cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Um Redwan bint Mohamed_Aselfyit

- يا من قد بقي من عمره القليل، ولا يدري متى يقع الرحيل، كأنك بطرفك حين الموت يسيل، والروح تنزع والكرب ثقيل، والنقلة قد أزفت وأين المقيل؟! - ابن الجوزي - رحمه الله. - 📖 - رؤوس القوارير. @Um_Redwan_Bint_Mohamed◅ስህተት አስተያየት ስታገኙ ጠቁሙኝ አላማየ መስተካከልብቻ ነውኢንሻአላህ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 764
Obunachilar
+324 soatlar
+317 kunlar
+14730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🌹سورة الكهف 🎙خليفة الطنيجي 📚ሱረቱ'ል ከህፍ ✍የጁምዓ ቀን ሱናወች ➡️ጥፍርን መቁረጥ ➡️መታጠብ (ሻወር መውሰድ) ➡️ሲዋክ መጠቀም ➡️ጥሩ ልብስ መልበስ ➡️ሽቶ መቀባት (ለጁምዓ ሶላት መሄድ የሚፈልጉ ሴቶችን አይመለከትም) ➡️ሱረቱል ከህፍን መቅራት ➡️ወደ መስጅድ ቀደም ብሎ መሄድ ➡️በነብዩ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ላይ ሶለዋት ማብዛት ➡️በዱዓ መበርታት ↩️قال رسول الله صلى الله عليه وسلم من قرأ سورة الكهف في اليوم الجمعة أضاء له من النور ما بين الجمعتين ↪️የአሏህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡- {{የጁሙዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አሏህ በሁለቱ ጁምዓወች መካከል ብርሀንን ያበራለታል።}} صحيح الجامع {6470} ⏪لقول صلى الله عليه وسلم اكثروا من الصلاة علي ليلة الجمعة وىوم الجمعة فإن صلاتكم معروضة علي ↪️እንዲህም ብለዋል ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም የጁምዓ ሌሊትና ቀኑ ላይ በኔ ሰለዋትን አብዙ።ሶለዋታችሁ እኮ ለእኔ ይቀርብልኛል። اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على ابراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على ابراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit
Hammasini ko'rsatish...
4_5821348610859601259.mp36.81 MB
اذكار اصباح👂በውብ ድምፅ🍃 اللهُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ لاَ تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلاَ نَوْمٌ لَّهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الأَرْضِ مَن ذَا الَّذِي يَشْفَعُ عِنْدَهُ إِلاَّ بِإِذْنِهِ يَعْلَمُ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ وَلاَ يُحِيطُونَ بِشَىْءٍ مِّنْ عِلْمِهِ إِلاَّ بِمَا شَاء وَسِعَ كُرْسِيُّهُ السَّمَاوَاتِ وَالأَرْضَ وَلاَ يَؤُودُهُ حِفْظُهُمَا وَهُوَ الْعَلِيُّ الْعَظِيمُ አላህ ከእርሱ በቀር ሌላ  በሀቅ ሊመለክ የሚገባ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ራሱን ቻይ ለሌሎችም ቋሚ ነው፡፡ ማንገላጀትም እንቅልፍም አትይዘውም፡፡ በሰማያት ውስጥና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ የርሱ ብቻ ነው፡፡ ያ እርሱ ዘንድ በፈቃዱ ቢኾን እንጅ የሚያማልድ ማነው? ከፍጡሮች በፊታቸው ያለውንና ከኋላቸው ያለውን ሁሉ ያውቃል፡፡ በሻውም ነገር እንጂ ከዕውቀቱ በምንም ነገር አያካብቡም አያውቁም፡፡ መንበሩ(ኩሪሲይ የሚባለው ፍጥረቱ) ሰማያትንና ምድርን ሰፋ፡፡ ጥበቃቸውም አያቅተውም፡፡ እርሱም የሁሉ በላይነው።    🍃ቀንህን በዚክር ጀምረው   🍃ውሎህን አሳምረው   🍃ፈጅር ሰግደህ ውጣ 🍃የተጣለብህን ግደታ ተወጣ አንዳንድ አጫጭር ግጥሞችን፦  አጠቃላይ የሆኑ እራስን መፈተሻ ጥያቄዎችን፦ ማስታወሻዎችን እንድሁም ከሱና መሻይኾች፣ ኡስታዞች፣ ወንድሞችና እህቶች  ቻናል የሚተላለፉ ወሳኝ የሚባሉ ጉዳዮችን ማገኘት ከፈለጉ ቀጣዩን ሊክ ጆይን ብለው ይቀላቀሉ 🍃🍃🌺🍃🍃 https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit
Hammasini ko'rsatish...
4_6023579314950243639.m4a15.27 MB
👍 1
يا حيّ يا قيّوم برحمتك أستغيث أصلح لي شأني كله ولا تكلني إلى نفسي طرفة عينٍ
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
📢📢📢 የጂናየቱ አተመዩዕ የቂርአት ፕሮግራም ተጀምሯል ግቡ https://t.me/+8n4JtBCgc5VjYzU0
Hammasini ko'rsatish...
ኩን ሰለፍያ የሚቀራበት ግሩፕ

