uz
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Kanalga Telegram’da o‘tish

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

Ko'proq ko'rsatish
213
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kun
-430 kun
Postlar arxiv
ረመዳን ኒእማ ነው ------------------------------------------------ ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ

ቆራጥ ሁን! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِذَا دَعَا أَحَدُكُمْ فَلْيَعْزِمْ فِي الدُّعَاءِ، وَلَا يَقُلِ : اللَّهُمَّ إِنْ شِئْتَ فَأَعْط
ቆራጥ ሁን! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِذَا دَعَا أَحَدُكُمْ فَلْيَعْزِمْ فِي الدُّعَاءِ، وَلَا يَقُلِ : اللَّهُمَّ إِنْ شِئْتَ فَأَعْطِنِي ؛ فَإِنَّ اللَّهَ لَا مُسْتَكْرِهَ لَهُ﴾ “አንዳችሁ ዱዓእ በሚያደርግበት ጊዜ በዱዓው ላይ ቁርጠኛ ይሁን። አላህ ሆይ! ከፈለክ ስጠኝ አይበል። ምክንያቱም ለአላህ አስገዳጅ የለውምና።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2678

Shaban! The Prophet (صلى الله عليه وسلم) said this. َThere are two festivals between Rajab and Ramadan, people ignore it, it
Shaban! The Prophet (صلى الله عليه وسلم) said this. َThere are two festivals between Rajab and Ramadan, people ignore it, it raises the works of the slaves, so I love that my work does not rise except when I am fasting إل "Sha'aban is a month between Jeb and Ramadan and it is a month where people get distracted from it and go to the Lord of the… See more

Abu Musa (May Allah be pleased with him) reported: The Messenger of Allah (SAW) said to me, "Shall I not guide you to a treas
Abu Musa (May Allah be pleased with him) reported: The Messenger of Allah (SAW) said to me, "Shall I not guide you to a treasure from the treasures of Jannah?" I said: "Yes, O Messenger of Allah!" Thereupon he (SAW) said, "(Recite) 'La hawla wa la quwwata illa billah' (There is no change of a condition nor power except by Allah)." [Al-Bukhari and Muslim].

Am I a Good Muslim❓- Shaykh Ibn Baz Duration: 2:08

"ሀጢያቶቻችሁ ሰማይ እስኪደርስ ድረስ ሀጢያት ብትሰሩ እንኳን ከዛም ወደ አላህ ተዉበት ብታደርጉ አላህ ለናንተ በማረላችሁ ነበር።" ረሱል(ﷺ) ያረብ🤲 ወንጀላችንን ማረን! መጨረሻችንንም አሳምርልን 🤲! ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇        tiktok.com/@secretsof_truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ► ለሀሳብ፣ አስታየት ወይም ጥቆማ 👇👇 t.me/ReshadMuzemil

መከራ ምንዳው የላቀ ነው! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَا مِنْ شَيْءٍ يُصِيبُ الْمُؤْمِنَ حَتَّى الشَّوْكَةِ تُصِيبُهُ - إِلَّا كَتَبَ اللَّهُ
መከራ ምንዳው የላቀ ነው! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَا مِنْ شَيْءٍ يُصِيبُ الْمُؤْمِنَ حَتَّى الشَّوْكَةِ تُصِيبُهُ - إِلَّا كَتَبَ اللَّهُ لَهُ بِهَا حَسَنَةً، أَوْ حُطَّتْ عَنْهُ بِهَا خَطِيئَةٌ﴾ “አንድ አማኝ አንድም መከራ አያገኝውም ሌላው ቢቀር እሾክ እንኳ ቢወጋው አላህ በሱ ምንዳን የሚፅፍለት ወይ ደግሞ ከወንጀሎቹ አንዱን ወንጀል የሚሰርዝለት ቢሆን እንጂ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2572

ምንኛ ያማረ አሟሟት ነው⁉️

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ አንድ ነገር ላማክራችሁ ነበር። እኔ በምሰራበት ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በየ ሳምንቱ ጁሙዓ ከተማሪዎች ዞረው ሳንቲም ይሰበስቡና ሳንቲሙን አጠራቅመው ለተቸገሩ ወገኖች ምግብ ሰርተው ያከፋፍላሉ። በረመዳን ከሆነ ደግሞ ለረመዳን የሚሆንን አስቤዛ ገዝተው ለሚስኪኞች ይሰጣሉ። እና እነዚህ ተማሪዎች ገና በ13 ወይም 14 አመታቸው ይህንን ኸይር ስራ ለመስራት ሲታገሉ እኛ ልናግዛቸው አይገባም⁉️ ተማሪዎችን በፈለገው መልኩ መርዳት የምትፈልጉ አናግሩ፤ ከተማሪዎቹ ከራሳቸው አገናኛችኋለሁ። እናተ በፈለጋችሁት መልኩና የየ አቅማችሁን መርዳት ትችላላችሁ። ከብር ይልቅ ለረመዳን የሚሆን አስቤዛም ገዝቶ መስጠት ይቻላል። ከዛም ተማሪዎቹ ለሚስኪኖች ያከፋፍሉታል❗️ ሀሳቡ ትክክል ካልመሰላችሁም ልጥፉን እሰርዘዋለሁ። እኔ የምችለውን አላህ ያገራልኝን ያህል አግዛቸዋለሁ። አሳብ መስጠት የምትፈልጉ በቴሌግራም አድራሻዬ ታገኙኛላችሁ። t.me/ReshadMuzemil

