cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

በወንድም ሷሊህ ውቤ ከጉትን ጠቃሚ pdfፎችንና ትምህርቶችን የምንማርበት ቻናል።

((قال بن سيرين : إن هذا العلم دين فانظروا عمن تأخذون دينكم)) ((القرآن والسنة بفهم سلف الأمة))

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
783
Obunachilar
+224 soatlar
-27 kunlar
-530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ካሚል ሸምሱ፣ ኢልያስ አህመድ እና ሳዳት ከማል ============> ↪️ ❝ ተመዩዕ ዳር የሌለው ባህር ነው ! ❞ ↩️ ❞ التمييع بحر لا ساحل له! ❝ ♻️ የተመይዕ ቢድዓ ልክ ዳር እንደሌለው ባህር ነው ከገባህበት በኋላ ለመውጣት ብትሞክር አትችልም ምክንያቱም ባህሩ ዳርቻ የለውምና። ወደ ተመዩዕ Ideology የተነከሩ ሰዎች በቆዩ ቁጥር ባህሩን ያንቦጫርቃሉንጂ አይሻሻሉም። ➲ ከታች በቅደም ተከተል የምንጠቅሳቸው ሰዎች በተለዬ እርከን የሚገኙና የተለያዩ ስህተቶችን የሚፈፅሙ ናቸው። እንመልከት፦ ❶ኛ 🎙 ካሚል ሸምሱ፦ ➲ ❝ሱፊይ ሰለፍይ የሚለው በእስልምና አስተምህሮት ጥንት ያልነበረ አሁን የመጣ ቢሆንም ሱፍይ ነን ከሚለው ቡድንም በፊደራልም በአድስ አበባም በተለያዩ ክልል መጅሊሶችም የተካተቱበት የተወከሉበትም ተጨባጭ ነው ያለው።❞ ➘➴➘ ማዳመጥ ይችላሉ https://t.me/AbuImranAselefy/7523 ✅ መልስ፦ እጅግ በጣም ሰቅጣጭ ሀሳብ ነው። እንደት ሰው «...ሰለፍይ የሚለው በእስልምና አስተምህሮት ጥንት ያልነበረ አሁን የመጣ ቢሆንም...» ብሎ በድፍረት ይናገራል!? በእርግጥ ኢኽዋንዮች ምንም ለማለት የማይጨንቃቸው በተለያዩ አጋጣሚዎች የሻቸውን የሚናገሩ ሸይኽ እንዳሻዎች መሆናቸውን በደንብ እናውቃለን። ቢሆንም ግን እንዲህ አይነት ግልፅ ጥፋት እንግዳ ሊሆን ይችላል። ካሚል ሸምሱ ሰለፍይ ስለሚለው ፅንፀ-ሀሳብ ምንም አይነት ግንዛቤ እንደሌለው መገንዘብ ይቻላል። ለመሆኑ ሰለፍይ ማለት የሰለፎች (የደጋግ ቀደምቶች) ተከታይ አይደለምን!? ሰሃቦችን እና እነሱን በመልካም የተከተሉትን መከተል አይደለምን!? ነውንጂ ወሏህ وَالسَّابِقُونَ الْأَوَّلُونَ مِنَ الْمُهَاجِرِينَ وَالْأَنصَارِ وَالَّذِينَ اتَّبَعُوهُم بِإِحْسَانٍ رَّضِيَ اللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا