uz
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Kanalga Telegram’da o‘tish

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

Ko'proq ko'rsatish
213
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kun
-430 kun
Postlar arxiv
+1
More than 500 people were killed and many remain severely injured as the latest Israeli airstrike hit a hospital in Gaza, the Palestinian Health ministry said.

ሆስፒታሉ በሚመታበት ሰኣት😥😥😥

እጅግ አሳዛኝ‼ =========== ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን‼ እስራኤል በጋዛ ውስጥ አሁን ሆስፒታል በቦምብ ያወደመች ሲሆን፤ በውስጡ ከነበሩ ታካሚዎችና የተጠለሉ ሰዎች መካከል ከ500 በላይ የሚሆኑት ህይዎታቸው አልፏል፤ ከ600 በላይ የሚሆኑት ለከፍተኛ ጉዳት ተዳርገዋል። አላሁ-ል-ሙስተዓን!

5 Short Supplications To Say To Support The Ummah No. 1: اللهُمَّ أَعِزَّ الإِسْلامَ وَالمُسْلِمِينَ، وَأَذِلَّ الشِّرْكَ وَالمُشْرِكِينَ Allāhumma aizzal-Islāma wal-Muslimīn, wa adhillash-shirka wal-Mushrikīn. O Allāh! Raise the standing of Islām and the Muslims, and degrade the standing of Shirk and the Mushrikīn. No. 2: اللَّهُمَ أنْصُرْ الْمُسْلِمِينَ فِي فِلَسْطينَ  وَ فِي كُلِّ مَكانٍ Allāhummansur al-Muslimīna fil falastīn wa fi kulli makān. O Allāh! Help the Muslims in Palestine in all places [around the world]. No. 3: اللَّهُمَ   أنْصُرْهُمْ   على   عَدُوِّكَ   وَ   عَدُوِّهِمْ Allāhummansur ‘ala ‘aduwwika wa ‘aduwwihim. O Allāh! Help [and support] them [the Muslims] to gain victory over Your enemy and theirs. No. 4: اللّـهُمَّ   واحْفظهُمْ   من   كُلِّ   شرٍّ   وسُوءْ   اللّـهُمَّ   أُنْصرْهم   في   كُلِّ   مكانْ Allāhumma wahf-dhahum Min Kulli Sharrin Wasu’. Allāhumma unsurrhum Fi Kulli Makkān. O Allāh! Protect them from all that is evil and bad. O Allāh! Grant victory to the Muslims all over your Land. No. 5: اللهُمَّ فُكَّ قَيْدَ أَسْرَانَا وَأَسْرىَ المُسْلِمِِينَ، وَرُدَّهُمْ إِلُى أَهْلِهِمْ سَالِمِينَ Allāhumma fukka qayda asrāna wa asral-muslimīn, wa ruddahum ila ahli-him salimīn. O Allāh! break free the shackles of our prisoners and the prisoners of the Muslims and return them safely to their families. Action Plan: - Memorise the supplications. - Read them in your prostration when you pray voluntary prayers like the night prayer. - Share to friends and family DONT FORGET THE UMMAH IN YOUR SUPPLICATIONS #Duaa #Umaah Join:-

Facebook እስራኤልን ነው የሚደግፈው ልበል⁉️
Facebook እስራኤልን ነው የሚደግፈው ልበል⁉️

🏝 ዒማሙ አህመድ መሆን ካቃተህ 🌱አቡል ኸይሰም ሁን‼ 🏝 የታላቁ ዒማም አህመድ ዒብኑ ኸንበል ልጅ የሆነው አብደሏህ እንዲህ ሲል ይተርካል; ✍ አባቴ ብዙ ጊዜ "አላህ ሆይ ለአቡ ኸይሰም ማረው, ለአቡል ኸይሰም ዕዘንለት" ሲል እሰማው ነበር። አባቴ ሆይ አቡል ኸይሰም ማን ነው❓ ብዬ ጠየቅኩት 👉🏿 "ከገጠሬዎች የሆነ አንድ ሰው ነው ፊቱን ራሱ አይቼው አላቅም። ግን እነዝያ ያለፉት በሆኑ ስገረፍባቸው በነበሩት ሌሊቶች ውስጥ አንድ ቀን መግረፊያ ክፍል አስገብተው አስቀመጡኝ ሳለሁ; የሆነ ሰው ጀርባዬን መታ አረገኝና => {አህመድ ዒብኑ ኸንበል አንተ ነህን❓} አለኝ አዎን አልኩት => {ታቀኛለህን❓}ሲለኝ አላቅህም አልኩት 👉🏿 {እኔ አቡል ኸይሰም የተባልኩ የገጠር ሰው ነኝ, ኸምር እጠጣለሁ, የሰው ንብረትም ዕቀማለሁ, በዚህ ድርጊቴ መንግስት ፊት ቀርቤ አስራ ስምንት ሺህ ግርፋት በተለያዩ ጊዜያት ተገርፌያለሁ። 👌 ይህ ሁሉ ስገረፍ ግን በሸይጣን መንገድ ላይ ሆኜም እችለው ነበር። 👇🏾 👉🏿አህመድ ሆይ አንተ ግን በአላህ መንገድ ላይ ነህና ሰብር አድርግ ‼አለኝ። ከዝያ በኋላ አስረው ሲገርፉኝ አንዲትን ግርፋት ባረፈችብኝ ቁጥር የአቡል ኸይሰም ንግግር ትዝ ይለኝና በውስጤ 🤝  {አህመድ ሆይ በአላህ መንገድ ላይ ነህና ሰብር አድርግ‼} እል ነበርኩ ✍አህመድ ዒብኑ ኸንበል መሆን ካቃተህ 👉🏿አቡል ኸይሰም ሁን‼ ✍ ምንም እንኳ ውድቅ የሆነ ነገር ላይ የተዘፈቅክ ብትሆንም 👉🏿የዕውነት ባልተቤቶችን ውደዳቸው‼ ✍ምንም እንኳ በወንጀል የሰመጥክ ብትሆንም 👉🏿ደጋጎችን ውደዳቸው‼ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓             ©️ tolehaahmed                                                             ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