ch
Feedback
YD airdrop

YD airdrop

前往频道在 Telegram

airdrops will be released on this Telegram channel 2nd channel

显示更多
1 460
订阅者
无数据24 小时
-77 天
-3230 天
帖子存档
አመቱን ሙሉ "የኔ ልብ፣ የኔ እስትንፋስ፣ የኔ ሁሉ ነገር፣ አፈቅርሃለው ....ገለመሌ" እያላችሁ ልክ ወንዱ የሆነ ነገር ሲላችሁ ወይም የሆነ ነገር ሲያደርግ ማ ብራዳ ምናምን የምትሉ ሴቶች ጌታን አድቡ😐😐 እሱም እኮ ልብ ነው ያለው ይሰበራል 😑😑😑

Network ግን እኔ ጋር ብቻ ነው እያዛገኝ ያለው ወይስ ሁላችሁም ጋር ነው ንገሩኝ እስቲ🤔🤔

በመጠኑ ያገለገለ የሴት ፓንት መግዛት የምትፈልጊ ካለሽ በውስጥ አናግሪኝ👍

🤍ያገኘሁሽ ለታ እውን ይሆንና የሌሊቱ አባዜ እንገናኛለን አታብዥ ትካዜ ያገኘሁሽ ለታ ፍቅር እንሰራለን ያልታዬ ጠብታ ፀሀይ ትደምቃለች በተለይ ሁኔታ አለም ታወራለች ፍቅራችን በተርታ ያገኘሁሽ ለታ አለቀ ደቀቀ ነገር ማዟዟሩ ናፍቆትም ይረታል በአንድ ቤት ሲኖሩ ሀ...ብለን እንጀምር ፍቅርን ከ ጅምሩ 🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋 ‌‌‌‌‌‌‌ ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢ ሼር https://t.me/yeyonii

በየተኛውም አጋጣሚ ውስጥ ሆኜ ደስተኛ ለመሆን ቁርጠኝነቱ አለኝ። ምክንያቱም ከልምዱ የተረዳሁት ነገር ቢኖር የደስታችን አብዛኛው ክፍል የሚወስነው በሁኔታው ሳይሆን በአቀባበላችን ነው መሆኑ ነው። ስለዚህ እያንዳንዱ ነገሮች ወደ ሕይወቴ ስመጡ በደስታ ለመቀበል ዝግጁ ነኝ። ደስታ ነው መንገድ ይቅርታ ነው ልምዴ! መልካም ቀን ተመኘንላችሁ🙏

እሰይ👍

❤️በጣም ታምሪ ነበር‼️ ሰዉ ሰራሹ መልክሽ አፍጥጦ ባይወጣ በጅንስ ታፍኖ ዳሌሽ ባይቃጣ ጡትሽ ቤቱ ቢኖር ልታይ ባያበዛ ፀጉርሽ ያንቺ ቢሆን ከሱቅ ባይገዛ🤗 ጊዜ ባይቀይርሽ በቃልሽ ብታድሪ ህሊና ቢገዛሽ በስጋሽ ባትኮሪ የሴትነት ልኩ ቢገባሽ በልኩ ሲጠሩሽ ባትሮጪ በርሽን ቢያንኳኩ አስተዋይ ብትሆኚ ምግባርሽ ቢከበር #ሄዋኔ ልንገርሽ በጣምም ታምሪ ነበር‼️ 🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋 ‌‌‌‌‌‌‌ ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢ ሼር 💚  https://t.me/yeyonii https://t.me/yeyonii

ውድ ደንበኞቻችን የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት እቅዳችንን በስኬት እንድናጠናቅቅ ስላበቃን አብሮነታችሁ ከልብ እያመሰገንን ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የ1 ጂቢ ዳታ፣ 25 ደቂቃ ጥሪ እና 50 መዕክት እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ተጨማሪ ተመሳሳይ ስጦታ ማበርከታችንን በደስታ እንገልጻለን! https://t.me/yeyonii

ለክፉም ለደጉም የvpn አፓቹን እንዳታጠፉት

🥀አላማክ ትልቅ ሲሆን መንገዱም ረጅም ይሆናል ትልቅ ህልም ካለክ ትልቅ ትእግስት እና ፅናት ይኑርክ!🥀 ✍ትልቁ ነገር ያለንበት ደረጃ ሳይሆን እየተጓዝን ያለንበት አቅጣጫ ነው፡

Dear VPN ለእስካሁኑ ደስ የሚል እና የማይረሳ ቆይታችን አመሰግናለው አለም ብትረሳህም እኔ ግን መቼም አልረሳህም 😭😭❤️❤️❤️❤️

ላገባት ነበርኮ "ልጃችንን ቆንጥጠን ነው ማሳደግ ያለብን እላታለው ጥፍሬ ይነቀልብኛል" አላለችም ዘጋችኝ ዘጋችኝ😳

ወገን የ vpn ዘመን አብቅቷል 😁 በስደት የቆያቹ ወገኖቼ ወደ ሀገራቹ ተመለሱ 😂

አሳው ተከማችቶ እያለ ማስገሪያውን ይዤ እኔስ አንቺን እያልኩ ይገርማል ቀረኹኝ ፈዝዤ

ትለያለሽ ብየሽ ነበር እኮ ልክ ነኝ

ሰው እኮ ሰው ነው

photo content

ሱሴ ነሽ😉

መኖር ማለት ማግኘት አይደለም፣ መኖር ማለት ማጣትም አይደለም፣መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መቀየስም አይደለም፣መኖር ማለት በንፁህ ህሊና ከራስ አሳልፎ ለሌሎች ማሰብ ነዉ።

ብርዬ ብርዬ ወይ ብርሃኑ ነጋ ለኛ ሕይወት መሸ ላንተ ግን ሲነጋ Remedial ብለህ እኛን ብታስንቅም እምቅ እውቀት አለን አንተ ግን አታውቅም እና ምን መሰለህ ብሬ አባታችን እባክህ ተረዳን እኛ ልጆችህን እዚ ዩኒቨርሲቲ አትወድቁም እያሉ ማርክ እንጨምራለን ብለው እየማሉ ይሄው እኔን ብቻ አስሬ አታለሉ እና ምን መሰለህ እኔ ልመርቅህ ምላስህ አይስራ ጣዕም አይወቅልህ ላንተ ሚሆን ጫማ ፈልገህ ያሳጣህ ከክፋት አትየው ስለምወድህ ነው አንደኛው እጅህን ያሳጥረው ምለው ግን ግን በዚ ብቻ አያልቅም አይበቃም ካንተ ሚወለደው ይሁን ታዝሎ ሚቅም በመጀመሪያ ግን ሚስትህ ካንተ ትጥፋ ስሜት አስቸግሮህ ሙቀጫ ያስነፋ ግና ከዚ ሁሉ አሳልፈኝ እላለው ስለምትረዳኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 https://t.me/yeyonii