uz
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Kanalga Telegram’da o‘tish

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

Ko'proq ko'rsatish
213
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kun
-430 kun
Postlar arxiv
አሪፍ ጥያቄ! እኛ ሃገርና በአብዛሃኛውም የዓለም ሃገራት ጾም የጀመርነው ባለፈ ሰኞ ነው። እንደ ደቡብ አፍሪካ ያሉ ሃገራት ደግሞ ማክሰኞ ነው የጀመሩት። ስለዚህ እዛ የሚኖር ኢትዮጵያዊ ጾም የሚይዘው
አሪፍ ጥያቄ! እኛ ሃገርና በአብዛሃኛውም የዓለም ሃገራት ጾም የጀመርነው ባለፈ ሰኞ ነው። እንደ ደቡብ አፍሪካ ያሉ ሃገራት ደግሞ ማክሰኞ ነው የጀመሩት። ስለዚህ እዛ የሚኖር ኢትዮጵያዊ ጾም የሚይዘው እዛው ያለበት ሃገር ሰዎች ጾም በጀመሩበት ቀን ማክሰኞ እንጂ የሃገሬ ሰዎች (ኢትዮጵያዊያን) ሰኞ ነው የጀመሩት ብሎ ከኛ ጋር አይጀምርም። ግን ቁም ነገሩ ጾም ከነርሱ ጋር ጀምሮ ለዒድ እዚህ እኛ ጋር ለማሳለፍ ብሎ ቢመጣ፤ የሚያፈጥረው ከኛ ጋር ነው ወይንስ ከነርሱ ጋር? እንበልና የዚህ አመት ረመዿን 30 ቀን ይሞላል ብንል እርሱ ማክሰኞ ስለጀመረ ከኛ ጋር ቢያፈጥር 29 ቀን ነው የጾመው። ችግር የለውም፤ ከኛ ጋር ማፍጠር አለበት። ቀዿም የለበትም። ግን ወሩ በ29 ቀን ካለቀ የርሱ ጾም 28 ቀን ብቻ ሊሆን ነው። በዚህ ጊዜ ከኛ ጋር ያፈጥርና አንዷን ቀን ቀዿ ያወጣል። ምክንያቱም ጨረቃ በ28 ቀናት አልቃ አታውቅም። ወይም በተቃራኒው እዚህ እኛ ጋር ሰኞ ጾም የጀመረ ሰው ከዒድ በፊት ወደ ደቡብ አፍሪካ ቢሄድ የሚያፈጥረው እኛ ባፈጠርንበት ቀን ነው ወይንስ ከነርሱ ጋር? ወሩ በ30 ቀን ካለቀ ከነርሱ ጋር ማፍጠር ስላለበትና እነርሱ ደግሞ አንድ ቀን ዘግይተው ስለጀመሩ አጠቃላይ 31 ቀን ሊፆም ነው። አዎ! መጾም አለበት። በ29 ካለቀ ግን የርሱ 30 ቀን ይሆናል። የጨረቃ ቆይታ 29 ቀን ወይም 30 ቀን ስለሆነ ችግር የለውም። በአጭሩ ያለህበት ሃገር ሰዎች ሲጾሙ ጹም፣ ሲፈቱ ፍታ። ምላሹ የሸይኽ ወ ፕሮፌሰር ሱለይማን አር'ሩሐይሊ ነው። || t.me/MuradTadesse

Despite Israeli occupation severe restrictions, thousands of Palestinians have managed to reach the Al-Aqsa Mosque and pray T
+2
Despite Israeli occupation severe restrictions, thousands of Palestinians have managed to reach the Al-Aqsa Mosque and pray Taraweeh in it today in occupied Jerusalem.

