uz
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Kanalga Telegram’da o‘tish

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

Ko'proq ko'rsatish
213
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kun
-430 kun
Postlar arxiv
ብዙዎች ቆሰሉ - ብዙዎች አለፉ በህይወት እያሉ - ባሮችህ ደም ተፉ በዘረጋሃው ምድርህ - ሙስሊሞች ተገፉ እነዛ አውሬዎች - ሬሳን አሰለፉ ሴትም አልቀራቸው - ህፃንም ቀጠፉ ገደልን እያሉ - በደስታም ደነፉ ⭕️ በባረከው ምድርህ  - *ባሮችህ ረገፉ* ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ያ አላህ! ለፈለስጢን (Palestine) የሰማይ መላእክትን፣ የምድርንም ጭፍሮች፣ በውስጧም ያሉትን ሁሉ ከአላህ ለሆነ ዝዕዛዝ ታዛዥ በዚህም ድልን አድርግላቸው። --------- ያ አላህ! የስኬትህን በሮች ክፈትላቸው፣ ጉዳያቸውን አቅልላቸው፣ በትእግስታቸውም ላይ አጽናላቸው። ባንተው መንገድም (በእስልምና በተውሂድ በሱና) አፅናቸው‼️ ያ አላህ! ከፍ አድርጋቸው። አንተ ከቅርብም ከሩቅም ጠላቶቻቸው ሁሉ ጠብቃቸው። ከጭንቅም ሁሉ መውጫን አድርግላቸው። ---------- አላህ ሆይ ለፈለስጢን (Palestine) እና የፈለስጢንን (Palestinian 🇵🇸 ) ሕዝብ በጥበቃህ ሾር አድርጋቸው፤  በጠላቶቻቸውም ላይ ድልን አጎናፅፋቸው።  ጠላቶችን (የሁዳ / ፅዮናዊያንን) አርስ በርስ  አድርጋቸው! መጀመሪያም አንድ ሀገር የሌላቸው አንተን የካዱና ባልሆነ ነገር አንተን የጠረጠሩ፣ ያመፁ ህዝቦች ናቸውና ከምድረ-ገፅ አጥፋቸው‼️ ⭕️ ❝ አንተን በድህነት የጠረጠሩ ❞ ቆሻሻ ህዝቦች ናቸውና በሁሉም ነገር ድህነትን ሰልጥባቸው! ⭕️ ❝ ያንተን የአዛኙን፣ የቸሩን ግታችን እጅ ወደላይ ታስሯል ❞ ያሉ ነብያት የረገሟቸው እርጉምና ቆሻሻ ህዝቦች ናቸውና በጥበብህ እጆቻቸውን ጠፍራቸው። ባሮችህን ለማጥቃት ሲቀርቡ፣ ሲያስቡ እጆቻቸውም መሳሪያዎቻቸውም እንዳይሰሩላቸው አድርግ‼️ ● ምድሩም አንተ የዘረጋሃው ምድር ነው፣ ሰማዩም ሰማይህ ነው፣ ቤቱም (አቅሳም) አንተው የባረከው ቤት ነውና ጥበቃ አይለያቸው!! አሚን ያረብ! አሚን ያአላህ! አሚን ያራህማን! አሚን ያራሂም! Join:- YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 https://ummalife.com/ReshadMuzemil t.me/ReshadMuzemil

አያሳዝንም በአላህ! አላህ ሆይ! ለማን ትተወናለህ? በሩቅ ሆነው ለማያግዙን? ወይንስ አፍንጫችን ስር ላሉት ጠላቶቻችን? እንዳዘዝከን ሁሉ ለምነንሃል፤ ቃል እንደገባህልን ሁሉ ዱዓችንን ተቀበለን።

መንሃጃቸው ምንም ቢሆን ምንም! ስንቱ ኃያላን ተጠራርቶባቸው ሳለ እስካሁን ቀጥ አድርገው ይዘዋል። ቢያንስ የ"ላ ኢላሃ ኢለል'ሏህ" ወንድሞቻችን ናቸውና ያለ አግባብ ቃላት ስንሰነዝር አላህ ፊት እንዳይጠይቁን እንጠንቀቅ። አይሁዳዊያንን በመጥላት ረገድ መንሃጃችንም ዐቂዳችንም አንድ ነው። አረመኔዋ እየተዋጋቻቸው ያለው ሙስሊም ስለሆኑና ባሪያ ስላልሆኑላት እንጂ ለመንሃጃቸው አይደለም። በአላህ እገዛ፦ ጘ-ዝ'ዛ የወራሪዎቿ መቀበሪያ ትሆናለች‼ ኢንሻ አላህ! #Murad_Tadesse

Breaking : Gaza Now correspondent: Israeli occupation aircraft are launching internationally banned phosphorus bombs into Gaza now.

