1-8
Kanalga Telegram’da o‘tish
2 781
Obunachilar
+1524 soatlar
+287 kunlar
+8230 kunlar
Postlar arxiv
የ2015 ዓ.ም የተከለሰ የማጠቃለያ ትምህርት ፈተና መርሃ-ግብር
1.ከሰኔ 7-9/2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል፡፡
2.ከሰኔ 7-8/2015 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል፡፡
3.ከሰኔ 12-16/2015 ዓ.ም የ2ኛ ወሰነ-ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል፡፡
4.ከሰኔ 19-20/2015 ዓ.ም ለተማሪዎች የመልስ ወረቀት የሚመለስበት ጊዜ ይሆናል፡፡
5.ከሰኔ 20-25/2015 ዓ.ም የተማሪዎች ውጤት ማጠናቀቂያና ርክክብ የሚደረግበት ይሆናል፡፡
6.ከሰኔ 26-27/2015 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ይሰጣል፡፡
7.ከሰኔ 28-30/2015 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ይሰጣል(በ30/10/2015 ዓ.ም ጠዋት ለአፋን ኦሮሞ የገዳ ት/ት ፈተና ብቻ የሚሰጥ ይሆናል)፡፡
8.ከሐምሌ 1-2/2015 ዓ.ም(ቅዳሜና እሁድ) የተማሪ ውጤት ለወላጅ የሚሰጥበት ይሆናል፡፡
9.ከሐምሌ 3-5/2015 ዓ.ም የተማሪዎች ውጤት ትንተና ለክ/ከ/ት/ጽ/ቤት ገቢ ይደረጋል፡፡
10.ከሐምሌ 8-12/2015 ዓ.ም የተማሪዎች ውጤት ትንተና ለትምህርት ቢሮ ገቢ ይደረጋል፡፡
11.ከሐምሌ 19-30/2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ይሰጣል፡፡
የመረጃ ምንጭ ትምህርት ቢሮ
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
