Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Kanalga Telegram’da o‘tish
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
Ko'proq ko'rsatish213
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kun
-430 kun
Postlar arxiv
Scenes from Mina as the guests of Allah begin to arrive.
Join Our Channel For More Updates : https://t.me/haramainsharif
Impressive Security Organisations...
Professional Efforts By Traffic Officers To Coordinate The Buses Of Millions Of Pilgrims.
Join Our Channel For More Updates : https://t.me/haramainsharif
+3
#PHOTOS | Ahead of the Day of Tarwiyah, the Grand Mosque is bustling with pilgrims today. #Hajj2024
ስታርድ እዝነት ይኑርህ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إِنَّ اللَّهَ كَتَبَ الْإِحْسَانَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ، فَإِذَا قَتَلْتُمْ فَأَحْسِنُوا الْقِتْلَةَ، وَإِذَا ذَبَحْتُمْ فَأَحْسِنُوا الذَّبْحَ، وَلْيُحِدَّ أَحَدُكُمْ شَفْرَتَهُ فَلْيُرِحْ ذَبِيحَتَهُ﴾
“አላህ ኢኽሳንን (ማሳመርን) በሁሉም ነገሮች ላይ ፅፏል። የገደላችሁ እንደሆነ አገዳደልን አሳምሩ። አንዳችሁ ባረደ ግዜ አስተራረዱን ያሳምር ማረጃውን ይሳል። የሚታረደውንም እንስሳም ያሳርፍ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1955
በሌላ ሀዲስ፦
﴿جاءَ رجلٌ إلى رسول الله ﷺ فقـال: يـا
رسـول الله إني لأذبحُ الشّـاةَ وأنـا أرحمها،
فقال ﷺ : والشاةُ إن رحِمتَها رحِمَك الله﴾
“አንድ ሰው ወደ አላህ መልዕክተኛ (ﷺ) በመምጣት እንዲህ አላቸው፦ ‘እኔ በጌን አርጄ ለሷም እዝነትን አድርጌ ነበር’ ረሱል (ﷺ) አሉት፦ ‘ለሷ ለበግህ እዝነትን እንዳደረክ አላህ ለአንተም ይዘንልህ።’”
📚 ኢማሙ አህመድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1081
+1
Khateebs for Jummah in Haramain Sharifain!
Masjid Al Haram: Sheikh Baleela
Masjid An Nabawi: Sheikh Thubaity
8 Dhul Hijjah | 14 June 2024
ومن يتق الله يجعل له مخرجا
አላህን የሚፈራን ሰው አላህ ከጭንቅ መውጫን ያደርግለታል!
አዲስና ወቅታዊ መልእክት በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
ከ🔆ሁዳ መልቲሚዲያ
t.me/huda4eth
+3
Tomorrow, 8th Dhul Hijjah, pilgrims will begin arriving at Mina, marking the first stage of their Hajj rituals, to spend the Day of Tarwiyah.
Join Our Channel For More Updates : https://t.me/haramainsharif
+2
ነገ ዙልሂጃ 8 ሚና ተጠቃሎ ለመግባት ሁጃጆች ወደ ሚና እየተጓዙ ነው። መካ የሚገኙ ካዲሞች እንደገለፁልን ዛሬ በዚህ ሰዓት ኢትዮጵያውያን ሁጃጆችን ጨምሮ የመላው ዓለም ሁጃጆች ወደ ሚና እየተጓዙ ነው።
Shaykh Ibn al-Uthaymeen رحمه الله:
By Allāh, a day will come upon you that you would hope to see in your record
A tasbeeh (Subhan Allāh) or
tahmeed (Alhamdulillāh),
A takbeer (Allāhu Akbar)
or tahleel (La ilaha illa Allāh).