አትርሱት እባካችሁ፤ ❝ፈለስጢንን እንዴት ዋልሽ⁉️❞ ብሎሻል በሉልኝ❗️ 🇵🇸 ዓለም ለኢስላም ያለው ጥላቻ ከገባን ሙስሊም እህት ወንድሞቻችንን መስደብና ማሸማቀቅ ትተን እንከባከባቸዋለን። ሲያጠፉም
አትርሱት እባካችሁ፤ ❝ፈለስጢንን እንዴት ዋልሽ⁉️❞ ብሎሻል በሉልኝ❗️ 🇵🇸 ዓለም ለኢስላም ያለው ጥላቻ ከገባን ሙስሊም እህት ወንድሞቻችንን መስደብና ማሸማቀቅ ትተን እንከባከባቸዋለን። ሲያጠፉም ፍትሀዊ በሆነ መንገድ ከስህተታቸው እኔዲመለሱ እይገስፃቸዋለን። 🇵🇸 ዓለም ለሙስሊም ያለውን ጥላቻ በትክክል ከገባን ለክብራችን መጨነቅ ትተን፤ ተማሪዎቻችንን ኮትኩተን እናሳድጋቸዋለን። እንደግፋቸዋለን። እውነተኛ ሙስሊም እህት ወንድም እንሆናንላቸዋለን። ግን ዓለምና ያዓለም ሰዎች ለሙስሊሞች ያላቸውን ጥላቻ መች ገባንና፣ መችስ ተረዳነውና። አላህ ቀልብ ይስጠን❗️ እስቲ ፈለስጢንን 🇵🇸 እንዴት ነሽ በሉልኝ። እንዴት ዋለች ይሁን!? መረጃው ደርሷቿል!? 🇵🇸 እኮ እሷ እንዲህ እየሆነች እኛ ፈገግ እያልን ነው አይደል!? 🇵🇸 እሷ እየተቀጠፈች እኛ ከዚህ ለክብራችን እህት ወንድሞቻችንን እናሸማቅቃቸዋለን አይደል!? 🇵🇸 እኮ ፈለስጢን እየረገፈች፣ እየተቀጠፈች እኛ ደግሞ እንባላለን አይደል⁉️ አላህ ቀልብ ይስጠን። አትርሱት እባካችሁ፤ ❝🇵🇸 ፈለስጢንን እንዴት ዋልሽ⁉️❞ ብሎሻል በሉልኝ❗️

እኛ ሰላም ላይ ሆነንም ግን አንሰግድም። ፈለስጢኖች ጦርነት ላይ ሆነውም ነገር ግን ለጌታቸው ይሰግዳሉ። ቆይ ሁላችንንም ሙስሊሞች ነን አይደል ነገር ግን እንዴት በዚህ ልክ ተለያየን⁉️ የአላህ! እን
+2
እኛ ሰላም ላይ ሆነንም ግን አንሰግድም። ፈለስጢኖች ጦርነት ላይ ሆነውም ነገር ግን ለጌታቸው ይሰግዳሉ። ቆይ ሁላችንንም ሙስሊሞች ነን አይደል ነገር ግን እንዴት በዚህ ልክ ተለያየን⁉️ የአላህ! እንደው ሚስጥሩ የገባው አለ⁉️

Despite restrictions imposed by Israeli forces, Palestinians flood to the Al-Aqsa Mosque to perform Taraweeh prayers in occup
+1
Despite restrictions imposed by Israeli forces, Palestinians flood to the Al-Aqsa Mosque to perform Taraweeh prayers in occupied Jerusalem.