Reminder; don't stop talking about Gaza 🇵🇸
+1
Reminder; don't stop talking about Gaza 🇵🇸

أخرج البخاري في صحيحه، عن أبي هريرة -رضي الله عنه- أنّ النبيّ -صلّى الله عليه وسلّم- قال: (أتاكم أهلُ اليمنِ، هم أرقُّ أفئدةً وألينُ قلوبًا، الإيمانُ يَمانٌ والحكمةُ يمانيةٌ) فَلَمْ تَقْتُلُوهُمْ وَلَٰكِنَّ اللَّهَ قَتَلَهُمْ ۚ وَمَا رَمَيْتَ إِذْ رَمَيْتَ وَلَٰكِنَّ اللَّهَ رَمَىٰ ۚ وَلِيُبْلِيَ الْمُؤْمِنِينَ مِنْهُ بَلَاءً حَسَنًا ۚ إِنَّ اللَّهَ سَمِيعٌ عَلِيمٌ አልገደላችኋቸውም ግን አላህ ገደላቸው፡፡ (ጭብጥን ዐፈር) በወረወርክም ጊዜ አንተ አልወረወርክም፡፡ ግን አላህ ወረወረ (ወደ ዓይኖቻቸው አደረሰው)፡፡ ለአማኞችም ከርሱ የኾነን መልካም ጸጋ ለመስጠት (ይህን አደረገ)፡፡ አላህ ሰሚ ዐዋቂ ነውና፡፡     

ነብያችን ﷺ እንዲህ ይላሉ፦ تُفْتَحُ أَبْوَابُ الْجَنَّةِ يَوْمَ الِاثْنَيْنِ وَيَوْمَ الْخَمِيسِ، فَيُغْفَرُ لِكُلِّ عَبْدٍ لَا يُشْرِكُ بِاللَّهِ شَيْئًا، إِلَّا رَجُلًا كَانَتْ بَيْنَهُ وَبَيْنَ أَخِيهِ شَحْنَاءُ، فَيُقَالُ : أَنْظِرُوا هَذَيْنِ حَتَّى يَصْطَلِحَا، أَنْظِرُوا هَذَيْنِ حَتَّى يَصْطَلِحَا، أَنْظِرُوا هَذَيْنِ حَتَّى يَصْطَلِحَا ". “የጀነት በሮች ሰኞ ቀንና ሐሙስ ቀን ይከፈታሉ። ከዚያም ለያንዳንዱ በአላህ ላይ ምንም የማያጋራ ሙስሊም ምህረት ይደረግለታል። በእሱና በወንድሙ መካከል ጥላቻ (ቂም) ያለበት ሰው ሲቀር። ‘እነዚህን እስከሚታረቁ ድረስ አቆዩ’ ‘እነዚህን እስከሚታረቁ ድረስ አቆዩ’ ይባላል።” 📚 [ሙስሊም፡ 2565

وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡

ብዙዎች ቆሰሉ - ብዙዎች አለፉ በህይወት እያሉ - ባሮችህ ደም ተፉ በዘረጋሃው ምድርህ - ሙስሊሞች ተገፉ እነዛ አውሬዎች - ሬሳን አሰለፉ ሴትም አልቀራቸው - ህፃንም ቀጠፉ ገደልን እያሉ - በደስታም ደነፉ ⭕️ በባረከው ምድርህ  - *ባሮችህ ረገፉ* ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ያ አላህ! ለፈለስጢን (Palestine) የሰማይ መላእክትን፣ የምድርንም ጭፍሮች፣ በውስጧም ያሉትን ሁሉ ከአላህ ለሆነ ዝዕዛዝ ታዛዥ በዚህም ድልን አድርግላቸው። --------- ያ አላህ! የስኬትህን በሮች ክፈትላቸው፣ ጉዳያቸውን አቅልላቸው፣ በትእግስታቸውም ላይ አጽናላቸው። ባንተው መንገድም (በእስልምና በተውሂድ በሱና) አፅናቸው‼️ ያ አላህ! ከፍ አድርጋቸው። አንተ ከቅርብም ከሩቅም ጠላቶቻቸው ሁሉ ጠብቃቸው። ከጭንቅም ሁሉ መውጫን አድርግላቸው። ---------- አላህ ሆይ ለፈለስጢን (Palestine) እና የፈለስጢንን (Palestinian 🇵🇸 ) ሕዝብ በጥበቃህ ሾር አድርጋቸው፤  በጠላቶቻቸውም ላይ ድልን አጎናፅፋቸው።  ጠላቶችን (የሁዳ / ፅዮናዊያንን) አርስ በርስ  አድርጋቸው! መጀመሪያም አንድ ሀገር የሌላቸው አንተን የካዱና ባልሆነ ነገር አንተን የጠረጠሩ፣ ያመፁ ህዝቦች ናቸውና ከምድረ-ገፅ አጥፋቸው‼️ ⭕️ ❝ አንተን በድህነት የጠረጠሩ ❞ ቆሻሻ ህዝቦች ናቸውና በሁሉም ነገር ድህነትን ሰልጥባቸው! ⭕️ ❝ ያንተን የአዛኙን፣ የቸሩን ግታችን እጅ ወደላይ ታስሯል ❞ ያሉ ነብያት የረገሟቸው እርጉምና ቆሻሻ ህዝቦች ናቸውና በጥበብህ እጆቻቸውን ጠፍራቸው። ባሮችህን ለማጥቃት ሲቀርቡ፣ ሲያስቡ እጆቻቸውም መሳሪያዎቻቸውም እንዳይሰሩላቸው አድርግ‼️ ● ምድሩም አንተ የዘረጋሃው ምድር ነው፣ ሰማዩም ሰማይህ ነው፣ ቤቱም (አቅሳም) አንተው የባረከው ቤት ነውና ጥበቃ አይለያቸው!! አሚን ያረብ! አሚን ያአላህ! አሚን ያራህማን! አሚን ያራሂም! Join:- YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 https://ummalife.com/ReshadMuzemil t.me/ReshadMuzemil