💡اللقاءات الشهرية ج٣ ص٦٧
ጂልባቧንም ሆነ ኒቃቧን ትለብሳለች፤ ትምህርቷንም ትማራለች‼
================================
✍ ትናንት በተጀመረው የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ የሚኒስትሪ ፈተና ላይ በሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ የጀሞ 2 አንደኛ ደረጃ ት/ቤት አንድትን እህት ጂልባብ ካላወለቅሽ ብሎ ከፈተና በማገድ ፈተናው እንዲያልፋት እንዳደረገና "ልጄ ጂልባቧን ሳታወልቅ ትፈተን!" ያለው አባቷ እንደታሰረ መረጃ አጋርቻችሁ ነበር።
አል-ሐምዱ ሊላህ፤ የታሰረው አባቷ ተፈቷል። እርሷም ጂልባቧን ለብሳ ዛሬ ወደ ፈተናዋ ገብታለች። ትናንት ያለፏትን ፈተናዎችም እንድትፈተን ተብሏል። ይሄው ነው የሚያስማማን!
ግን ይህን ያደረገው አካል በምትኩ ይታሰርልን ልል ነበር ለጊዜው ዐውፍ እንበለው መሰል።
ኒቃብና ጂልባባቸውን ለብሰው ይማራሉ፣ የሃገራቸውን ችግር ፈቺ ዜጋ ይሆናሉ። «ሴቶችን ማስተማር ማኅበረሰቡን እንደማስተማር ነው!» ብላችሁ እየደሰኮራችሁ ጂልባብና ኒቃብ የሚለብሱ ሴቶች ግን አይማሩም ማለት ዲስኩራችሁን የሚያበላሽ ድንቁርና ነው። ሴት ልጅ ኒቃብና ጂልባብ ስትለብስ ጾታዋ አልተቀየረም፤ እንዳውም ይበልጥ ትክክለኛ ክብሯን የጠበቀች ሴት ሆነች እንጂ!
ልጅቷም አባቷም የሚደነቁ ናቸው። ከፈተና ሲያግዷት «በቃ! ከሚያልፍሽ አውልቂና ተፈተኚ!» ብሎ ጫና ከማድረግ ይልቅ ልጄ ጂልባቧን ለብሳ ትፈተናለች ብሎ የታገለና ለእስር የተዳረገ ጀግና አባት ነው። በመጨረሻም መብቱን አስከብሯል። ልጂቷም አውልቄ ልፈተን ብላ ሳታመነታ እስከመጨረሻው በመታገሏ ለጊዜው መደናገጥ ሊፈጠር ቢችልም በአላህ ፈቃድ ድሉን በእጇ አድርጋለች። አላህ ፈተናውንም ያግራላት፣ ለዲኗም ለዱንያዋም የምትጠቀምበት ያድርግላት። ሌሎች እህቶችም በዲናችሁ ሳትደራደሩ መብታችሁ በልመና ሳይሆን በማስከበር ላይ በርቱ። ደግሞ እየለበሳችሁ! ብዙልን። @MuradTadesse
«በትምህርት ቤቶች በየጊዜው የሚያገረሸው የኒቃብ ክልከላ ጉዳይ ቋሚ መፍትሔ ሊበጅለት ይገባል።
«=» «=» «=» «=» «=»
ፊትን ከባዕድ ወንዶች መሸፈን ግዴታ መሆኑ የአብዛኛዎቹ ዑለማዎች አቋም ነው።
ሆኖም ሴቶች ፊትና በማይሰጋበት ሁኔታ #ለአስፈላጊ_ጉዳይ ፊታቸውን ለወንዶች ማሳየት እንደሚችሉ የሁሉም የፊቅህ ሊቃውንት ንግግር ያሳያል።
በዚህ መሰረት ተማሪዋ ወደ ትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ስትገባ፣ ወደ ፈተና ማእድ ስትገባ፣ አጠራጣሪ ሁኔታ ሲኖር ወይም በማንኛውም ጊዜ ማንነቷን ማጣራትና ከመታወቂያዋ ጋር ማመሳከር ሲያሰፈልግ ፊቷን ገልጣ አሳይታ መልሳ መሸፈን ትችላለች።
«ሙሉ በሙሉ ተገልጠሽ ካልቆየሽ አትገቢም!» ማለት ግን ሀይማኖታዊ መብትን በግልፅ የሚጋፋ፣ ሴኪዩላሪዝም ራሱ የማየደግፈው… ምንም አግባብነት የሌለው የግለሰቦች ድርቅና ነው።»
©: ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
#ሒጃብ #ኒቃብ #ትምህርት
Hajj, and its Status in Islām by Shaykh Sāleh ibn Fawzān al-Fawzān حفظه الله
+3
"1.3 "ሚሊዮን ሁጃጆች ሳውዲ አረቢያ ገብተዋል ተባለ።
…
ለዘንድሮ 1445 ኛው ዓ.ሂ ሀጅ ለማድረግ እስካሁን ከተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች የተወጣጡ 1.3 ሚሊየን ሰዎች ሳዑዲ አረቢያ መግባታቸውን የሳዑዲ ሀጅና ኡምራ ሚኒስቴር አስታውቋል።
.