ዛሬ በኢባዱረህማን መስጂድ የታየው የአላህ ድንቅ ስራ ዛሬ 14ኛው ታጅ የቁርኣን መድረክ ላይ የተፈጠረውን አስገራሚ ክስተት ላካፍላችሁ። ባል እና ሚስት ከአየር ጤና ወደ አለም ባንክ እየተጓዙ እያለ
ዛሬ በኢባዱረህማን መስጂድ የታየው የአላህ ድንቅ ስራ ዛሬ 14ኛው ታጅ የቁርኣን መድረክ ላይ የተፈጠረውን አስገራሚ ክስተት ላካፍላችሁ። ባል እና ሚስት ከአየር ጤና ወደ አለም ባንክ እየተጓዙ እያለ ድንገት ኢባዱረህማን መስጂድ በር ላይ የተሰራውኝ የጨረቃ ምስል ተመልከተው ይቆማል። በዚህ ሰዓት እጅግ አስደማሚውን የቃሪዎችን ድምፅ ይሰማሉ። አላህ በዚይው ቅፅበት ልባቸውን ለኢስላም ከፈተ። ወደ ውስጥ ገብተው ሸሃዳ ያዙ። አላህ የፈለገውን ያረጋል። ወላሂ!!!!!! መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf

ስናፈጥር የምንለው ዱአ ለመሸምደድ እንዲመች ቀለል ባለ መልኩ የተዘጋጀ ነው ቪዲዮውን

«ረመዿን» የሚል ስያሜ የተሰጠው በመልካም ሥራ ወንጀልን ስለሚያቃጥል ነው ይላሉ አልኢማም ሸውካኒ!
«ረመዿን» የሚል ስያሜ የተሰጠው በመልካም ሥራ ወንጀልን ስለሚያቃጥል ነው ይላሉ አልኢማም ሸውካኒ!

«ለጾመኛ ሁለት ደስታዎች አሉት፤ በሚያፈጥር ጊዜ የሚደሰተውና ጌታውን ሲገናኝ የሚደሰተው!»
«ለጾመኛ ሁለት ደስታዎች አሉት፤ በሚያፈጥር ጊዜ የሚደሰተውና ጌታውን ሲገናኝ የሚደሰተው!»

ረመዳን ቀን 1️⃣ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أتاكم شهرُ رمضانَ شهرٌ مباركٌ فرض اللهُ عليكم صيامَه، تفتحُ أبوابُ السماءِ، وتغلقُ فيه أبوابُ
ረመዳን ቀን 1️⃣ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أتاكم شهرُ رمضانَ شهرٌ مباركٌ فرض اللهُ عليكم صيامَه، تفتحُ أبوابُ السماءِ، وتغلقُ فيه أبوابُ الجحيمِ، وتغلُّ فيه مردةُ الشياطينِ، للهِ فيه ليلةٌ خيرٌ من ألفِ شهرٍ من حرمَ خيرَها فقد حُرِم.﴾ “የረመዳን ወር መጣላችሁ፤ የተባረከው ወር። አላህ በናንተ ላይ እንድትፆሙ ግዴታ ያደረገባችሁ፤ የጀነት በሮች የሚከፈቱበት፣ የጀሀነም በሮች የሚዘጉበት፣ ሸይጣኖች የሚታሰሩበት። በዚህ ወር ውስጥ ከአንድ ሺህ ሌሊት ብልጫ ያላት ሌሊት አለች፤ የሷን መልካም ነገር የተነፈገ በርግጥም መልካም ከሆነ ነገር ተንፍጓል።” 📚 ነሳዒ ዘግበውታል: 4/129

Hundreds of Gazans perform Taraweeh prayers next to the ruins of a mosque destroyed by Israeli airstrikes days ago in Rafah, south of Gaza.

Verses from the Quran were written everywhere in London.
+2
Verses from the Quran were written everywhere in London.

Despite Israeli bombardment and starvation, Palestinians perform Taraweeh prayers in the streets as Israel has destroyed most
Despite Israeli bombardment and starvation, Palestinians perform Taraweeh prayers in the streets as Israel has destroyed most mosques in northern Gaza.

የረመዳን ጾም ሕጎችና ደንቦች.pdf4.10 KB

መጃሊሱ ሸህሩ ረመዳን.pdf6.97 MB

አንብቡት! ለሌሎችም አሰራጩት! ጽድት ባለ አጻጻፍ ረመዿንን የተመለከቱ ሐዲሦች ትርጉም ነው። || t.me/MuradTadesse