﴿وَكَذَ ٰ⁠لِكَ جَعَلۡنَـٰكُمۡ أُمَّةࣰ وَسَطࣰا﴾ “Thus We have made you [true Muslims - real believers of Islâmic Monotheism, t
﴿وَكَذَ ٰ⁠لِكَ جَعَلۡنَـٰكُمۡ أُمَّةࣰ وَسَطࣰا﴾ “Thus We have made you [true Muslims - real believers of Islâmic Monotheism, true followers of Prophet Muhammad ﷺ and his Sunnah], a just (and the best) nation.” [Surah Al-Baqarah: 143]

🛑 Prevent your brother's dignity from being destroyed by gossip. Allah's messenger peace be upon him said:- 📌 "The one who
🛑 Prevent your brother's dignity from being destroyed by gossip. Allah's messenger peace be upon him said:- 📌 "The one who heard his brother's honor being lowered by gossip and stopped his gossip from his brother's glory, Allah has promised to save him from fire. " ©️©️

سبع طوال انزلت ×2 من ربنا و رتلت اولهن البقرة   የመጀመሪያዋ በቀራህ ናት طاردة للسحرة    ድግምተኞች የማይችሏት موضوعها النفاق    ስለ ኒፋቅ ስለ ፆም و الصوم والطلاق  ስለ ፍቺ ትዳስሳለች رتل سطور آل عمران فهي التالي ሁለተኛዋ ሱራ አል ዒምራን اقرأ ترى غزوة احد  ስለ ኡሁድ ዘመቻ ትዳስሳለች فيها و حمراء الاسد ثم اقرأ النساء  ሶስተኛዋ ሱራ ኒሳዕ برأت العذراء ስለ መርየም ንፁህነት و للفروض قاسمة  ስለ ውርስ እንዲሁም ስለኒፋቅ و للنفاق قاسمة و بعدهن المائدة አራተኛዋ ማኢዳህ بصدق عيسى شاهدة ስለዒሳ በእውነት መመስከር وفاء بالعقود ቃልኪዳንን መሙላት و احذر من اليهود የሁዶችን ስለ መጠንቀቅ و هذه الانعام አምስተኛዋ አንዓም من ربنا انعام حمدا لرب منعم ቀጥተኛ ወደሆነው ዕምነት هدى لدين قيم ለመራን ጌታችን ምስጋና ይዛለች العراف بعد ردد ስድስተኛ አዕራፍ الى الختام و اسجد ፍፃሜዋ ላይ ሱጁድ ታስወርዳለች اقرا عن الاقوام  ስለህዝቦች ና ስለተከበሩ والرسل الكرام   መልዕክቶች ታወሳለች انفال فيها اقبلت    አንፋል ትከተላታለች ملائك و قاتلت    መልዓክቶች በበድር ዘመቻ بغزوة الفرقان  ተሳትፈው    ስለመዋጋታቸው يوم التقى الجمعان ثم براءة رتل    ሰባተኛ ተውባህ اقرأ ولا تبسمل   ያለቢስሚላህ ትቀራለች و للنفاق تفضح     ኒፋቅን አዋርዳ و الصدق منج يمدح በእውነተኝነት መዳንን ታወድሳለች يا ربنا ارض على قارئها و من تلا  ×2 ©️ Toleha Ahmed

ነብዩ ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም የመጀመሪያ የሆኑ ሰባት ሱራዎችን የሀፈዘ ዓዋቂ ሰው ነው እነዚህ ሱራዎች 👇👇👇👇👇
ነብዩ ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም የመጀመሪያ የሆኑ ሰባት ሱራዎችን የሀፈዘ ዓዋቂ ሰው ነው እነዚህ ሱራዎች 👇👇👇👇👇

የሶላት አዝካር “በሁለት ሱጁዶች መካከል የሚደረግ ዱዓእ” ከአብደላህ ቢን አባስ (رضي ﷲ عنهما) ተይዞ፡ ነቢዩ (ﷺ) በሁለት ሱጁዶች መካከል እንዲህ ይሉ ነበር፦ ﴿اللَّهُمَّ اغْفِرْ
የሶላት አዝካር “በሁለት ሱጁዶች መካከል የሚደረግ ዱዓእ” ከአብደላህ ቢን አባስ (رضي ﷲ عنهما) ተይዞ፡ ነቢዩ (ﷺ) በሁለት ሱጁዶች መካከል እንዲህ ይሉ ነበር፦ ﴿اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي وَارْحَمْنِي، وَاجْبُرْنِي وَاهْدِنِي وَارْزُقْنِي﴾ “አላህ ሆይ! ማረኝ፣ እዘንልኝ፣ ትክክለኛውን ጎዳና ምራኝ፣ ጠግነኝ፣ ሲሳይን ለግሰኝ፣ የላቀ ደረጃን አጎናፅፈኝ።” 📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 284