cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
283
Obunachilar
-124 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
+230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

02:06
Video unavailableShow in Telegram
የዛሬው የቁርአን ግብዣ ከቂበት ሂቭዝ ውድድር የተወሰደ 🎙 ሙከሚል ደርሞሎ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4eth በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N በ ቲክ ቶክ @huda4eth ያግኙን
Hammasini ko'rsatish...
የተከበሩ ወራት… የተከበሩት ወራት ወይም الأشهر الحرم የሚባሉት ፦ 1⃣ ዙል ቂዕዳ 2⃣ ዙል ሂጃ 3⃣ ሙሀረምና 4⃣ ረጀብ ናቸው ⇛ አላህ እንዲህ ይላል ፦ {إِنَّ عِدَّةَ ٱلشُّهُورِ عِندَ ٱللَّهِ ٱثْنَا عَشَرَ شَهْرًۭا فِى كِتَٰبِ ٱللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضَ مِنْهَآ أَرْبَعَةٌ حُرُمٌۭ ۚ ذَٰلِكَ ٱلدِّينُ ٱلْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا۟ فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ } «የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ መጽሐፍ ውስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን ዐሥራ ሁለት ወር ነው፡፡ ከእነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፡፡ ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፡፡ በእነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ » 【 አተውባ 36】 🔸ቀታዳህ {فَلَا تَظْلِمُوا۟ فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ } የሚለውን ሲያብራሩ እንዲህ ብለዋል ፦ ⇛ " በማንኛውም ጊዜ ወንጀልን መስራት ከባድ ቢሆንም በእነዚህ የተከበሩ ወራት ራስን መበደል ከነሱ ውጭ በሆኑት ጊዜያት በበለጠ የከበደ ይሆናል ። አላህም የሚፈልገውን ነገር የሚያከብር ነው …" 🔹በእነዚህም ወራት ውስጥ መልካምን ስራ ማብዛት ይወደዳል ። ምክንያቱም ምንዳዎች እጥፍ ድርብ ሁነው ስለሚመዘገቡ ። እንዲሁም ወንጀሎችም በዚሁ ልክ የከበዱ ይሆናሉ ። 📌 አላህ የሰጠህን እድል አታሳለፍ ! በንፁህ ልብና ያለፈውን ወንጀልህን በምታጠራ ተውባ ወደ አላህ ተቃረብ …        ©️ Toleha Ahmed
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ከትልልቆቹም በላይ… ከአቢ በክራ (▫️) ተይዞ፡ ከአላህ መልዕክተኛ (▫️) ዘንድ ሆነን ባለንበት እንዲህ አሉ፦ ﴿أَلَا أُنَبِّئُكُمْ بِأَكْبَرِ الْكَبَائِرِ - ثَلَاثًا - الْإِشْرَاكُ بِاللَّهِ، وَعُقُوقُ الْوَالِدَيْنِ قَوْلُ الزُّورِ،﴾ “ከትልልቆቹም ወንጀሎች የበለጡ የሆነውን ወንጀል አልነግራችሁምን? ሶስት ግዜ ደጋጋሙት። በአላህ ማጋራት፣ የወላጆችን ሐቅ መቁረጥና የሐሰት ንግግር ናቸው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 87 ✔️በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📱፦ https://bit.ly/486xnrS 📱፦ https://bit.ly/41zEZkk 📱፦ https://bit.ly/4arMbTx 💻፦ https://bit.ly/41tIUPv 📱፦ https://bit.ly/3UTTSwh
Hammasini ko'rsatish...
01:29
Video unavailableShow in Telegram
🔴“Despite all the destruction, we will not leave our land if the earth wants to sigh above us.” A Palēstinian on the rubble of his house that was bombed by the occupation in Rafah.
Hammasini ko'rsatish...
"ሶስት ጊዜ ጀነትን የጠየቀ ሰው ጀነትም፦ አላህ ሆይ! ጀነት አስገባው ትላለች።ሶስት ጊዜ ከጀሀነም የተጠበቀ ሰው፤ ጀሀነም፦ አላህ ሆይ! ከእሳት ጠብቀው ትላለች።" የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) 📚 (ሰሂህ አልጃሚ:6275)
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
ነገ ማክሰኞ በሂጅሪያህ የዘመን አቆጣጠር 13ኛው ቀን ነው። አያመ-ል-ቢዽ የሚጀምርበት ቀን ነውና 3ቱን ተከታታይ ቀናት የቻለ ይጹም ውዱ ነቢይ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦          «በየወሩ 3 ቀን መጾም አመት እንደ መጾም ነው።»      
Hammasini ko'rsatish...
00:16
Video unavailableShow in Telegram
A Palestinian mother patiently waits, hoping to find one of her sons alive under the rubble after an Israeli occupation airstrike destroyed their home.
Hammasini ko'rsatish...
💔 2 1
01:28
Video unavailableShow in Telegram
የባይብል ግጭቶች!
Hammasini ko'rsatish...
00:50
Video unavailableShow in Telegram
መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ቁጥርን ጨምሮ የተለያዩ ስህተቶች መኖራቸውን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እነሆ ስሙልኝ ብሏል..!
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ዶ/ር ሙሐመድ ዿዊ አል-ዑሶይሚ ዛሬ ከነ ዶ/ር ኸሊልና ዶ/ር ሳሊም ጋር በነበረው ነድዋ ላይ ካነሳው ነጥብ መካከል፤ አንድ የሚያውቀው ሸይኽ MBC ላይ ፕሮግራም እንዲኖረው እንዳመቻቹለት ሲነግረው «እንደት ሙዚቃና ፊልም በቋሚነት በሚሰራጭበት ቲቪ ላይ ትቀርባለህ?» ስለው፤ «እነርሱ 24 ሰዓት የሚበክሉትን፤ አጋጣሞውን ካገኘኸው በ1 ሰዓት ባፈራርሰው አይሻልም ወይ?» አለኝ የሚል ይዘት ያለው መልዕክት አስተላልፏል። ባገኘኽበት አጋጣሚ ሁሉ ሰዎችን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ምራ። እንዳውም ብዙዎቹ የጠመሙ ሰዎች እንዲህ አይነት ቦታ ላይ እንጂ መስጅድና መድረሳ አታገኛቸውምና በጎዳናውም፣ በየቲቪውም፣ በየ ማኅበራዊ ሚዲያውም ተጣራ። || t.me/MuradTadesse
Hammasini ko'rsatish...