cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

18 45 Amhara Revolution

2016 ጥር 19#የአማራው_ድምፅ (ፋኖ) ✅የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ✅ #FANO ✅ 🙅🙅🙅

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 542
Obunachilar
+1924 soatlar
+1277 kunlar
+91330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Repost from N/a
Hammasini ko'rsatish...
Post from metekel media

ዳኘ ዋለን ዛሬ ሰማሁት 🥺 ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ግን እንባ............ ደገምኩት እንባ .... አሁንም አዳመጥኩት ለቅሶ ..... ብዙ ነገር አስታወሰኝ ..... ብዙ ነገር አስናፈቀኝ በዙ ነገር አሳመመኝ ......... ግን ብዙ ነገሩን እ...

👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
273,000 የታጠቀ ኃይል አስከ 34 ታንኮች ሌሎች ከባድና ቀላል መሣሪያዎችን የታጠቀው ህወሓት ትግራይ መከላከያ ኃይል Army mechanised የውጭ ግንኙነት ቢሮ ከፍቶ ያለው  ቡድን በቅርበ ጊዜ ወረራ 50ሽህ ሕዝብ ያፈናቀለው ድርጅት በሰላማዊ ትግል ፖርቲ እንዲመዘገብ ብልጽግና ደብዳቤ ጽፏል። የኦህዴድ-ብልጽግና የፖለቲካ ኢምፓዬር ህወሓት ባለው ወታደራዊ አቋም ቀጥታ ስጋቴ አይሆንም በሚል እንዲመዘገብ ያደረገው በምዕራባዊያን ጫና ህወሓት መሬት ላይ ባለው አቅም ብቻ ነው ብሎ መውሰድ ቢቻልም በዋናነት ግን የጋራ ጠላት በሚሉት የ"ዐማራ" ትግል ላይ ደራሽ ታክቲካል ግንባር መፍጠር መሆኑም ቀላል ግምት የሚሰጠው ሃሳብ አይሆንም። ///_
Hammasini ko'rsatish...
👍 12 1🔥 1
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ዳኘ ዋለን ዛሬ ሰማሁት 🥺 ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ግን እንባ............ ደገምኩት እንባ .... አሁንም አዳመጥኩት ለቅሶ ..... ብዙ ነገር አስታወሰኝ ..... ብዙ ነገር አስናፈቀኝ በዙ ነገር አሳመመኝ ......... ግን ብዙ ነገሩን እያሰብኩ ... አለቀስኩ ማልቀስ ብቻ... አማራ አስለቀሰኝ መከራችን አስለቀሰኝ ደጉ ህዝብ አስለቀሰኝ ባንዳዉ አስለቀሰኝ በመሀላችን ያለዉ መገፋፋት አስለቀሰኝ ደኘን አመስግኑልኝ እኔ ምንም የማላዉቅ  አንድ ታጋይ ነኝ ግን የተዳፈነዉ የአማራ ህዝብ በደል አሳቱን ገልጦ የዳኘ ዘፈን እፍ አለብኝ አመመኝ ከዛኛዉ ሜዳ (ከትግል ማለቱ ነዉ) አንድ ጀግናችሁ ብሎናል . *ከአንድ ታጋይ ፋኖ የተላከልን* የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አግዙን🙏🙏https://www.youtube.com/@metekelmedia-ev5tm
Hammasini ko'rsatish...
😢 5👍 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና! የአማራ ፋኖ በወሎ የላስታ አሳምነው ክፍለጦር “ዘመቻ አሳምነው ፅጌ” አውጇል፣ ሌሎቹም የፋኖ ኃይሎችም ይሄን ዘመቻ ሌሎች ዕዞችና ክፍለጦሮች እንዲቀላቀሉት ጥሪ አቅርቧል። ethio251media
Hammasini ko'rsatish...
👍 21🔥 6
Photo unavailableShow in Telegram
