Ke fiker ketema ❤️
الذهاب إلى القناة على Telegram
Hy Guys😉 Welcome to our Channel 😇 Share and support me 🙏 Just for funny😋 🎗why☆☆
إظهار المزيد207
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
#ጀማሪ_አፍቃሪ
👱♀:- ነገ ቁርስ በላህልኝ ውዴ🥺
👨🦲:-የኔ ውድ ውሀ እንዳያንቅሽ🥺
👱♀:-እሽ የኔ ፍቅር ምግብ ስትበላ ጠንቀቅ በል እሽ ውዴ የእንጀራው ጠርዝ ጣትህን እንዳይቆርጠው🥺
👨🦲:-እሽ ኪያ እጠነቀቅልሻለው ከሳሎን ወደ ጎዳ ስትሄጅ ታክሲ ተጠቀሚ እንዳይደክምሽ 🥺
👱♀:-እሽ አባቴ ነገ ካስነጠሰህ ፈጣሪ ይማርህ እሽ ኪያዬ 🥺
👨🦲:-እሽ ፍቅር እራስሽን ጠብቂልኝ ቴክስቱን እስክትመልሽልኝ ትናፍቂኛሽ
😂😂
ይቅርታ!
ከአብይ ፆም በፊት እያወኩ በድፍረት ሳላውቅም በስህተት ያስቀየምኳችሁ የማውቃችሁንም ሆነ የማላውቃችሁ በሙሉ በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ እጠይቃለሁ።🙏7
እናንተም ይህንን ሼር በማድረግ የምታውቋቸውንም የማታውቋቸውንም ሰዎች ይቅርታ በመጠየቅ አብይ ፆምን በይቅርታ በንፁህ ልብ እንጀምር አላለሁ😊
@kdusan_melaekt💚
@kdusan_melaekt💛
@kdusan_melaekt❤️
ኑ ታሪካችንን እንስማ ke fiker ketema
አባቶቻችን በሰሩልን ገድል በሰሩልን ታሪክ ዘመን የማይሽረው ታረክ በማይጥለው ውጊያ በጋሻቸው እነሆ እኛን ጥቁሮች ነፃ አውጥተውናል አድዋ ላይ ።
እንኩዋን ለዚ ነፃነታችን ክብራችን ማንነታችን ኩራታችን ለሆነው ለኛ ከደምም ከአጥንትም በላይ ለሆነው አድዋ በአል አደረሰን
""አድዋ""
አድዋ ፍቅር ነው ማይፈታ ሰንሰለት
ኢትዮጵያን የሚገልፅ የማይሻር እውነት፡
አድዋ ማንነት አድዋ ሰውነት፡
የአንድነት ቃልኪዳን የኪዳን አንድነት፡
ኢትዮጵያን የሚገልፅ ያብሮነት መቀነት፡
በሞት እና በደም በህብረት መተሳሰር፡
መከፋፈል ሳይኖር መቆም ነው ለሀገር፡
አድዋ ይሄ ነው አድዋ ነው ክብር፡
አድዋ አስተሳሰብ አድዋ መናበብ አድዋ ነው ጥበብ፡
ማይፈታ እንቆቅልሽ የማይሽረው እውቀት፡
ይሄ ነው አድዋ ከብሮ መኖር መሞት !
እንኳን ለ128 የአድዋ የድል በዓል አደረሳችሁ
7 feb- rose day 🌹
8 feb-proposed day 💐
9feb -chocolate day 🍪
10 feb- teddy day 🐻
11 feb-promise day 💍
12 feb-Hug day 🤗
13feb-kiss day 😘
14 feb- valantay day ❤️
15 feb-slop day👋
16 feb-kick day🦵
17feb-perfume day 🥰
18 feb-Flirt day 😉
19 feb-confession day 🤧
20 feb-missing day 🥺
21 feb-Breakup day 💔
