uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

ግጥም

ግጥም

Kanalga Telegram’da o‘tish

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

Ko'proq ko'rsatish
5 671
Obunachilar
+1524 soatlar
+417 kun
+12330 kun
Postlar arxiv
ሽሽት ሽሽት አለኝ ግን ወዴት ይሸሻል ህይወት ያው ህይወት ነው      ይነጋል ይመሻል ሰውም እንደዘበት ይቀርባል ይርቃል እኮ ወዴት ልሽሽ ውስጤ ይጨነቃል አንድ ፈጣሪ ግን መድረሻዬን ያውቃል @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#መታረቅ_ከራስ_ነው በጠለቀ ስሜት ውስጥን በሚጠይቅ የህይወትን ግጭት ከራስ በሚያስታርቅ ማሰብ ማሰላሰል እራስን መጠየቅ በውስጣዊ ውበት ከራስ ጋር መታረቅ ከአለፈው ልምድ ወስዶ ዛሬ ላይ አስቦ የነገን ህልም ስሌት በተስፋ ደርቦ ለተሰጠው እድሜ ምስጋና እየቸሩ መታረቅ ከራስ ነው መብሰል እያደሩ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

Repost from ZERU_MUSIC 🎶
Try to work tapswap I will come with detail It is just like notcoin #notcoin የመሰረተዉ የ Tonblock chain nw በዚህ ሰአት 1 Ton ≥7 dolar sell #tapswap የመሰረተዉ Solana ሲሆን 1 Soliana= $174 So try to work Solianas tapswap fam ✅ Notcoin ገና ከመጀመሩ አሳዉቄያችሁ ነበር ።  april 20 list ይደረጋል የሰራችሁ ልጆች balancu ተቀይሮ ተቀምጧል you can see it their https://t.me/tapswap_bot?start=r_5305703538

ሁሉንም አየሁት ሁሉንም ጀመርኩት ሁሉንም ሰማሁት መጨረሻም ተውኩት   የልብ የሚሞላም... ሆኖ አላገኘሁት @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ለቅሶ_ቤት_ሄድኩና እንባዬ ደርቆብኝ ለማልቀስ ስቸገር በድንገት ትዝ አለኝ ያደረግሽኝ ነገር ትውስ ያለኝ ጊዜ የሰራሽኝ ስራ ሚፈሰው እንባዬ እንደምን ያባራ አልቅሼ አላቀስኩኝ ሳላዝን በሟቹ ድሮም ያንች ፍቅር ለሀዘን ነው ምቹ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

የእኔ ፍላጎቴ ምኞቴ ባይሞላ ጌታ አትዘገይም ተነስተህ ከሗላ የረፈደ መስሎኝ ባንተ ሳጉረመርም ለካስ ለበጎ ነው ያሳጣኸኝ የለም። ያለግዜው አትሮጥ በግዜውም አትቀር አንተ ያልከው ይሁን ታማኝ ነህ እግዚአብሔር   #ተመስገን_ጌታዬ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

እወድሽ ነበረ አልወድሽም ተውኩት ልብሽ ወደ ሌላ ሲንሻፈፍ አየሁት @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

Repost from PHOTO STYLE
🔤🔤🔤 🔤🔠🔠🔠🔠🔠🔠 @photo_style_shop
🔤🔤🔤 🔤🔠🔠🔠🔠🔠🔠 @photo_style_shop

Real new Guys i received it

•sᴛᴜᴄᴋ ɪɴ ᴀ ɢᴇɴᴇʀᴀᴛɪᴏɴ ᴡʜᴇʀᴇ ʟᴏᴠᴇ ɪs ᴊᴜsᴛ ᴀ ǫᴜᴏᴛᴇ ᴀɴᴅ ʟʏɪɴɢ ɪs ᴛʜᴇ ɴᴇᴡ ᴛʀᴜᴛʜ°•🚬 https://t.me/OFFICIAL_YANET