ይህ ዛፍ ሀርቡ መስቀሌ ይባላል መገኛውም ደራ ሲሆን ኦህዴድ የተመሰረተው እዝህ ዛፍ ስር እንደሆነ ይነገርለታል።በዛሬው ዕለት የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አጼ ዳዊት ክ/ር አሳምነው ጽጌ ብርጌድ አራዊት ሰራዊቱን ከአካባቢው አሽመድምዶ በማባረር የጥላቻ ገመድ የተጎነጎነበትን ዛፍ እንዲህ አጋድመውታል። ጥላታችን በሙሉ ግዜውን ጠብቆ እንዲህ ይጋደማል💪
Hammasini ko'rsatish...
👍 10🔥 3
ተሸንፌያለሁ፥ ሓሳቤንም ሰርዤአለሁ… "…በ106 የተቃውሞ ድምጽ፣ በ195 አብላጫ ድምጽ በኬንያ ፓርላማ የጸደቀውን የግብር ማሻሻያ ዕቅዳቸው በኬንያ ሕዝብ ጠንካራ ተቃውሞ ምክንያት ለደም መፋሰስ ያበቃ ተቃውሞ ከተደረገ በኋላ በፓርላማ ጸድቆ አልፎ ለፊርማ ፕሬዘዳንቱ ጋር የመጣውን ዐዋጅ አልፈርምም በማለት ውድቅ ማድረጋቸው ተዘግቧል። "…የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ እንዲህ አሉ። እኔ ሕዝብን ልመራ ነው በሕዝቤ የተመረጥኩት፣ የመረጠኝ ሕዝብ ከተቃወመኝ ሕዝቤን ማዳመጥ አለብኝ። ስለዚህ "ተሸንፌያለሁ። ሓሳቤንም ሰርዢያለሁ።" ይሄ ማለት ስትማር፣ ስትሠለጥን፣ ደግሞም ሰው ስትሆን የምትወስነው ውሳኔ ነው። "…እንደ ወያኔ ከጫካ፣ ከዱር ወጥተህ ሥልጣን ስትይዝ፣ እንደ ደርግ ከወታደር ቤት ብረት ስትገፋ ከርመህ መጥተህ ንጉሥ አንቀህ፣ ምሁራንንና ተማሪ ጨፍጨፈህ፣ ሀገር በደናቁርት አስወርረህ ስታበቃ፣ እንደ መሀይሙ ሀ ገደሉ አረመኔው አቢይ አሕመድ ርቦህ ወታደር ቤት ገብተህ ራብህን አስታግሰህ ከሞት ተርፈህ በ4ተኛ ክፍል ሰርተፊኬት በጥንቆላ ትንቢት የዶክትሬት ዲግሪ ተቀብለህ አጭብርባሪ የደም ነጋዴ ሳትሆን ስትቀር የምትተገብረው ተግባር ነው። ኬንያውያን ዕድለኞች ናቸው። "…በኬንያ ዐመጽ ሲነሣ የብልፅግና ሚዲያዎች አልዘገቡም። ዝም፣ ጭጭ ጮጋ ነበር ያሉት። ባህርዳር ሄደው ከፋኖ አስታርቁን ብለው ሼክና ቄስ እግር ላይ ሲደፉ የዋሉትን ብልግናዎች ሲዘግቡ ዋሉ እንጂ። የኬንያ መንግሥት ወታደር ሲያሰማራ ለዘገባው ኢቢሲን፣ ኦቢኤንን፣ ፋናን የቀደመ የለም። አሁን ደግሞ ሩቶ "በሕዝቤ ተሸንፌአለሁ" ሲል መልሰው ዝም ጭጭ በቀቀኖቹ የአገዛዙ ሚዲያዎች። እንዲያውም አቢይ አሕመድ ደውሎ ምን ማድረግህ ነው? ሳይለው ይቀራልን? • በዓለም ላይ የሚሸነፍ መንግሥት እንጂ የሚሸነፍ ሕዝብ የለም። By Zemedie
Hammasini ko'rsatish...
10.15 KB
1.22 MB
1.22 MB
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
"የአማራ ክልል ቀውስ እንዲፈታ በጦር አመራሮች የሚመራ ድርድር ዋጋ ሊሰጠው ይገባል" ጃዋር መሃመድ ኦሮሞ ስልጣን ከእጁ እንዳይወጣ በማለት ለብልፅግናው መንግስት 77 ገፅ ምክረ ሃሳብ በማቅረብ ለጊዜውም ቢሆን ድምፁን ያጠፋ በመምሰል ሃገሪቱን ጠቅልሎ ለኦሮሞ ለመስጠት ሴራ ሲጎነጉን የሚያድረው ጃዋር መሃመድ ዛሬ ሰላም ፈላጊ በመምሰል ፋኖን ለድርድር እንዲቀርብ መለፈፉ ያስገርማል። የቄሳርን ለ ቄሳር ፤ የእየሱስን ለእየሱስ ሁሉንም ለአማራ ህዝብ መተው ይሻላል። የመጨረሻውን ሳቅ የምስቀው እኛው ነው!! የነፃነት ትግላችን መዳረሻችንም አራት ኪሎ ብቻ ነው። ሞገሴ ሽፈራው Damot Tv ተጨማሪ እውነተኛ ዜናዎችንና ማብራሪያዎችን ያገኙበታል ፤ ይወዳጁን!!
Hammasini ko'rsatish...
🔥 5🥱 3👍 2👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና! የአማራ ፋኖ በጎጃም ከዛሬ ጀምሮ ምንም አይነት የትራንስፖርት አገልግሎት እንደይኖር የሚል ትዕዛዝ ወርዷል። ምክንያቱ ደግሞ ጠላት  በርከት ያለ ኃይል ወደ ደጀን እያሻገር እያሰገባ ሰለሆነ ይህን ጠላት ነጥሎ ለመምታት የታሰበ በመሆኑነው።
Hammasini ko'rsatish...
20🔥 4
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.