ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

前往频道在 Telegram

እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽

显示更多
731
订阅者
-124 小时
-47 天
-730 天
帖子存档
በዛሬው ዕለት የደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት ስብከተ ወንጌል ለ3ተከታታይ ወራት በ3ክፍል ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎችን የደብሩ አስተዳዳሪ
+9
በዛሬው ዕለት የደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት ስብከተ ወንጌል ለ3ተከታታይ ወራት  በ3ክፍል ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎችን የደብሩ አስተዳዳሪ ቆሞስ አባ ሙሴ እና ሊቃውንተ ቤተክርስቲያ፤ የደብሩ የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን እና ምዕመናን በተገኙበት አስርቋል ። ተመራቆዎች እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል እያልን ቤተክርስቲያን የሰጠችዎትን አደራ ሳንዘነጋ በተግባር እንድንኖረው ያድርገን እያልን መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን። የፈለገ ጥበብ ሚዲያ ( ፈ.ጥ.ሚ) ( F.T.M ) መስከረም 12/2016 ዓ.ም

መዝሙር እና ኪነ ጥበብ ክፍሎች ከራሳቸው እና ከአባላት ጋር በጋራ በመሆን ብስራት ከመወጣቱ በፊት ፀበል ፃዲቅ አባላቱ ለመመገብ በማዘጋጀት ላይ። 01/01/16