عَنْهُ وَأَعَدَّ لَهُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي تَحْتَهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا أَبَدًا ۚ ذَٰلِكَ الْفَوْزُ الْعَظِيمُ ከስደተኞቹና ከረዳቶቹም ሲኾኑ የመጀመሪያዎቹ ቀዳሚዎች እነዚያም በበጎ ሥራ የተከተሏቸው አላህ ከእነሱ ወዷል ከእርሱም ወደዋል፡፡ በሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘለዓለም ነዋሪዎች ሲኾኑ ለእነርሱ አዘጋጅቶላቸዋል፡፡ ይህ ታላቅ ዕድል ነው፡፡   [ሱረቱ አል-ተውባህ - 100] ♻️ ሰለፍያን መጤ ማለት ከባድ አደጋ እንደሆነ ብንገነዘብ ኖሮ ምን ያክል በጨነቀን ነበር። ለማንኛውም ይህ ለሱና ሰዎች ግልፅ ስለሆነ መደጋገም አልፈልግም። ካሚል ቀጥሎ እንዲህ ይላል፦ ➲ ❝አሁን ያለው መጅሊስ መውሊድን ኮሚቴ አዋቅሮለት በጀት በጅቶለት መውሊድ እንዲከበር እያደረገ ያለ መጅሊስ ነው።❞ ✅ መልስ፦ አዎ እንዲህ ሰዎች ማንነቱን እንዲገነዘቡ በዚህ መልኩ መናገሩ ጥሩ ነው። ለመውሊድ ይሄን ያክል ቦታ ከሰጡ የታለ ቢድዓን መቃወም እ? መጅሊሱን አስተካክለናል የሚሉት ሰወችስ ምን እየሰሩ ነው!? ❷ኛ 🎙 ኢልያስ አህመድ፦ ➲ ❝ይህ (መጅሊስ) የተለያዩ አመለካከት ያሏቸው ከተለያዩ background የመጡ ስብስቦች በአንድ ... የሚመሰርቱት ህብረት ነው❞ ✅ ማዝገንዘቢያ፦ ኢልያስ እንዳለው መጅሊስ የተለያዩ ሰዎች ስብስብ ነው። በህብረቱ ድብን ያሉ ከባባድ ልዩነቶች ያሏቸው አካላት የተጠራቀሙበት ነው። በዚህ መጅሊስ የተለያዩ የቢድዓ ባለቤቶች ተከማችተዋል። ከንግግሩ እንደምንገነዘበው እነዚህ የቢድዓ ሰዎች በጋራ እየሰሩ ነው። ታዲያ የሱና ሰው ነኝ የሚል አካል እንደት ከነዚህ አጥፊዎች ጋር በጋር ለአመታት ይቀጥላል!? የባሰው ደግሞ ከነዚህ የጥፋት አካላት ጋር በመሆን የሀቅ ሰዎችን መዋጋት ነው። 🎞 ቀጥሎም የሚከለክለውን መልዕክት ያዘለ ንግግር ያስተላልፋል፦ ➲ ❝ሌሎችን የምንገፋ ከሆነ ለሌሎች እውቅና የማንሰጥ ከሆነ....❞ ✅ ጉድኮ ነው! አሉ በኢልያስ ሙግት ከሆነ ሌሎች መገፋት የለባቸውም እውቅና መሰጠት አለበት ማለት ነው። አይይይ ሰው አውቆ ያላወቁትን ያህል ሲያጠፋ ይሰቀጥጣል። እርግጥ ነው ሰዎች ከንግግሩ የሚረዱት በዚህ መልኩ የተናገረው ለሆነ አላማ ሲባል ነው በማለት ነው። አላማውም መጅሊስ ገብቶ አንዳንድ ጥቅሞችን ማስገኘት ነው በማለት ይሞግታሉ! ⁉️ የኛ ጥያቄ የታለ ጥቅሙ? ⁉️ ለመውሊድ ከተበጀተ ሰለፍያ ልክ እንደሱፍያ መጤ ከተደረገ የታለ ጥቅሙ!? ⁉️ የሚገኘው ጥቅም በግልፅ የሚታየው መች ነው!? ⁉️ የአሁኑ መጅሊስ ከድሮው በምን ይለያል!? እንደውም እነ ኡመር ገነቴ ሰለፍይ ነኝ ያላለ ይከፍራል አሉንጅ ሰለፍያህ መጤ ነው አላሉም። ትክክለኛውን ሱና የፈለገ ይፁምንጅ እየበላ እየጠጣ መውሊድ ማክበር የለበትም ነው ያሉት! የነኢልያስ ካሚሎች ግን ለመውሊድ አብይ ኮሚቴና ከመጅሊሱ በጀት አውጥተው ይደግሱና በድፍረት ተግባራቸውን ይነግሩናል። የታለ የድሮውና የአሁኑ መጅሊስ ልዩነት!??? ❸ኛ 🎙 ሳዳት ከማል፦ ➲ ❝የመጅሊሱ ሰዎች ከእኛ በእድሜ የጠገቡ ናቸው❞ ✅ መልስ፦ ሳዳት ከማል ከተመዩዕ በሽታ በፊት የመጅሊስ ሰዎችን ጥፋቶች እየለቃቀመ ማስተካከያ ያደርግ ነበር። ያኔ ጥፋታቸውንጅ እድሚያቸው አልታየውም ነበር። በጥፋታቸው ሙስሊሙን የሚጎዱ እንጂ ጥቅማቸው አልተገለፀለትም ነበር። ምክንያቱም ያኔ በሹብሃ ሳይበከል በንፁህ አስተሳሰብ ላይ ነበር። ሰው ካጠፋ ትልቅ ነው ጠቃሚ ነው ወዘተ እየተባለ ጥፋቱ አይሸፍንም። መነገር ባለበት ልክ መነገር አለበት። ግን ሳዳት ዳርቻ ወደሌለው የተመዩዕ ባህር ከሰመጠ በኋላ ሀሳቡን ቀየረ። እንዲህም ይላል፦ ➲ ❝እንዳንተ ልጅ አይደሉም ጅል አይደሉም፤ ልጅና ጅል ቶሎ አይበስልም❞ ✅ መልስ፦ በዚህ ንግግሩ ምክንያት አንድ ድምፅ ትዝ አለኝ። ዶክተር ጀይላን በአንድ ወቅት ስለነሳዳትና መሰሎቹ እንዲህ ብሎ ነበር «ተዋቸው ልጅ ስለሆኑ ነው ይመለሳሉ ታገሱ» በማለት እስኪበስሉ ጠብቁ ብሎ ነበር እናም ዛሬ ሳዳት በስለናል እያለ መሆኑ ነው። አይ ጨዋታ ጉድ! ➲ ❝ስትሸብት መብት እያለህ እንደሌለህ ሆነህ መንግስት ቤት ሆነህ ትለምናለህ። ፈሪነት ግን አይደለም።❞ ✅ መልስ፦ ስንትና ስንት ሰዎች ሸብተው ሀይማኖታችንን ለመበረዝ ጥረት ያደርጋሉ። ተፈላጊው ነገር በትክክለኛው መንገድ መሆን እንጂ መሸበት አይደለም። ሳጠቃልል ♻️ እነዚህ ሰዎች ተሳስረው እየተጓዙ ነው። ከመንጫጫታችሁ በፊት ነገሮችን ለአላህ ብላችሁ ለማስተዋል ሞክሩ! እነ ኢልያስም ሆነ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ እነሳዳትም በኢክዋኖች ላይ ደራርበው ተኝተዋል። ይህ የሚካድ አይደለም። በዚህ አመት ብቻ የሀገራችን ኢኽዋኖች ስንቱን ቀባጠሩት ማነው ትንፍሽ ያለው!? የሳዳት ወዳጆች ረድ የምትመስል ነገር ካገኙ ይሄው ረድ አደረገ ይሄው ዝም አላለም በማለት ይንጫጫሉ። ይህ የሚያሳየው ረዱ ብርቅ ሆኖባቸዋል። በቃ እንደበፊቱ አይደለም። ወደድክም/ሽም ጠላህም/ሽም 📝 ➷➘➴ https://t.me/AbuImranAselefy
Hammasini ko'rsatish...
