uk
Feedback
NB ET TECH

NB ET TECH

Відкрити в Telegram

HIGH QUALITY TECH

Показати більше
294
Підписники
Немає даних24 години
-27 днів
-130 день
Архів дописів
ሰላም እንዴትናችሁ ሰለ iPhone battery ማወቅ ያለባችሁን እና ማድረግ የሌለባችሁ አንዳንድ ስህተቶች የሚያሳይ video ለቅቄ ነበር እና ስለሚጠቅማችሁ ወይም interest ከሆናችሁ ማየት ትችላላችሁ https://youtu.be/G4vtcPpwiHo?si=x1KPAwlfXd1udbrQ

የ instagram ያልኩትን photo እየፈለጋችሁ ከሆነ የለም እኔ ነኝ ያነሳሁት ምክንያቱም ቡዙ ሰዉ photo ከዚ እየወሰደ ሌላ ሰው እሸወዱ እያታለሉ ነው ማለትም instagram እንዲታገድባቸው እያደረጉ ስለሆነ ነው ያነሳሁት

ሰላም እንዴትናችሁ ዛሬ ለየት ያለ video ለየት ባለ ሰዓት video ትወዱታላችሁ ብዬ አስባለው መልካም ቀን https://youtu.be/tI56zF18CuA?si=toyXF88xsIGc3Yws

ሰላም እንዴትናችሁ ዛሬ ለየት ያለ video ለመስራት ነው ያሰብኩት እሱም የጥያቄ video ነው ማለትም ማንኛዉም ስላችሁ ማንኛውም አይነት ስለ እኔም ሆነ ስለ technology ጥያቄ ካላችሁ comm
ሰላም እንዴትናችሁ ዛሬ ለየት ያለ video ለመስራት ነው ያሰብኩት እሱም የጥያቄ video ነው ማለትም ማንኛዉም ስላችሁ ማንኛውም አይነት ስለ እኔም ሆነ ስለ technology ጥያቄ ካላችሁ comment ላይ ጠየቁኝ በvideo የምመልስላችሁ ይሆናል ። http://youtube.com/post/UgkxVPCJKrHTYx_IlnC4jNSyZEePoONp84qX?si=Ibi4P8qTpd9FJo6p

ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬም አዲስ YouTube video upload አድርጌያለው ማየት ትችላላችሁ ሁሌም ልክ እንደምለው የአእናንተ ሀሳብ ለኔ ትልቅ ዋጋ አለው ስለዚ ሀሳብ መስጠት እንዳትረሱ ። https://youtu.be/WYvw0eOfL5s?si=-9NRtcYSooCBjWrI

አእስከዛ የተ ወሰነ ፓርት TikTok ላይ ለቂቃለው አዛላይም remove እነዳይደረግ ተስፋ አደርጋለው https://vm.tiktok.com/ZMrRnPS2R/

በሚያሳዝን ሁኔታ አንድም ሰው ሳያየው ተደርጉኣል ምን ይሻላል እስቲ ሀሳብ ካላችሁ ከታች አሳውቁኝ

ዛሬ ሳል ጠይቃችሁ video upload ኣድርጌኣልዉ ማየት ትችላላችሁ እና በ video ላይ አስተያየት ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል https://youtu.be/joF6P-GfjdE

የ ዛሬው TikTok video ላይ ያሳየሁአቹ application link https://play.google.com/store/apps/details?id=clapai.claptofindmyphone.phonefinder&pcampaignid=web_share

ቪዲዮዉን ባሃሪፍ ለማስራት ሞክሬኣለዉ እና የናንተን ሃሳብ ብታጋሩኝ በቪድዮ ላይ ደስይለኛል

አስተያየታቹን ጥይቄ ነበር ግን ማንም ሃሳብ ኣልሰጠም ለምን እኔ እንጃ ግን እኔ 2 ሳኣት ላይ ሃሪፍ ነው ብዬ ስላሰብኩ ለቅቄዋለዉ ማየት ትችህላላችሁ

ዛሬ ቪድዮ upload አድርጌ ነበር ለ ስንት ሰዓት schedule ባደርገው ሀሪፍ ነው ማለቴ እናንተ ለማየት ስንት ሰዓት ይመቻችሁአል ከታች አስተያየት ማስቀመጥ ትችላላችሁ
ዛሬ ቪድዮ upload አድርጌ ነበር ለ ስንት ሰዓት schedule ባደርገው ሀሪፍ ነው ማለቴ እናንተ ለማየት ስንት ሰዓት ይመቻችሁአል ከታች አስተያየት ማስቀመጥ ትችላላችሁ

ልክ እንዳልኩኝ ቪድዮ ላይ መሙላት የምትችሉ 3 state ናቸው State. Hawaii City. Honolulu Street. Kalakaua Avenue Zip code. 96826 State. California City. Sacramento Street K. Street Zip code. 20001 State Minnesota City Saint Paul Street. Saint Paul Zip code. 55101 ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ ከታች መጠየቅ ትችላላቹ ።

Apple event iPhone 15 promax in Ethiopia ምን ይመስላል ! https://youtu.be/JGg85MA-eVM