uz
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

Kanalga Telegram’da o‘tish

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali WENDE TUTORIAL analitikasi

WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 11 883 obunachidan iborat bo'lib, Taʼlim toifasida 16 680-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 840-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 11 883 obunachiga ega bo‘ldi.

25 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -177 ga, so‘nggi 24 soatda esa 1 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 2.19% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 2.20% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 260 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 261 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 2 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 26 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Taʼlim toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

11 883
Obunachilar
+124 soatlar
-297 kun
-17730 kun
Postlar arxiv
 ለተማሪዎች ጠቃሚ መረጃዎችን፣ የትምህርት ምክሮችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን የምታገኙበትን ምርጥ ቻናሎች ልጋብዛቹ ትወዳላቹ። ꜱᴩᴏɴꜱoreᴅ ʙʏ @GlobTraining

✔ ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ስለ #Grade እና Grade አሰራር ትንሽ ነገር እንበላችሁ። A+ 👉🏾100-90👉🏾4 A   👉🏾89-85 👉🏾4 A-  👉🏾84-80 👉🏾3.75 B+ 👉🏾79-75 👉🏾3.5 B   👉🏾74-70 👉🏾3 B-  👉🏾69-65 👉🏾2.75 C+ 👉🏾64-60 👉🏾2.5 C   👉🏾59-50 👉🏾2 C-  👉🏾49-45 👉🏾1.75 D   👉🏾44-40 👉🏾1 Fx 👉🏾39-35 👉🏾Final Exam ድጋሜ መፈተን ይቻላል። ግን ተመልሶ Fx ከሆነ Fxሱ ወደ F ይለወጣል። F  👉🏾 35-0  👉🏾 በሚመጣው ዓመት (Nex Year) Courseን ድጋሜ እንደ አዲስ ይወሰዳል። የGrade አሰራር ሁሉም Grade በ Credit Hour ተባዝቶ ከዛ አንድ ላይ ተደምሮ በሴሚስተሩ ተማሪዉ በወሰደዉ Credit Hour ይካፈላል። Example "A" ቢሆን Gradeዱ እና የCourseሱ Credit Hour 5 ቢሆን 4×5=20 If The other course Grade is "A-" and the Credit Hour is 5 3.75×5=18.75 If The third course Grade is "B" and the Credit Hour is 3 3×3=9 So the Grade of this student will be 20+18.75+9=47.75 5+5+3=13 (Credit Hour) 47.75÷13=3.67 or (B+) ስለዚህ ይሄ ተማሪ በሴሚስተር 3.67 or (B+) አመጣ ይባላል። JOIN US👉 @WENDETUTORIAL JOIN US👉 @WENDETUTORIAL

+6
📖 Chemistry - Industrial Chemistry
@StudentsErkal

ፍቅር ወይስ ገንዘብ ❓

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90

📢 የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ ምንድነው ? የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ በ አመሰራርት የጊዜ ሂደት ዩኒቨርስቲዎችን በቅደም ተከትል እንደ አንጋፋነታቸው የማስቀምጥ ሂደት ነው። ከተመሰረቱ ብዙ አመታትን ያስቆጠሩ ዩንቨርስቲዎች ብዙ ነገሮችን ያሟላሉ ተብሎ ስለሚታሰብ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርጋቸዋል። 1st Generation     📚 Addis ababa university   📚 Arba Minch University   📚 Bahirdar University.   📚 University of Gondar   📚 Hawassa University   📚 Haramaya University   📚 Jimma University   📚 Mekele University 2nd Generation       📚 Dila University    📚 Dire dawa University    📚 Jijiga University    📚  Mede Melabo University    📚 ASTU    📚 Debra Markos University    📚 Aksum University    📚 Debra Birhan University    📚 Wollega University    📚Wollo University    📚 Mizan Teppi University    📚Mekdela Amba University    📚 Ambo University    📚 Semera University    📚 Kotebe motrop. University   3rd Generation     📚Adigrat University   📚Mattu University  📚 Woldia University   📚 Wolkite University   📚Debratebor University   📚 Wachamo University   📚Assosa University   📚AASTU University   📚Arsi University   📚Gambela University   📚 Bulehora University   📚Wolaita sodo university 4th Generation       📚Jinka University    📚Bonga University    📚Worabe University    📚Injibara University    📚Debark University    📚Mekdela Amba University    📚Raya University    📚Dembidolo University    📚Selale University    📚Oda Bultum University     📚Borna universit JOIN 👉 @WENDETUTORIAL JOIN 👉 @WENDETUTORIAL