🔤🔤 🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 KINGLYGM INSTANT BOT በየ 24 ሰአት ውስጥ 0.16$ ይሰጣቿል 1️⃣ በመጀመርያ ይሄን ሊንክ ተጠቅማችሁ ቦቱን አስጀምሩት h
🔤🔤 🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤  🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 KINGLYGM INSTANT BOT በየ 24 ሰአት ውስጥ 0.16$ ይሰጣቿል 1️⃣ በመጀመርያ ይሄን ሊንክ ተጠቅማችሁ ቦቱን አስጀምሩት https://t.me/kingyGMbot/gmgm?startapp=ref_247504 2️⃣ በመቀጠል ከቴሌግራም ዋሌት ቶን ስፔስ ጋር አገናኙት እና ClaimGM የሚለውን ተጫኑ እና ከ 24ሰአት በኋላ መጥታችሁ ፍሪ GM ውሰዱ።

🔤🔤 🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 KINGLYGM INSTANT BOT በየ 24 ሰአት ውስጥ 0.16$ ይሰጣቿል 1️⃣ በመጀመርያ ይሄን ሊንክ ተጠቅማችሁ ቦቱን አስጀምሩት https://t.me/kingyGMbot/gmgm?startapp=ref_247504 2️⃣ በመቀጠል ከቴሌግራም ዋሌት ቶን ስፔስ ጋር አገናኙት እና ClaimGM የሚለውን ተጫኑ እና ከ 24ሰአት በኋላ መጥታችሁ ፍሪ GM ውሰዱ።

#ግዜ ጌዜ ዳኛ ሆኖ በሁሉም ይፈርዳል የሄደው ይመጣል የመጣው ይሄዳል ያበደው ይድናል ጤነኛውም ያብዳል ግዜ እንደፔንዱለም በሁሉም ይዞራል አንድ የሚቀር የለም ሁሉም ይቀየራል ቀባሪም በተራው ሞቶ ይቀበራል @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ክርስቶስ ቢመጣ በይፋ ለመፍረድ ፤ ዘሩን ይጠይቃል የእኔ ዘመን ትውልድ። @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#ናፍቀሽኛል_ብዬ ናፍቀሽኛል ብዬ ለመጮህ አልወጣ ሰውም ቢያፌዝ እንጅ አንችን ይዞ አይመጣ ናፍቀሽኛል ብዬ እኔም ግጥም አልፅፍ ምን ቤቱን ቢመታ ህመም አያሳልፍ ናፍቀሽኛል ብዬ ከአንቺ ዘንድ አልደርስም ከፊትሽ የመቆም ድፍረቱም የለኝም ናፍቀሽኛል ብዬ እምባም አይወርደኝም ያንችን ሲያስነባ አይቷል ዓይኔም እሽ አይለኝም @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#እንዲህ_ብለሽ_ጻፊ በፍቅሬ ተይዞ ስሜን እየጠራ በየጎዳናው ላይ ብቻውን ሲያወራ ወፍፎ እየሳቀ አጥቶኝ ሲንከራተት ለእኔ ፍርቅር ታምኖ ሲሸለመው እብደት እኔ እስቅ ነበረ በድል ኩራት ጥርሴ ለእርሱ ጥልቅ ፍቅር ማዘን ትታ ነፍሴ በሞቀው ከተማ በትርምስ ቀለም ወድቆ በእኔ ውበት ሲስቅበት ዓለም አብሬ ስቂያለሁ መውደቁ አስደስቶኝ ስሜን እየጠራ ሁሌም ሲከተለኝ!!! ግና ግፌ በዝቶ ሞልቶ ፈሰሳና እጣውን ቀመስኩኝ በእኔ ደረሰና እኔም በተራዬ በሌላ ሰው ፍቅር ወፍፌ እዞራለሁ በወሰድኩት ብድር እርሱ ዛሬ የለም ለእውነት ኖሮ ሞቷል ህመም ስቃዩን ግን ለራሴ ውርስ ሆኗል @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

ተከታይ ትረካ በ Facebook page ተጀምሯል Follow እያደረጋችሁ https://www.facebook.com/profile.php?id=61557221074498

አንገቴ ጎንበስ በል ይለፍ ይኼ ግዜ ለሁሉም መልስ አለው ለዛሬው ትካዜ ነገ ሌላ ቀን ነው ዛሬን አይወክልም ሀዘን መከራውም በዚህ አይቀጥልም ቅዝምዝሙ ይለፍ ጎንበስ ልበልና ጨለማው ሲገፈፍ ብርሃን ነውና @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