uz
Feedback
Ke fiker ketema ❤️

Ke fiker ketema ❤️

Kanalga Telegram’da o‘tish

Hy Guys😉 Welcome to our Channel 😇 Share and support me 🙏 Just for funny😋 🎗why☆☆

Ko'proq ko'rsatish
207
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
photo content
+1

photo content
+1

photo content
+1

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content
+2

#ጀማሪ_አፍቃሪ 👱‍♀:- ነገ ቁርስ በላህልኝ ውዴ🥺 👨‍🦲:-የኔ ውድ ውሀ እንዳያንቅሽ🥺 👱‍♀:-እሽ የኔ ፍቅር ምግብ ስትበላ ጠንቀቅ በል እሽ ውዴ የእንጀራው ጠርዝ ጣትህን እንዳይቆርጠው🥺 👨‍🦲:-እሽ ኪያ እጠነቀቅልሻለው ከሳሎን ወደ ጎዳ ስትሄጅ ታክሲ ተጠቀሚ እንዳይደክምሽ 🥺 👱‍♀:-እሽ አባቴ ነገ ካስነጠሰህ ፈጣሪ ይማርህ እሽ ኪያዬ 🥺 👨‍🦲:-እሽ ፍቅር እራስሽን ጠብቂልኝ ቴክስቱን እስክትመልሽልኝ ትናፍቂኛሽ 😂😂

photo content
+5

ይቅርታ! ከአብይ ፆም በፊት እያወኩ በድፍረት ሳላውቅም በስህተት ያስቀየምኳችሁ የማውቃችሁንም ሆነ የማላውቃችሁ በሙሉ በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ እጠይቃለሁ።🙏7 እናንተም ይህንን ሼር በማድረግ የምታውቋቸውንም የማታውቋቸውንም ሰዎች ይቅርታ በመጠየቅ አብይ ፆምን በይቅርታ በንፁህ ልብ እንጀምር አላለሁ😊 @kdusan_melaekt💚 @kdusan_melaekt💛 @kdusan_melaekt❤️

photo content
+9

ኑ ታሪካችንን እንስማ ke fiker ketema አባቶቻችን በሰሩልን ገድል በሰሩልን ታሪክ  ዘመን የማይሽረው ታረክ በማይጥለው ውጊያ በጋሻቸው  እነሆ እኛን ጥቁሮች ነፃ አውጥተውናል አድዋ ላይ ። እንኩዋን ለዚ ነፃነታችን ክብራችን ማንነታችን ኩራታችን ለሆነው ለኛ ከደምም ከአጥንትም በላይ ለሆነው አድዋ በአል አደረሰን                   ""አድዋ"" አድዋ ፍቅር ነው ማይፈታ ሰንሰለት ኢትዮጵያን የሚገልፅ የማይሻር እውነት፡ አድዋ ማንነት አድዋ ሰውነት፡ የአንድነት ቃልኪዳን የኪዳን አንድነት፡ ኢትዮጵያን የሚገልፅ ያብሮነት መቀነት፡ በሞት እና በደም በህብረት መተሳሰር፡ መከፋፈል ሳይኖር መቆም ነው ለሀገር፡ አድዋ ይሄ ነው አድዋ ነው ክብር፡ አድዋ አስተሳሰብ አድዋ መናበብ አድዋ ነው ጥበብ፡ ማይፈታ እንቆቅልሽ የማይሽረው እውቀት፡ ይሄ ነው አድዋ ከብሮ መኖር መሞት ! እንኳን ለ128 የአድዋ የድል በዓል አደረሳችሁ

photo content

photo content
+4

😍

photo content

7 feb- rose day 🌹 8 feb-proposed day 💐 9feb -chocolate day 🍪 10 feb- teddy day 🐻 11 feb-promise day 💍 12 feb-Hug day 🤗 13feb-kiss day 😘 14 feb- valantay day ❤️ 15 feb-slop day👋 16 feb-kick day🦵 17feb-perfume day 🥰 18 feb-Flirt day 😉 19 feb-confession day 🤧 20 feb-missing day 🥺 21 feb-Breakup day 💔

+1
🚀 Uploaded through @JustYoutubeMusicBot

ለምንድነው ግን ከልባችን ያፈቀርናቸው ትተውን ሚሄዱት ልባችንን ሚሰብሩት🥹

Ke fiker ketema ❤️ - Telegram kanali @gold876 statistikasi va tahlili