ru
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

Открыть в Telegram

Bashewam School Grade 1-8

Больше
2 781
Подписчики
+1524 часа
+287 дней
+8230 день
Архив постов
photo content

photo content

photo content

የ2015 ዓ.ም የተከለሰ የማጠቃለያ ትምህርት ፈተና መርሃ-ግብር 1.ከሰኔ 7-9/2015 ዓ.ም  የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል፡፡ 2.ከሰኔ 7-8/2015 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል፡፡ 3.ከሰኔ 12-16/2015 ዓ.ም የ2ኛ ወሰነ-ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል፡፡ 4.ከሰኔ 19-20/2015 ዓ.ም ለተማሪዎች የመልስ ወረቀት የሚመለስበት ጊዜ ይሆናል፡፡ 5.ከሰኔ 20-25/2015 ዓ.ም የተማሪዎች ውጤት ማጠናቀቂያና ርክክብ የሚደረግበት ይሆናል፡፡ 6.ከሰኔ 26-27/2015 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ይሰጣል፡፡ 7.ከሰኔ 28-30/2015 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ይሰጣል(በ30/10/2015 ዓ.ም ጠዋት ለአፋን ኦሮሞ የገዳ ት/ት ፈተና ብቻ የሚሰጥ ይሆናል)፡፡ 8.ከሐምሌ 1-2/2015 ዓ.ም(ቅዳሜና እሁድ) የተማሪ ውጤት ለወላጅ የሚሰጥበት ይሆናል፡፡ 9.ከሐምሌ 3-5/2015 ዓ.ም የተማሪዎች ውጤት ትንተና ለክ/ከ/ት/ጽ/ቤት ገቢ ይደረጋል፡፡ 10.ከሐምሌ 8-12/2015 ዓ.ም የተማሪዎች ውጤት ትንተና ለትምህርት ቢሮ ገቢ ይደረጋል፡፡ 11.ከሐምሌ 19-30/2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ይሰጣል፡፡ የመረጃ ምንጭ ትምህርት ቢሮ

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content