YD airdrop
Kanalga Telegram’da o‘tish
airdrops will be released on this Telegram channel 2nd channel
Ko'proq ko'rsatish1 460
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-77 kun
-3230 kun
Postlar arxiv
1 460
አመቱን ሙሉ "የኔ ልብ፣ የኔ እስትንፋስ፣ የኔ ሁሉ ነገር፣ አፈቅርሃለው ....ገለመሌ" እያላችሁ ልክ ወንዱ የሆነ ነገር ሲላችሁ ወይም የሆነ ነገር ሲያደርግ ማ ብራዳ ምናምን የምትሉ ሴቶች ጌታን አድቡ😐😐 እሱም እኮ ልብ ነው ያለው ይሰበራል 😑😑😑
1 460
🤍ያገኘሁሽ ለታ
እውን ይሆንና የሌሊቱ አባዜ
እንገናኛለን አታብዥ ትካዜ
ያገኘሁሽ ለታ
ፍቅር እንሰራለን ያልታዬ ጠብታ
ፀሀይ ትደምቃለች በተለይ ሁኔታ
አለም ታወራለች ፍቅራችን በተርታ
ያገኘሁሽ ለታ
አለቀ ደቀቀ ነገር ማዟዟሩ
ናፍቆትም ይረታል በአንድ ቤት ሲኖሩ
ሀ...ብለን እንጀምር ፍቅርን ከ ጅምሩ
🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢
ሼር https://t.me/yeyonii
1 460
በየተኛውም አጋጣሚ ውስጥ ሆኜ ደስተኛ ለመሆን ቁርጠኝነቱ አለኝ። ምክንያቱም ከልምዱ የተረዳሁት ነገር ቢኖር የደስታችን አብዛኛው ክፍል የሚወስነው በሁኔታው ሳይሆን በአቀባበላችን ነው መሆኑ ነው።
ስለዚህ እያንዳንዱ ነገሮች ወደ ሕይወቴ ስመጡ በደስታ ለመቀበል ዝግጁ ነኝ። ደስታ ነው መንገድ ይቅርታ ነው ልምዴ!
መልካም ቀን ተመኘንላችሁ🙏
1 460
❤️በጣም ታምሪ ነበር‼️
ሰዉ ሰራሹ መልክሽ አፍጥጦ ባይወጣ
በጅንስ ታፍኖ ዳሌሽ ባይቃጣ
ጡትሽ ቤቱ ቢኖር ልታይ ባያበዛ
ፀጉርሽ ያንቺ ቢሆን ከሱቅ ባይገዛ🤗
ጊዜ ባይቀይርሽ በቃልሽ ብታድሪ
ህሊና ቢገዛሽ በስጋሽ ባትኮሪ
የሴትነት ልኩ ቢገባሽ በልኩ
ሲጠሩሽ ባትሮጪ በርሽን ቢያንኳኩ
አስተዋይ ብትሆኚ ምግባርሽ ቢከበር
#ሄዋኔ ልንገርሽ በጣምም ታምሪ ነበር‼️
🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢
ሼር 💚 https://t.me/yeyonii
https://t.me/yeyonii
1 460
ውድ ደንበኞቻችን
የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት እቅዳችንን በስኬት እንድናጠናቅቅ ስላበቃን አብሮነታችሁ ከልብ እያመሰገንን ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የ1 ጂቢ ዳታ፣ 25 ደቂቃ ጥሪ እና 50 መዕክት እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ተጨማሪ ተመሳሳይ ስጦታ ማበርከታችንን በደስታ እንገልጻለን!
https://t.me/yeyonii
1 460
🥀አላማክ ትልቅ ሲሆን መንገዱም
ረጅም ይሆናል ትልቅ ህልም ካለክ
ትልቅ ትእግስት እና ፅናት
ይኑርክ!🥀
✍ትልቁ ነገር ያለንበት ደረጃ
ሳይሆን እየተጓዝን ያለንበት አቅጣጫ ነው፡
1 460
መኖር ማለት ማግኘት አይደለም፣ መኖር ማለት ማጣትም አይደለም፣መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መቀየስም አይደለም፣መኖር ማለት በንፁህ ህሊና ከራስ አሳልፎ ለሌሎች ማሰብ ነዉ።
1 460
ብርዬ ብርዬ ወይ ብርሃኑ ነጋ
ለኛ ሕይወት መሸ ላንተ ግን ሲነጋ
Remedial ብለህ እኛን ብታስንቅም
እምቅ እውቀት አለን አንተ ግን አታውቅም
እና ምን መሰለህ ብሬ አባታችን
እባክህ ተረዳን እኛ ልጆችህን
እዚ ዩኒቨርሲቲ አትወድቁም እያሉ
ማርክ እንጨምራለን ብለው እየማሉ
ይሄው እኔን ብቻ አስሬ አታለሉ
እና ምን መሰለህ እኔ ልመርቅህ
ምላስህ አይስራ ጣዕም አይወቅልህ
ላንተ ሚሆን ጫማ ፈልገህ ያሳጣህ
ከክፋት አትየው ስለምወድህ ነው
አንደኛው እጅህን ያሳጥረው ምለው
ግን ግን በዚ ብቻ አያልቅም አይበቃም
ካንተ ሚወለደው ይሁን ታዝሎ ሚቅም
በመጀመሪያ ግን ሚስትህ ካንተ ትጥፋ
ስሜት አስቸግሮህ ሙቀጫ ያስነፋ
ግና ከዚ ሁሉ አሳልፈኝ እላለው
ስለምትረዳኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
https://t.me/yeyonii
