NB ET TECH
Kanalga Telegram’da o‘tish
294
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-27 kunlar
-130 kunlar
Postlar arxiv
294
ሰላም እንዴትናችሁ ሰለ iPhone battery ማወቅ ያለባችሁን እና ማድረግ የሌለባችሁ አንዳንድ ስህተቶች የሚያሳይ video ለቅቄ ነበር እና ስለሚጠቅማችሁ ወይም interest ከሆናችሁ ማየት ትችላላችሁ
https://youtu.be/G4vtcPpwiHo?si=x1KPAwlfXd1udbrQ
294
የ instagram ያልኩትን photo እየፈለጋችሁ ከሆነ የለም እኔ ነኝ ያነሳሁት ምክንያቱም ቡዙ ሰዉ photo ከዚ እየወሰደ ሌላ ሰው እሸወዱ እያታለሉ ነው ማለትም instagram እንዲታገድባቸው እያደረጉ ስለሆነ ነው ያነሳሁት
294
ሰላም እንዴትናችሁ ዛሬ ለየት ያለ video ለየት ባለ ሰዓት video ትወዱታላችሁ ብዬ አስባለው መልካም ቀን
https://youtu.be/tI56zF18CuA?si=toyXF88xsIGc3Yws
294
ሰላም እንዴትናችሁ ዛሬ ለየት ያለ video ለመስራት ነው ያሰብኩት እሱም የጥያቄ video ነው ማለትም ማንኛዉም ስላችሁ ማንኛውም አይነት ስለ እኔም ሆነ ስለ technology ጥያቄ ካላችሁ comment ላይ ጠየቁኝ በvideo የምመልስላችሁ ይሆናል ።
http://youtube.com/post/UgkxVPCJKrHTYx_IlnC4jNSyZEePoONp84qX?si=Ibi4P8qTpd9FJo6p
294
ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬም አዲስ YouTube video upload አድርጌያለው ማየት ትችላላችሁ ሁሌም ልክ እንደምለው የአእናንተ ሀሳብ ለኔ ትልቅ ዋጋ አለው ስለዚ ሀሳብ መስጠት እንዳትረሱ ።
https://youtu.be/WYvw0eOfL5s?si=-9NRtcYSooCBjWrI
294
አእስከዛ የተ ወሰነ ፓርት TikTok ላይ ለቂቃለው አዛላይም remove እነዳይደረግ ተስፋ አደርጋለው
https://vm.tiktok.com/ZMrRnPS2R/
294
ዛሬ ሳል ጠይቃችሁ video upload ኣድርጌኣልዉ ማየት ትችላላችሁ እና በ video ላይ አስተያየት ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል https://youtu.be/joF6P-GfjdE
294
የ ዛሬው TikTok video ላይ ያሳየሁአቹ application link
https://play.google.com/store/apps/details?id=clapai.claptofindmyphone.phonefinder&pcampaignid=web_share
294
አስተያየታቹን ጥይቄ ነበር ግን ማንም ሃሳብ ኣልሰጠም ለምን እኔ እንጃ ግን እኔ 2 ሳኣት ላይ ሃሪፍ ነው ብዬ ስላሰብኩ ለቅቄዋለዉ ማየት ትችህላላችሁ
294
ዛሬ ቪድዮ upload አድርጌ ነበር ለ ስንት ሰዓት schedule ባደርገው ሀሪፍ ነው ማለቴ እናንተ ለማየት ስንት ሰዓት ይመቻችሁአል ከታች አስተያየት ማስቀመጥ ትችላላችሁ
294
ልክ እንዳልኩኝ ቪድዮ ላይ መሙላት የምትችሉ 3 state ናቸው
State. Hawaii
City. Honolulu
Street. Kalakaua Avenue
Zip code. 96826
State. California
City. Sacramento
Street K. Street
Zip code. 20001
State Minnesota
City Saint Paul
Street. Saint Paul
Zip code. 55101
ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ ከታች መጠየቅ ትችላላቹ ።