እስራኤሎች ፍልስጤምን በሂደት ለመቆጣጠር እንቅስቃሴ ሲጀምሩ የነበረውን ሁኔታ አንድ ፍልስጤማዊ አዛውንት እንዲህ ሲል አውግቷል ፦ " አንድ አይሁድ መጣን መሬቴን እንድሸጥለት ጠየቀኝ። እምቢ አልኩት!!! መሬቴን ለመውሰድ ሲል የፈለግኩትን ያህል ገንዘብ እንደሚከፍለኝ ነገረኝ። እኔ ግን አልተቀበልኩትም!! "ባዶ ቼክ ልስጥህና የፈለግከውን ያህል ገንዘብ ቁጥር ፃፍበት" አለኝ። ሆኖም አሻፈረኝ አልኩት።    "ይህቺን መሬትህን እንድትተውልኝ ምን ማድረግ አለብኝ? " ሲል ጠየቀኝ።    እንዲህ አልኩት ፦ " ባዶ ወረቀት ልስጥህና ዓለም ላይ ያሉ ሙስሊሞች በሙሉ ፍልስጤም ላይ ያላቸውን ድርሻ እንዲተዉልህ እያንዳንዳቸውን አስፈርመህ ና !! ከዚያ በኋላ እኔም እተውልሃለሁ። ፍልስጤም የኔ  አይደለችም ፤ የሁሉም ሙስሊሞች እንጂ !! የሙስሊሞችን ሁሉ ፊርማ ካመጣህልኝ በነፃ እለቅልሃለሁ" አልኩት!!    አዎ ፍልስጤም የሁላችንም ናት!!

በህፃናት ቦምብ ማዝነብ እራስን ከጥቃት መከላከል ይደለም!
በህፃናት ቦምብ ማዝነብ እራስን ከጥቃት መከላከል ይደለም!

የቁርዓን_ግብዣ

ብዙዎች ቆሰሉ - ብዙዎች አለፉ በህይወት እያሉ - ባሮችህ ደም ተፉ በዘረጋሃው ምድርህ - ሙስሊሞች ተገፉ እነዛ አውሬዎች - ሬሳን አሰለፉ ሴትም አልቀራቸው - ህፃንም ቀጠፉ ገደልን እያሉ - በደስታም ደነፉ ⭕️ በባረከው ምድርህ - *ባሮችህ ረገፉ* ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ያ አላህ! ለፈለስጢን (Palestine) የሰማይ መላእክትን፣ የምድርንም ጭፍሮች፣ በውስጧም ያሉትን ሁሉ ከአላህ ለሆነ ዝዕዛዝ ታዛዥ በዚህም ድልን አድርግላቸው። --------- ያ አላህ! የስኬትህን በሮች ክፈትላቸው፣ ጉዳያቸውን አቅልላቸው፣ በትእግስታቸውም ላይ አጽናላቸው። ባንተው መንገድም (በእስልምና በተውሂድ በሱና) አፅናቸው‼️ ያ አላህ! ከፍ አድርጋቸው። አንተ ከቅርብም ከሩቅም ጠላቶቻቸው ሁሉ ጠብቃቸው። ከጭንቅም ሁሉ መውጫን አድርግላቸው። ---------- አላህ ሆይ ለፈለስጢን (Palestine) እና የፈለስጢንን (Palestinian 🇵🇸 ) ሕዝብ በጥበቃህ ስር አድርጋቸው፤ በጠላቶቻቸውም ላይ ድልን አጎናፅፋቸው።  ጠላቶችን (የሁዳ / ፅዮናዊያንን) አርስ በርስ  አድርጋቸው! መጀመሪያም አንድ ሀገር የሌላቸው አንተን የካዱና ባልሆነ ነገር አንተን የጠረጠሩ፣ ያመፁ ህዝቦች ናቸውና ከምድረ-ገፅ አጥፋቸው‼️ ⭕️ ❝ አንተን በድህነት የጠረጠሩ ❞ ቆሻሻ ህዝቦች ናቸውና በሁሉም ነገር ድህነትን ሰልጥባቸው! ⭕️ ❝ ያንተን የአዛኙን፣ የቸሩን ግታችን እጅ ወደላይ ታስሯል ❞ ያሉ ነብያት የረገሟቸው እርጉምና ቆሻሻ ህዝቦች ናቸውና በጥበብህ እጆቻቸውን ጠፍራቸው። ባሮችህን ለማጥቃት ሲቀርቡ፣ ሲያስቡ እጆቻቸውም መሳሪያዎቻቸውም እንዳይሰሩላቸው አድርግ‼️ ● ምድሩም አንተ የዘረጋሃው ምድር ነው፣ ሰማዩም ሰማይህ ነው፣ ቤቱም (አቅሳም) አንተው የባረከው ቤት ነውና ጥበቃ አይለያቸው!! አሚን ያረብ! አሚን ያአላህ! አሚን ያራህማን! አሚን ያራሂም!

This man spoke what was in the hearts of millions.

ከፌስቡክ መንደር የተገኘ የተመቸኝ መልዕክት፦ «…  መኪና ውስጥ ነበርን፤ (ፒዛ አዘን እየበላን) አስተናጋጁ ሲያልፍ በእጄ ቢል እንዲያመጣልኝ ነገርኩት። ቢል ይዞ መጣ። እያየኝ ከፊት ከኃላ ኪሴ አውጣጥቼ ሂሳብ ከፈልኩ ... ሄደ። መልስ መጠበቅ ጀመርኩ፤ አልመጣም። ጠበኩት፤አልመጣም። ተበሳጭቼ ክላክስ አስጮህኩ። (ሱሰኛ ይመስላል ፣ የቀረውን ገንዘብ ለማስቀረት አስቦ ነው ፣ ጉርሻ በፍቃደኝነት የሚሰጥ እንጂ በብልጠት የሚዘገን አይደለም ፣ ሲቆይብን ሰልችቶን እንድንሄድ ነው።) ያስጮኩትን ክላክስ ሰምቶ መጣ። "መልስ ስጠን እንጂ ጌታው! "አልኩት። "የሰጠኸኝ አራት መቶ ብር ነው፤ ሂሳቡ ደሞ አራት መቶ ሰላሳ አምስት ብር ነው "አለኝ (ኪሴን ስበረብር ስላየኝ የለው ይሆናል በማለት ተሳቆ ነው እንዳልገረጣ ይጎላል ያላለው።) ከሌለህ ብዬ ነው አይነት ፊት አሳየኝ ። አንዳንድ አድራጎት የሚያገዝፈው አደራረጉ ነው። ይቅርታ ቢሉን በደንብ ስላላስተዋልኩት ነበር። በጣም አመሰግናለሁ አልኩት። እንደገና ኪሴን በርብሬ ድፍን ሁለት መቶ ብር ሰጠሁት፤ እንዲመጣልኝ እንዳልቸኮልኩ እንዲሄድልኝ ቸኮልኩ። መልስ ሊያመጣልኝ ሄደ! ሳይነግሩን ለዋሉልን እየነገርን መዋል ነውር ነው አይደል ? ሳይመጣብኝ ሄድኩኝ ።» ©️ Murad Tadesse

DO NOT STOP TALKING ABOUT PALESTINE LET'S SPREAD THE WORDS‼️📢 IT'S A HUMANITARIAN DUTY! No internet communication, no food,
DO NOT STOP TALKING ABOUT PALESTINE LET'S SPREAD THE WORDS‼️📢 IT'S A HUMANITARIAN DUTY! No internet communication, no food, no safe place to live. How many PALESTINIAN CHILDREN have to die before Israel stops their TERRORISM? #StopGenocideInGaza #CeaseFireNOW #NoOilForIsrael