️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)
Kanalga Telegram’da o‘tish
እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽
Ko'proq ko'rsatish731
Obunachilar
-124 soatlar
-47 kun
-730 kun
Postlar arxiv
በዛሬው ዕለት የደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት ስብከተ ወንጌል ለ3ተከታታይ ወራት በ3ክፍል ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎችን የደብሩ አስተዳዳሪ ቆሞስ አባ ሙሴ እና ሊቃውንተ ቤተክርስቲያ፤ የደብሩ የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን እና ምዕመናን በተገኙበት አስርቋል ።
ተመራቆዎች እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል እያልን ቤተክርስቲያን የሰጠችዎትን አደራ ሳንዘነጋ በተግባር እንድንኖረው ያድርገን እያልን መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን።
የፈለገ ጥበብ ሚዲያ ( ፈ.ጥ.ሚ) ( F.T.M )
መስከረም 12/2016 ዓ.ም
መዝሙር እና ኪነ ጥበብ ክፍሎች ከራሳቸው እና ከአባላት ጋር በጋራ በመሆን ብስራት ከመወጣቱ በፊት ፀበል ፃዲቅ አባላቱ ለመመገብ በማዘጋጀት ላይ።
01/01/16