Abu Imran Muhammed Mekonn

ካሚል ሸምሱ፣ ኢልያስ አህመድ እና ሳዳት ከማል ============> 🎙 ካሚል ሸምሱ፦ ➲ ❝ሱፊ ነን የሚሉት በፊደራልም በአድስ አበባም በተለያዩ ክልል መጅሊሶችም እንዲካተት አድርገናል።❞ ➲ ❝አሁን ያለው መጅሊስ መውሊድን ኮሚቴ አዋቅሮለት በጀት በጅቶለት መውሊድ እንዲከበር እያደረገ ያለ መጅሊስ ነው።❞ 🎙 ኢልያስ አህመድ፦ ➲ ❝ይህ (መጅሊስ) የተለያዩ አመለካከት ያሏቸው ከተለያዩ background የመጡ ስብስቦች በአንድ ... የሚመሰርቱት ህብረት ነው❞ ➲ ❝ሌሎችን የምንገፋ ከሆነ ለሌሎች እውቅና የማንሰጥ ከሆነ....❞ 🎙 ሳዳት ከማል፦ ➲ ❝የመጅሊሱ ሰዎች ከእኛ በእድሜ የጠገቡ ናቸው❞ ➲ ❝እንዳንተ ልጅ አይደሉም ጅል አይደሉም፤ ልጅና ጅል ቶሎ አይበስልም❞ ➲ ❝ስትሸብት መብት እያለህ እንደሌለህ ሆነህ መንግስት ቤት ሆነህ ትለምናለህ።❞ ጊዜ ሳገኝ በማብራሪያ እመለሳለሁ 📝 ➷➘➴ ጠብቁኝ!!!

https://t.me/AbuImranAselefy

👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
↪️ ኡለሞች እንዲህ ይላሉ ፦ ዒልምን ከመማርህ በፊት አደብ (ስርዐት) ተማር !! ↙️ قال العلماء تعلم الأدب قبل أن تتعلم العلم https://t.me/salihwedidntgooutliveinthisworld https://t.me/salihwedidntgooutliveinthisworld
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
አረ እንዲች ነችና ለካ አልተዋወቅንም ማንነቴን አላወክም አትበል አትፎክር ማንነትህን አላህ ካልሰተረልህ ብዙ አሳፋሪ ነገሮች በጀርባህ አሉ። ማንኛውንም ነገር ስትሰራ በአላህ እገዛ እንጅ በችሎታህ እንዳልሆነ አስብ ማንኛውንም ነገር ስትሰራ አላህ እንዲወድልህ ምናልባት ወንጀልህን ይቅር እንዲልህ ጀነትን እንዲያጎናፅፍህ እንጅ ማንነትህን ማሳያ አታድርገው ተጣጥረህ የሆነ ነገር በማሳየትህ ሰዎች በዛ የሚያስቡህ ማንነት አይደለም ያንተ ማንነት ያንተ ማንነት አንተ የረሳሀውንም ጨምሮ የሚያውቀው አላህ ብቻ የሚያውቀው ማንነት ነው። ሁሉም ሠው ወደ አላህ ከጃይ እንጅ በራሱ ምንም የማድረግ አቅም ያለው አይደለም። ۞ يَا أَيُّهَا النَّاسُ أَنتُمُ الْفُقَرَاءُ إِلَى اللَّهِ ۖ وَاللَّهُ هُوَ الْغَنِيُّ الْحَمِيدُ ❝ እናንተ ሰዎች ሆይ! እናንተ (ሁል ጊዜ) ወደ አላህ ከጃዮች ናችሁ፡፡ አላህም እርሱ ተብቃቂው ምስጉኑ ነው፡፡ ❞ [ ሱረቱ አል-ፋጢር - 15 ]
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል ((54)) እስከ ፊሂ መሳኢሉ 📚📚 📚 كتاب التوحيد مع فيه مسائل በኡስታዝሷሊህ ውቤ  (Abu  Furihan ) ሀፊዘሁሏህ !!! اللهم اجعلنا من أهل التوحيد الذين اتبعوا منهج السلف !!!!! አላህ ሆይ   የተውሂድ ባለቤት ከሆኑት እና የሰለፎችን መንሀጅ ከተከተሉት  አድርገን !!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/salihwedidntgooutliveinthisworld https://t.me/salihwedidntgooutliveinthisworld
Hammasini ko'rsatish...
ኪታቡ ተውሒድ ክፍል (( 54)).mp328.58 MB
📚 ሸርሁ ከሽፊ አሹቡሀት ክፍል ((11)) 📚 አዘጋጅ ሙሀመድ ኢብኑ አብዲል ወሀብ 📚 ተንታኝ ወይም ሻሪሁ ሙሀመድ ኢብኑ ሷሊህ አል ዑሠይሚን 📚 ኪታቡን አቅሪ ወንድም ሷሊህ ውቤ ከጉትን ቡኻሪ መስጂድ 📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚 https://t.me/salihwedidntgooutliveinthisworld https://t.me/salihwedidntgooutliveinthisworld
Hammasini ko'rsatish...