የመጨረሻዎቹ ኢትዮጲያውያን ሁጃጆች በትላንትናው ዕለት ወደ ሳዑዲ አረቢያ መጓዛቸውን የተገለፀ ሲሆን በዘንድሮ ሀጅ "12,000" ሁጃጆች ወደ ሳዑዲ አረቢያ ማቅናታቸውን የኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በትላንትናው ዕለት በሰጠው መግለጫ ማንሳቱ ይታወሳል።
…
ሳዑዲ አረቢያ በዘንድሮ ሀጅ በርካታ ዝግጅቶችን ማድረጓን የገለፀች ሲሆን ከነዚህም መካከል ዘመናዊ መጓጓዣዎች፤የሙቀት ማቀዝቀዣ መሳሪያዎች ሁጃጆችን የሚያስተናግዱ በርካታ ባለሙያዎች እንዲሁም በቂ የፀጥታ ሀይል መመደቡን ገልፃለች።
.
The US has been arming Israel, which stands accused of genocide, with high-tech weapon systems and smart ammunition since it began its brutal invasion of Palestine’s Gaza on October 7 last year.
Here are some of the lethal American weapons Israel has used on the besieged enclave 👆
﴿وَالفَجرِ، وَلَيالٍ عَشرٍ﴾..
قال ابن رجب -رحمه الله-: "وأما الليالي العشر فهي عشر ذي الحجة هذا الصحيح الذي عليه جمهور المفسرين من السلف وغيرهم".
#تصوير_مرئي_مميز_من_المحراب
تلاوة فضيلة الشيخ د. #ماهر_المعيقلي من صلاة العشاء 2 ذو الحجة 1445هـ.
#فروض_ذو_الحجة_١٤٤٥
Hundreds of mist powered Fans provide a comfort atmosphere to Hujjaj around Masjid Al Haram
🗣TAKBEERAT REMINDER💡
⊰᯽⊱┈──╌❊╌──┈⊰᯽⊱
✨تكبيرات✨
♦️الله اكبر الله اكبر الله اكبر♦️
♦️لااله الا الله والله اكبر♦️
♦️الله اكبر♦️
♦️ولله الحمد♦️
💬 Takbeerat all the way
till the 13th of Dhul Hijjah
✨ إِنْ شـــــــآء اللّٰــــــــه ✨
⊰᯽⊱┈──╌❊╌──┈⊰᯽⊱
It Is Recommended For The Men To Raise Their Voices When Saying The Takbīr During The First Ten Days Of Dhū al-Ḥijjah
Imām al-Bukhāri رحمه الله said: "Ibn 'Umar رضي الله عنه and Abū Hurayrah رضي الله عنه would go out to the market place on the ten days of Dhū al-Ḥijjah saying the takbīr. Upon hearing them, the people would do likewise."
● [صحيح البخاري ٣٢٩/١]
#Dhul_Hijjah
