cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

YFS secondary and preparatory school

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
727
Obunachilar
+124 soatlar
+87 kunlar
+2330 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
https://www.facebook.com/share/3uTUfDesm9urJqSZ/?mibextid=nvM5Zea1lae0Ks7N
1770Loading...
02
https://www.facebook.com/100064682287722/posts/871810424985026/?mibextid=nvM5Zea1lae0Ks7N
2340Loading...
03
Media files
3990Loading...
04
ሁሌም ደከመኝ ሰለቸኝ የማይሉት እንደ አባት የሚመክሩን፣እራሳቸው በርትተው እኛንም የሚያበረቱን ሁሌም ከጎናችን የማይጠፉት የወተመህ ዋና ሰብሳቢ አቶ እሸቱ ትምህርት ቤታችን በመገኘት ላደረጉት ድንቅ አስተዋጽዖ ትምህርት ቤታችን ከልብ ያመሰግንዎታል።
4260Loading...
05
◆ All Grade 12 students must prepare Laptop computers with the following specifications. ➾ Hard disk ≥ 250GB ➾ Processor  speed ≥ 1.8 GHZ ➾ Monitor Screen ≥ 19 inch ➾ Battery usage ≥ 1hr ➾ Window ≥ 8 ➾ RAM  ≥  4 GB ➾ Microprocessor = Core i3 and above ➾ Keyboard and mouse should be available.
3797Loading...
06
አስቸኳይ ማስታወቂያ ቀን 19/9/2016 ዓ.ም ለሁሉም የግል እና የመንግስት ትምህርት ቤቶች ነገ ግንቦት 20/2016 ዓ.ም ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳስባለን።      ኮ/ ቀ/ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት
4103Loading...
07
Grade312.pdf
8043Loading...
08
Media files
7853Loading...
09
Media files
8017Loading...
10
Media files
6605Loading...
11
Today, the 12th grade students thanked the school leaders and teachers as well as the support staff for the good academic year they had and the teachers for the great educational help they gave them.
4970Loading...
12
የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተና መለማመጃ ክፍል 3
5021Loading...
13
የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተና መለማመጃ ክፍል 2
4801Loading...
14
የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተና መለማመጃ ክፍል 1
4991Loading...
15
https://www.facebook.com/share/p/7Laj81zVj8RoV7Ch/?mibextid=oFDknk
6320Loading...
16
Media files
7047Loading...
17
Media files
6356Loading...
18
Media files
5536Loading...
19
Media files
5226Loading...
20
Media files
4946Loading...
21
Step by step guide to online exam platform. Educational Assessment and Examinations Service-EAES
5572Loading...
22
👉👉👉አዲስ አበባ https://c2.exam.et
59410Loading...
23
Media files
6461Loading...
24
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከዚህ በታች በተገለጸው አድረሻ ብቻ የሚፈተኑ ይሆናል፡፡ ስለሆነም ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድርግ አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ በሚከተለዉ አድራሻ ተፈታኞች በሚገኙበት ክልል የተደለደሉ ስለሆነ ልምምድ ማድረግ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል/ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን  የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት ይችላሉ፡፡ በዚሁ መሠረት መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡  #ማሳሰቢያ፡-ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክለስተር ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም የማይችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
4900Loading...
25
ለ 12ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች ጉደዩ:-የስብሰባ ጥሪን ይመለከታል እንደሚታወቀው በያዝነው ዓመት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተናን በበይነ መረብ ፈተና አሰጣጥ ቴክኒክ ፈተናውን እንደሚወስዱ ተገልጿል ።ይህንኑ አስመልክቶ ትምህርት ቤቱ ከታች በተገለጹት አጀንዳዎች ዙሪያ ከተማሪ ወላጆች ጋር ጥብቅ ውይይት ስለሚያደርግ ነገ ቅዳሜ (በ10/09/2016ዓ.ም) ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ ተማሪዎቹ በሚማሩበት ቅጥር ግቢ እንዲገኙልን ሲል ትምህርት ቤቱ በአክብሮት ያሳውቃል ። አጀንዳዎች 1ኛ.የበይነ መረብ ፈተና ምንነት 2ኛ.ፈተናውን ለመስጠት የትምህርት ቤቱ ዝግጅት ምን እንደሚመስል 3ኛ.ተማሪዎች ፈተናውን በተገቢው ሁኔታ እንዲወስዱ የወላጆች ሚና ምን መሆን አለበት
5601Loading...
26
Media files
5630Loading...
27
Media files
5670Loading...
Hammasini ko'rsatish...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

Hammasini ko'rsatish...
Ministry of Education Ethiopia

የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎቹን በት/ቤታቸው ለማስፈተን ምን ማሟላት አለባቸው? ግንቦት 24/2016 ዓ.ም ( የትምህርት ሚኒስቴር) በዚህ አመት በኦንላይን የተዘጋጅውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ አገር አቀፍ ፈተናን ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ለማስፈተን...

ሁሌም ደከመኝ ሰለቸኝ የማይሉት እንደ አባት የሚመክሩን፣እራሳቸው በርትተው እኛንም የሚያበረቱን ሁሌም ከጎናችን የማይጠፉት የወተመህ ዋና ሰብሳቢ አቶ እሸቱ ትምህርት ቤታችን በመገኘት ላደረጉት ድንቅ አስተዋጽዖ ትምህርት ቤታችን ከልብ ያመሰግንዎታል።
Hammasini ko'rsatish...
◆ All Grade 12 students must prepare Laptop computers with the following specifications. ➾ Hard disk ≥ 250GB ➾ Processor  speed ≥ 1.8 GHZ ➾ Monitor Screen ≥ 19 inch ➾ Battery usage ≥ 1hr ➾ Window ≥ 8 ➾ RAM  ≥  4 GB ➾ Microprocessor = Core i3 and above ➾ Keyboard and mouse should be available.
Hammasini ko'rsatish...
አስቸኳይ ማስታወቂያ ቀን 19/9/2016 ዓ.ም ለሁሉም የግል እና የመንግስት ትምህርት ቤቶች ነገ ግንቦት 20/2016 ዓ.ም ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳስባለን።
     ኮ/ ቀ/ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት
Hammasini ko'rsatish...
Repost from N/a
Grade312.pdf
Hammasini ko'rsatish...