Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
Kanalga Telegram’da o‘tish
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
Ko'proq ko'rsatish213
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kun
-430 kun
Postlar arxiv
አግራሞቴን በብዕር // ከትዝብቴ ማህደር
አንዳንዴ እንዲህ ይመስላል ሰዎች ለራሳቸው ጥቅም ብቻ ሲሉ አብረውን የሚጓዙ! ....
... ጥቅሙን ያጡ ጊዜ ወይም ከእኛ ይፈልጉት የነበረውን ነገር ሲያገኙ የአብሮነታቸውን ገመድ ይቆርጡታል።
ተሳክቶላቸው ከሆነ ገመዱን የቆረጡት፤ አልሃምዱሊላህ።
የተሳካላቸው መስሏቸው ብቻ ከሆነ ደግሞ፤ አላህ ለነሱ ኸይር (መልካም) የሆነ ስኬትን ያጎናፅፋቸው።
✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
ummalife.com/ReshadMuzemil
አግራሞቴን በብዕር // ከትዝብቴ ማህደር
አንዳንዴ እንዲህ ይመስላል ሰዎች ለራሳቸው ጥቅም ብቻ ሲሉ አብረውን የሚጓዙ! ....
... ጥቅሙን ያጡ ጊዜ ወይም ከእኛ ይፈልጉት የነበረውን ነገር ሲያገኙ የአብሮነታቸውን ገመድ ይቆርጡታል።
ተሳክቶላቸው ከሆነ ገመዱን የቆረጡት፤ አልሃምዱሊላህ።
የተሳካላቸው መስሏቸው ብቻ ከሆነ ደግሞ፤ አላህ ለነሱ ኸይር (መልካም) የሆነ ስኬትን ያጎናፅፋቸው።
✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
ummalife.com/ReshadMuzemil
አግራሞቴን በብዕር
⚔️የመጀመሪያ ህይወት እስትፋሳችን ከተጀመረበት ጀምሮ የመጨረሻ ሞት ከመሞታችን በፊት፤ በዚህ መሃል ጥሩና መጥፎ ለይቶ ማወቅ ነው የሰው ልጅ ህይወት!!
እኛ ባደረግነው ጥፋት የተነሳ የኛ ህይወት የፈለገ ነገር ይሁን፤ ግን የሌሎች ህይወት ምንም አይነት ጉዳት ሊገጥመው አይገባም‼️🛤🗝
✍ ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
ለአስታያየት:- t.me/ReshadMuzemil
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
Telegram: t.me/SharpSwords1
Tiktok: tiktok.com/@sharpswords1
YouTube: youtube.com/@SharpSwords1
Instagram: Instagram.com/sharp_swords1
Ummalife: ummalife.com/ReshadMuzemil
It is Upon the Woman to be Grateful to Her Husband _ Shaykh Sulayman al-Ruhayli حفظه الله
Grade 9 Info & Materials
ቃል በገባሁላችሁ መሰረት 👇👇👇
▶ ለ9ኛ ክፍል ተማሪዎች፦
➤ Student Text books and Teacher Guides
➤ በተለያቱ ትምህርት ቤቶች የተዘጋጁ:-
➢ Models
➢ Worksheets
➢ Short notes
➢ በሁሉም የት/ት አይነቶች በአማርኛ የተዘጋጁ ቪድዮዎችን እና ለእናንተ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን የምንለቅበት ቻናል እነሆ ብያለሁ።
◆ የቻናሉ ማስፈንጠሪያ (Link) ከታች አለ!!
⭕️ [[በድጋሚ የተለጠፈ]]
👇👇👇👇👇👇
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
https://t.me/Grade9Info
Group: t.me/Grade9InfoGroup
🇵🇸 አግራሞቴን በብዕር
▮ ጠንካራ ሰው ማለት:-
በአጠገቡ ያሉ ሰዎችን የሚያስደስት
በህይወቱ ሁልጊዜ ስህተት ማይሰራ፤ አንዳንዴም ስህተት ሲፈፅም ስህተቱን አምኖ ተቀብሎ ይቅርታ የሚጠይቅ።
ምላሽ ሳይጠብቅ ሰዎችን የሚረዳ፣ ፍትሃዊና እውነተኛ የሆነ ሰው ነው። በእርግጥም ይህ ሰው ምንኛ ታደለ!!
አንተ በቻልከው መጠን የሰው ልጆችን እርዳ! አንተን ፈጣሪ ይረዳሃል።
መልካም ሁን ለመልካምነትህ ግን ምላሽ አትጠብቅ። ለመልካምነትህም ዋጋ (ተመን) አታውጣለት፤ መልካምነትህን የሚለካው ለሰው ልጆች ያለህ እውነተኛ ፍቅርና አክብሮት ብቻ ነው።
✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
ለአስታያየት: t.me/ReshadMuzemil
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
Telegram: t.me/SharpSwords1
Tiktok: tiktok.com/@sharpswords1
YouTube: youtube.com/@SharpSwords1
Instagram: Instagram.com/sharp_swords1
Ummalife: ummalife.com/ReshadMuzemil
ለረሃብ አይጋለጡም!
