uz
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

Kanalga Telegram’da o‘tish

Bashewam School Grade 1-8

Ko'proq ko'rsatish
2 750
Obunachilar
+124 soatlar
+57 kunlar
+4330 kunlar
Postlar arxiv
በ2017ዓም በተጓዳኝ የትምህርት ዘርፎች ( ክበባት) የነቃ ተሳትፎ ሲያደርጉ የነበሩ መምህራንና ተማሪዎች የእውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቶላቸዋል። የነቃ ተሳትፎ ስታደርጉ የነበራችሁ መምህራን እና ተማሪዎች ከልብ እናመሰግናለን።

ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች በሙሉ::   ከላይ በወጣው የከተማ አቀፍ የሞደል ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳ መሰረት 8ኛ ክፍሎች ፈተና ረእቡ ግንቦት 20 ጠዋት 4:30 ሰዓት ላይ እንዳጠናቀቁ ወደ ቤት የሚለቀቁ ስለሆነ ዉድ-ወላጆች ይህን አውቃለሁ እንድትረከቧችዉና ክትትል እንድታደርጉ እያሳወቅን 6ኛ ክፍሎች ግን ፈተናዉ የሚጠናቀቀው ሐሙስ ጠዋት 4:00 ሰዓት ላይ ቢሆንም ከሰዓት ሌላ ተጨማሪ ፈተና ያላቸው ስልሆነ እስከ 9:00 ሰዓት የሚቆዩ መሆኑን እንገልፃለን::

G-8 Answer Sheet-Sample
G-8 Answer Sheet-Sample

G-6=Answer Sheet
G-6=Answer Sheet

ለ8ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች በሙሉ::   ከላይ ባለዉ ፕሮግራም መሰረት ነገ ሐሙስ ግንቦት 14 ጠዋት እና ከሰዓት ፈተና ያላችዉ ስለሆነ እስከ 9:00 ሰዓት ከግቢ ሳይውጡ የሚቆዩ ሲሆን አርብ ግንቦት 15/2017ዓ. ም ግን ከጠዋቱ 5:00 ሰዓት ላይ ፈተናዉ የሚጠናቀቅ ስለሆነ ወላጆች እንድትረከቧችዉ እያሳሰብን ሰርቪስ የምትጠብቁ ተማሪዎች ካላችሁ ግቢ ዉስጥ መቆየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::

New Doc 2025-05-20 05.47.17

New Doc 2025-05-20 05.47.17 - Page 1

G-8_Math_.pdf2.40 MB

Bashewam Primary & Junior School 1-8 - Telegram kanali @bash2015 statistikasi va tahlili