➩ግሩፕ የሰለፍያ ወንድሞቻችሁ የሚቀሩበት የእውቀት ግሩፕ ነው። ➩እህቶቻችን ገብታችሁ መከታተል ትችላላችሁ። የሰለፍያ ወንድሞች ደግሞ  ከወንድሞቻችሁ ጋ ሙራጀአ በማድረግ እንማማር ዘንድ የተከፈተ ግሩፕ ነው።

https://t.me/+wRoJI91OEFg2ZDVk

 

👍 1
የሱና ሰዎች በሁሉም ነገር እራሳቸውን ችለው ከቢዲዓ አንጃዎች ከመተሻሸት ለመላቀቅ እንዳቅማቸው እየለፉ ይገኛሉ ሰለፊያን ተረድተናል ከሰለፍዮች ጎን ነን የምንል ደግሞ በምንችላት ነገር ብናግዝ ሱናንና በመርዳትና የሱና ሰዎችን በማስተዋወቅ የራሳችን አሻራ ይኖረናል ባጭሩ ምን ለማለት ፈልጌ ነው እንደነዚህ አይነት ሰጦታዎችን መግዛት ሰፈልጉ ከሱና ሰዎች ግዙ አፕም ስታሰሩ የሱና ሰዎችን በሱና ሰዎች አሰሩ ገንዘባችሁን ይበልጥ በምትጠቀሙበት ቦታ ላይ አሰባችሁ አውሉት።🌸
Hammasini ko'rsatish...
👍 7💯 3
Repost from N/a
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ቤተሰቦች ለግለሰብም ይሁን ለመስጂድ ለደረሶችም ይሁን ለመሻይኾችገዝቶ መነየት የፈለገ ቁርዓንም ይሁን ኪታብ ባይሆን የሱና ኩቱቦችን ብቻ ነውባሉበት እንልካለን። ለማዘዝ=$ @abu_ubeyda_ahmed https://t.me/alnur_online_kitab
Hammasini ko'rsatish...
አል-ኑር መክተባ( online shop)

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አስደሳች ዜና በዚህ ቻናል የሱና ኪታቦችን ባሉበት ሆነው ማዘዝ ትችላላችሁ። ተጨማሪ በፈለጉት ሞዴል ስልኮችንና ላፕቶቦችን እናቀርባለን @abu_ubeyda_ahmed

👍 2
09:07
Video unavailableShow in Telegram
📌 كيف تميز بين الإخوان المسلمين والسرورية والتبليغ وغيرهم؟ 🎙 الشيخ أ.د #سليمان_بن_سليم_الله_الرحيلي حفظه الله https://youtu.be/Tl1HbVbWLr8?feature=shared
Hammasini ko'rsatish...
5.05 MB
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
↪️ ኡለሞች እንዲህ ይላሉ ፦ ዒልምን ከመማርህ በፊት አደብ (ስርዐት) ተማር !! ↙️ قال العلماء تعلم الأدب قبل أن تتعلم العلم https://t.me/salihwedidntgooutliveinthisworld https://t.me/salihwedidntgooutliveinthisworld
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
ኢስቲቃማና ያመረ መጨረሻ በ19/2015 በስልጤ ዞን ቂልጦ ከተማ ኑር መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ በሙሓደራው ከተዳሰሱ ነጥቦች – የኢስቲቃማ መዓናና አስፈላጊነቱ – ኢስቲቃማ ያመረ መጨረሻ ሰበብ መሆኑ – ትልቁ አላህ ለባሪያው የሚሰጠው ከራማ ኢስቲቃማ ስለመሆኑ – ያማረ መጨረሻ ምልክቶች መልካም ስራዎች መሆናቸው – ከሰለፎች ታሪክ ስለአማረ መጨረሻ አላህ መጨረሻቸው ካማረላቸው ባሮቹ ያድርገን ። 🎙በኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዘሁላህ) ➘➘➘ https://t.me/bahruteka ግብዣ ቆየት ካሉ ነሲሃዎች➘➘ https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit
Hammasini ko'rsatish...
ኢስቲቃማና ያማረ መጨረሻ.mp37.97 MB
👍 1
اللهم تولّ أمرناوفرج همنا ويسر ماأستعسر  اللهم كن لنا وليا ومعينا وظهيرا ونصيرا اللهم يسر لنا الخير حيث كنا وحيث توجهنا, اللهم سخر لنا من الارزاق أبركها وأوسعها..
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.