Business Vocabulary  vs Regular English 1. Leverage 💪 - Utilize 2. Facilitate 🔄 - Assist 3. Mitigate 🚧 - Reduce 4. Delegate 🗂️ - Assign 5. Innovate 🚀 - Create 6. Optimize 📈 - Improve 7. Strategize 🧠 - Plan 8. Consolidate 🏗️ - Combine 9. Negotiate 🤝 - Discuss 10. Amplify 📣 - Increase 11. Disseminate 📤 - Spread 12. Expedite ⏩ - Hasten 13. Formulate 📝 - Develop 14. Augment 📊 - Enhance 15. Collaborate 🤝 - Work together 16. Benchmark 📏 - Standardize JOIN 👉 @WENDETUTORIAL JOIN 👉 @WENDETUTORIAL

Repost from WENDE TUTORIAL
ለጤነኛ ሰው መድኃኒት አያስፈልገውም🤷‍♂ so, እስከ ነገ ማታ ምን ወይም የምን መረጃ እድንፖስትላችሁ ትፈልጋላችሁ?🥰🥰🥰 Comment section ላይ ጣል ጣል አድርጉ👇👇👇 more like ያገኘነውን comment በቅድሚያ እንመልሳለን🙏🙏 Have a nice night and week💥

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ? ωανє => @A_KING90

"ኦዉዉ ቆንጂዬ ልጅ! ስንት አመቱ ነዉ?" እላታለዉ ❓ "ገና ከተወለደ 134ኛዉ ሳምንቱ ነዉ" አለችኝ🥴 አቦ ግራ ያጋባትና ግራ አጋባችኝኮ 😳 ደግነቱ ወዲያዉ "ሰዓት ስንት ነዉ?" ብላ ጠየቀችኝ እኔም ብድር በምድር ነዉ ወዳጄ ብዬ "ከነጋ 582 ደቂቃ ሆኗል" አልኳታ😂 JOIN 👉 @WENDETUTORIAL JOIN 👉 @WENDETUTORIAL

➡️ ትምህርትና ሥራ ⬅️ 🙌🏻 ሰላም ቤተሰብ😊 ... ብዙዎቻችሁ በተለይም አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ትምህርትና ሥራን በአንድ ላይ ስለማስሄድ አንዳንድ ጥያቄዎችን ስትጠይቁ ይስተዋላል፤ እነዚህን ጥያቄዎች በተቻለኝ መጠን አሁን ካለው ሁኔታ ጋር በማያያዝ ለመመለስ እሞክራለሁ። 1 ትምህርት እና ስራ አብሮ አይሄድም❓ ❇️ ትምህርት እና ስራ አብረው ሊሄዱ ይችላሉ፤ ነገር ግን ሁለቱን በአንድ ላይ በአግባቡ ለመምራት ትልቅ ራስን መግዛት (Discipline)፣ ጊዜን በአግባቡ መጠቀም (Time Management) እና ቅድሚያ መስጠት ያለብንን መለየት (Prioritization) ያስፈልጋል። በተለይም አሁን ባለው የኑሮ ውድነት፣ ብዙ ተማሪዎች የራሳቸውን ወጪ ለመሸፈን እየሰሩ ነው፤ ከላይ ያሉትን ነገሮች በሚገባ ተግባራዊ በማድረግ። 2⃣ እየተማርኩ ብሰራ ውጤቴ ዝቅ ይላል❓ 💹 ይህ የሚወሰነው በምን አይነት ስራ እንደምንሰራም ላይ ነው። ስራው በጣም አድካሚ ከሆነ እና ለትምህርት በቂ ጊዜ የማይሰጥ ከሆነ ውጤት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ሊያመጣ ይችላል። ነገር ግን ስራው ተለዋዋጭ ሰዓት (flexible hours) ያለው ከሆነ እና ለትምህርት በቂ ጊዜ የሚሰጥ ከሆነ ውጤትን ላይጎዳ ይችላል። ከዚህ በተጨማሪም ልብ ማለት ያለባችሁ የተማሪው Ability ወሳኝ ነው። ጠንካራ ተማሪ ስራ ቢበዛበትም እንኳን የተሻለ ውጤት ሊያመጣ ይችላል። ❓ በትምህርቴ ከፍተኛ ውጤት እያመጣው አሪፍ ስራ መስራት እንዴት ነው የምችለው❔ ✅ ከትምህርት ጋር የሚሄድ ስራ መምረጥ። ለምሳሌ፣ በአካባቢያችሁ ያሉ ተማሪዎችን ማስጠናት፣ የተለያዩ ትምህርታዊ ኮርሶችን Online ላይ ማስተማር፣ Online ላይ ቀለለ ያሉ skill የሚጠይቁ ስራዎችን መሥራት። 🛑 ለእያንዳንዱ ነገር በቂ ጊዜ መስጠት። ለትምህርት፣ ለስራ፣ ለእረፍት እና ለማህበራዊ ህይወት ጊዜ መመደብ። 📌የትኛው ጉዳይ ቅድሚያ ሊሰጠው እንደሚገባ መወሰን። የትምህርት ጊዜ ሲሆን ለትምህርት ቅድሚያ መስጠት። 🙌🏾 በማጠቃለያ፣ ትምህርት እና ስራ አብረው ሊሄዱ ይችላሉ። ነገር ግን ራስን መግዛት፣ ጊዜን በአግባቡ መጠቀም እና ቅድሚያ መስጠት አስፈላጊ ነው። Like👍 Share 𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜  @WENDETUTORIAL