ሸርሁ ከሽፉ ሹቡሀት ((11)).mp310.46 MB
وَسُئِلَ الشَّيْخُ أَحْمَدُ بْنُ يَحْيَي النَّجْمِيُّ رَحِمَهُ اللهُ السُّؤَلَ الآتِيَ (مَا حُكْمُ أَهْلِ السُّنَّةِ الَّذِيْنَ يَتَّبِعُوْنَ أَهْلَ الْأَهْوَاءِ مِنْ إِخْوَانِيَّةٍ وَسُرُوْرِيَّةٍ وَغَيْرِهِمْ، هَلْ يُقَالُ أَنَّهُمْ سُنِّيُّوْنَ أَمْ لَا ؟) فَأَجَابَ رَحِمَهُ اللهُ بِقَوْلِهِ " مَنْ يَجْهَلُ حَالَ أَهْلِ الْبِدَعِ يُعَرَّفُ وَيُخْبَرُ وَيُنْصَحُ، فَإِذَا أَصَرَّ عَلَى مُتَابَعَتِهِمْ وَالْاِنْسِجَامِ مَعَهُمْ فَهُوَ مِنْهُمْ، وَلَا يُقَالُ لِمَنْ تَابَعَهُمْ، وَانْسَجَمَ مَعَهُمْ لَا يُقَالُ لَهُ سُنِّيٌّ، وَلَا يُعَامَلُ مُعَامَلَةَ أَهْلِ السُّنَّةِ"(الفَتَاوَى الْجَلِيَّة)  وَقَالَ الشَّيْخُ أَحْمَدُ بْنُ يَحْيَي النَّجْمِيُّ رَحِمَهُ اللهُ أَيْضًا  في (حِوَارٍ مَعَ الحَلَبِي) "وَمَنْ أَثْنَى عَلَى المَغْرَاوِي بَعْدَ أَنْ عَلِمَ نَزْعَتَهُ الخَارِجِيَّةَ، يَجِبُ أَنْ يُلْحَقَ بِهِ، وَلَا أَعْلَمُ أَنَّ أَحَدًا مِنْ أَهْلِ السُّنَّةِ المَعْرُوْفِيْنَ سَيَتَوَقَّفُ عَنْ إِلْحَاقِهِ بِهِ"   وَقَالَ الشَّيْخُ أَحْمَدُ بْنُ يَحْيَي النَّجْمِيُّ رَحِمَهُ اللهُ أَيْضًا " وَبِالجُمْلَةِ فَإِنَّ الأَدِلَّةَ مِنَ الكِتَابِ وَالسُّنَّةِ وَعَمَلِ السَّلَفِ الصَّالِحِ، أَنَّ مَنْ آوَى أَهْلَ البِدَعِ أَوْ جَالَسَهُمْ أَوْ آكَلَهُمْ أَوْ شَارَبَهُمْ أَوْ سَافَرَ مَعَهُمْ مُخْتَارًا، فَإنَّهُ يُلْحَقُ بِهِمْ، لَا سِيَّمَا إِذَا نُصِحَ وَأَصَرَّ عَلَى مَا هُوَ عَلَيْهِ حَتَّى وَلَوْ زَعَمَ أَنَّهُ إِنَّمَا جَالَسَهُمْ لِيُنَاصِحَهُمْ" منقول من كتاب"  الكلمات النافعة الذهبية في بيان أصولِ ومنهجِ الدعوةِ السلفية
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
<< ኑንያ >> የምትባለውን የብኑል ቀይምን ግጥም የሚተነትን ምርጥ የሸይኽ ዑሠይሚን ፒዲኤፍ አውዲዎም አለው ከዛሬ ጀምሮ ይለቀቃል !! ፒዲኤፍ ክፍል አንድ ((፪)) 👇 https://t.me/salihwedidntgooutliveinthisworld https://t.me/salihwedidntgooutliveinthisworld
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.