ረሱል () እንዲህ ብለዋል፦
﴿لا يَجُوعُ أهْلُ بَيْتٍ عِنْدَهُمُ التَّمْرُ.﴾
“ቴምር ቤታቸው ውስጥ ያለ ቤተሰቦች ለረሀብ አይጋለጡም።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 2046
በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
፦ https://bit.ly/4ayf0xJ
በጁሙዓህ ቀንና ሌሊት በውዱ ነቢይ ላይ ሶለዋት ማውረድ ብናበዛ ትርፋማዎቹ እኛው ነን።
ﷺ {يا أيها الذين آمنوا صلوا عليه وسلموا تسليما} ﷺ
«ከዙል-ሒጃ "8" ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው የዘንድሮ የ1445 ዓ.ሂ የሐጅ ስነስርዓት መጠናቀቁ ተገለፀ!
...
ከመካ ከተማ በመንሳት የዘንድሮ የ1445 ዓ.ሂ ሁጃጆች ሲፈፅሙት የነበረው ኢባዳ በዛሬው ዕለት መጠናቀቁ ተገልጿል። በዘንድሮ በ1445 ዓ.ሂ የሐጅ ስነስርዓት ከተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ከ1.8 ሚሊየን በላይ ሰዎች መገኘታቸው ተዘግቧል።
.
በዘንድሮ የሀጅ ስነስርዓት ሳዑዲ ዓረብያ ሑጃጆችን ለማስተናገድ በርካታ ዝግጅቶችን ማድረጎ የተገለፀ ሲሆን በሚና ከተማ ከ3 ሚሊየን በላይ ድንኳኖች በመተክል በርካታ ዘመናዊ መጓጓዣዎችን በማዘጋጀት እንዲሁም ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ በአየር ላይ ሚጎዙ ታክሲዎችን እና አንቡላሶችን በማዘጋጀት ሑጃጆች የተሳካ ቆይታ እንዲኖራቸው መደረጉ ተገልጿል።
.
በዘንድሮ አመታዊውን የሐጂ ስነስርአት ለመካፈል ወደ ሳዑዲ ካቀኑ ሰዎች መካከል ከ550 በላይ ሰዎች በሙቀት መሞታቸው የተገለፀ ሲሆን ከከፍተኛ የሙቀት መዕበል ጋር በተያየዘ በሚፈጠሩ በሽታዎች ነው ሑጃጆቹ ህይወታቸው ያለፈው፡፡ ከሟቾቹ መካከል 323 የግብጽ ፣ 144 የኢንዶኔዢያ፣ 35 የቱኒዝያ ፣ 11 የኢራን ፣ 6 የሴኔጋል ዜግነት ያላቸው ሑጃጆች ናቸው ተብሏል፡፡
.
ከሀገራችን ኢትዮጲያ በዘንድሮ የሐጅ ስነስርዓት ላይ 12,000 ምዕመናን የተገኙ ሲሆን ከሑጃጆች መስተንግዶ ጋር በተያያዘ የኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮቾ ጠቅላይ ምክር ቤት በርካታ ዝግጅቶችን ቢያደርግም ከሑጃጆች መስተንግዶ አንፃር አሁንም መጠነኛ ክፍተት መኖሩን ያደረሰን ባልደረባችን ባሕሩ ዐባስ ከሳዑዲ ዐረቢያ መካ ነው።»
©: ሀሩን ሚድያ
አግራሞቴን በብዕር
🔰 ሶብር ያስፈልጋል
ከእኛ የሚጠበቀው በመልካም እሳቤ (ንያ) ጥረት ማድረግ ነው። ጥረታችንን እጥፍ ድርብ አድርጎ ወደ ስኬት መቀየሩ የአላህ ነው!
► ለመልካም ጥረታችን ምንዳውን የሚመነዳንም (አጅሩን የሚከፍለንም) አላህ ነው።
⭕️ ስለዚህ ነገሮች ምንም ያህል ቢከብዱን፣ ሰዎች ባይረዱን፣ ሰዎች ስለእኛ የማይሆን ነገር ቢያስቡም...... ሶብር ያስፈልገናል ማለት ነው!
► ጥረታችን፣ ልፋታችንን አላህ በእዝነቱ በብዙ እጥፍ አባዝቶ አጅሩን የሚሰጠን እሱ (አላህ) ነውና ተስፋ አንቆርጥም።
► የምንሰራው ነገር ለአላህ ብለን እስከሆነ ድረስ ተስፋም መቁረጥም አይገባንም።
❌ ተስፋ የሚቆርጡ ደካሞች ብቻ ናቸው❗️
ወድቆ የሚነሳ......
ወድቆ ከማያውቅ እጅግ በጣም ጠንካራ ነው❗️
▲ ስለዚህ መውደቅን ፍራቻ « መሞከርን አንፍራ» !! ተስፋ አንቁረጥ❗️
✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
ለአስታያየት: t.me/ReshadMuzemil
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
Telegram: t.me/SharpSwords1
Tiktok: tiktok.com/@sharpswords1
YouTube: youtube.com/@SharpSwords1
Instagram: Instagram.com/sharp_swords1
Ummalife: ummalife.com/ReshadMuzemil