ለጤነኛ ሰው መድኃኒት አያስፈልገውም🤷‍♂ so, እስከ ነገ ማታ ምን ወይም የምን መረጃ እድንፖስትላችሁ ትፈልጋላችሁ?🥰🥰🥰 Comment section ላይ ጣል ጣል አድርጉ👇👇👇 more like ያገኘነውን comment በቅድሚያ እንመልሳለን🙏🙏 Have a nice night and week💥

ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ✅ የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!🏆 10+10×0+10=🗯

በኢትዮጵያ ታሪክ የሁለቱ ባላንጣዎች አርሰናል እና ዩናይትድ ቻናል ተከፍቷል ! እና የአርሰናል ወይም የዩናይትድ ደጋፊ ነህ ምን ትጠብቃለህ ተቀላለቀል እንጂ 👇👇
በኢትዮጵያ ታሪክ የሁለቱ ባላንጣዎች አርሰናል እና ዩናይትድ ቻናል ተከፍቷል ! እና የአርሰናል ወይም የዩናይትድ ደጋፊ ነህ ምን ትጠብቃለህ ተቀላለቀል እንጂ 👇👇

የቴሌግራም ቻናል አሎት ግን ቻናሎን ዌቭ ለማስገባት VIEW ይጎዳብኛል ብለዉ ይፈራሉ ? ምንም አይጨነቁ እኛ ቪዉ ሳንጎዳ በጥንቃቄ ቻናሎን እናሳድጋለን ። ከ1K በላይ ቻናል ያላቹ የፈጠነ dM ሳይሞ
የቴሌግራም ቻናል አሎት ግን ቻናሎን ዌቭ ለማስገባት VIEW ይጎዳብኛል ብለዉ ይፈራሉ ? ምንም አይጨነቁ እኛ ቪዉ ሳንጎዳ በጥንቃቄ ቻናሎን እናሳድጋለን ። ከ1K በላይ ቻናል ያላቹ የፈጠነ dM ሳይሞላባቹ 👇👇👇 @A_KING90 @A_KING90

ሊጠናቀቁ ከጫፋ የደረሱ ያልተጠበቁ የዝውውር ዜናዎችን ይመልከቱ  Here We Go👇

አሁንም ካርድ እየሞላችሁ ነው ኢንተርኔት የምትጠቀሙት 😭 ነቃ በሉ እንጂ 0 ብር የሚሰራ server ተገኝቷል አጠቃቀሙን እና ሰርቨሩን ለማግኘት 👇👇👇 https://t.me/addlist/3uH5n
አሁንም ካርድ እየሞላችሁ ነው ኢንተርኔት የምትጠቀሙት  😭 ነቃ በሉ እንጂ 0 ብር የሚሰራ server ተገኝቷል አጠቃቀሙን እና ሰርቨሩን ለማግኘት 👇👇👇 https://t.me/addlist/3uH5nhfnpiwzYzY0

የ100 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ 👀🏃‍♂️ የቻይና ዋና ከተማ ማናት ?
የ100 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ 👀🏃‍♂️ የቻይና ዋና ከተማ ማናት ?

የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓

DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረረረረረረ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 በቤታችሁ ሆናችሁ በትንሽ Connection ኳስ የምታዩበት ምርጥ አፕሊኬሽን መጣ አፑን ለማግኘት JOIN የሚለውን ይጫኑ
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረረረረረረ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 በቤታችሁ ሆናችሁ በትንሽ Connection ኳስ የምታዩበት ምርጥ አፕሊኬሽን መጣ አፑን ለማግኘት JOIN የሚለውን ይጫኑ