WENDE TUTORIAL
前往频道在 Telegram
For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube
显示更多📈 Telegram 频道 WENDE TUTORIAL 的分析概览
频道 WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 883 名订阅者,在 教育 类别中位列第 16 680,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 840 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 883 名订阅者。
根据 25 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -177,过去 24 小时变化为 1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.19%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.20% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 260 次浏览,首日通常累积 261 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 2。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”
凭借高频更新(最新数据采集于 26 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
11 883
订阅者
+124 小时
-297 天
-17730 天
帖子存档
11 895
ለተማሪዎች ጠቃሚ መረጃዎችን፣ የትምህርት ምክሮችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን የምታገኙበትን ምርጥ ቻናሎች ልጋብዛቹ ትወዳላቹ።
ꜱᴩᴏɴꜱoreᴅ ʙʏ @GlobTraining
11 895
✔ ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ስለ #Grade እና Grade አሰራር ትንሽ ነገር እንበላችሁ።
A+ 👉🏾100-90👉🏾4
A 👉🏾89-85 👉🏾4
A- 👉🏾84-80 👉🏾3.75
B+ 👉🏾79-75 👉🏾3.5
B 👉🏾74-70 👉🏾3
B- 👉🏾69-65 👉🏾2.75
C+ 👉🏾64-60 👉🏾2.5
C 👉🏾59-50 👉🏾2
C- 👉🏾49-45 👉🏾1.75
D 👉🏾44-40 👉🏾1
Fx 👉🏾39-35 👉🏾Final Exam ድጋሜ መፈተን ይቻላል። ግን ተመልሶ Fx ከሆነ Fxሱ ወደ F ይለወጣል።
F 👉🏾 35-0 👉🏾 በሚመጣው ዓመት (Nex Year) Courseን ድጋሜ እንደ አዲስ ይወሰዳል።
የGrade አሰራር
ሁሉም Grade በ Credit Hour ተባዝቶ ከዛ አንድ ላይ ተደምሮ በሴሚስተሩ ተማሪዉ በወሰደዉ Credit Hour ይካፈላል።
Example
"A" ቢሆን Gradeዱ እና የCourseሱ Credit Hour 5 ቢሆን
4×5=20
If The other course Grade is "A-" and the Credit Hour is 5
3.75×5=18.75
If The third course Grade is "B" and the Credit Hour is 3
3×3=9
So the Grade of this student will be
20+18.75+9=47.75
5+5+3=13 (Credit Hour)
47.75÷13=3.67 or (B+)
ስለዚህ ይሄ ተማሪ በሴሚስተር 3.67 or (B+) አመጣ ይባላል።
JOIN US👉 @WENDETUTORIAL
JOIN US👉 @WENDETUTORIAL
11 895
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ?
ωανє => @A_KING90
11 895
📢 የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ ምንድነው ?
የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ በ አመሰራርት የጊዜ ሂደት ዩኒቨርስቲዎችን በቅደም ተከትል እንደ አንጋፋነታቸው የማስቀምጥ ሂደት ነው።
ከተመሰረቱ ብዙ አመታትን ያስቆጠሩ ዩንቨርስቲዎች ብዙ ነገሮችን ያሟላሉ ተብሎ ስለሚታሰብ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርጋቸዋል።
1st Generation
📚 Addis ababa university
📚 Arba Minch University
📚 Bahirdar University.
📚 University of Gondar
📚 Hawassa University
📚 Haramaya University
📚 Jimma University
📚 Mekele University
2nd Generation
📚 Dila University
📚 Dire dawa University
📚 Jijiga University
📚 Mede Melabo University
📚 ASTU
📚 Debra Markos University
📚 Aksum University
📚 Debra Birhan University
📚 Wollega University
📚Wollo University
📚 Mizan Teppi University
📚Mekdela Amba University
📚 Ambo University
📚 Semera University
📚 Kotebe motrop. University
3rd Generation
📚Adigrat University
📚Mattu University
📚 Woldia University
📚 Wolkite University
📚Debratebor University
📚 Wachamo University
📚Assosa University
📚AASTU University
📚Arsi University
📚Gambela University
📚 Bulehora University
📚Wolaita sodo university
4th Generation
📚Jinka University
📚Bonga University
📚Worabe University
📚Injibara University
📚Debark University
📚Mekdela Amba University
📚Raya University
📚Dembidolo University
📚Selale University
📚Oda Bultum University
📚Borna universit
JOIN 👉 @WENDETUTORIAL
JOIN 👉 @WENDETUTORIAL
11 895
Business Vocabulary vs Regular English
1. Leverage 💪 - Utilize
2. Facilitate 🔄 - Assist
3. Mitigate 🚧 - Reduce
4. Delegate 🗂️ - Assign
5. Innovate 🚀 - Create
6. Optimize 📈 - Improve
7. Strategize 🧠 - Plan
8. Consolidate 🏗️ - Combine
9. Negotiate 🤝 - Discuss
10. Amplify 📣 - Increase
11. Disseminate 📤 - Spread
12. Expedite ⏩ - Hasten
13. Formulate 📝 - Develop
14. Augment 📊 - Enhance
15. Collaborate 🤝 - Work together
16. Benchmark 📏 - Standardize
JOIN 👉 @WENDETUTORIAL
JOIN 👉 @WENDETUTORIAL
11 895
Repost from WENDE TUTORIAL
ለጤነኛ ሰው መድኃኒት አያስፈልገውም🤷♂
so, እስከ ነገ ማታ ምን ወይም የምን መረጃ እድንፖስትላችሁ ትፈልጋላችሁ?🥰🥰🥰
Comment section ላይ ጣል ጣል አድርጉ👇👇👇
more like ያገኘነውን comment በቅድሚያ እንመልሳለን🙏🙏
Have a nice night and week💥
11 895
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ?
ωανє => @A_KING90
11 895
"ኦዉዉ ቆንጂዬ ልጅ! ስንት አመቱ ነዉ?" እላታለዉ ❓
"ገና ከተወለደ 134ኛዉ ሳምንቱ ነዉ" አለችኝ🥴
አቦ ግራ ያጋባትና ግራ አጋባችኝኮ 😳 ደግነቱ ወዲያዉ
"ሰዓት ስንት ነዉ?" ብላ ጠየቀችኝ
እኔም ብድር በምድር ነዉ ወዳጄ ብዬ
"ከነጋ 582 ደቂቃ ሆኗል" አልኳታ😂
JOIN 👉 @WENDETUTORIAL
JOIN 👉 @WENDETUTORIAL
11 895
➡️ ትምህርትና ሥራ ⬅️
🙌🏻 ሰላም ቤተሰብ😊
... ብዙዎቻችሁ በተለይም አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ትምህርትና ሥራን በአንድ ላይ ስለማስሄድ አንዳንድ ጥያቄዎችን ስትጠይቁ ይስተዋላል፤ እነዚህን ጥያቄዎች በተቻለኝ መጠን አሁን ካለው ሁኔታ ጋር በማያያዝ ለመመለስ እሞክራለሁ።
1 ትምህርት እና ስራ አብሮ አይሄድም❓
❇️ ትምህርት እና ስራ አብረው ሊሄዱ ይችላሉ፤ ነገር ግን ሁለቱን በአንድ ላይ በአግባቡ ለመምራት ትልቅ ራስን መግዛት (Discipline)፣ ጊዜን በአግባቡ መጠቀም (Time Management) እና ቅድሚያ መስጠት ያለብንን መለየት (Prioritization) ያስፈልጋል። በተለይም አሁን ባለው የኑሮ ውድነት፣ ብዙ ተማሪዎች የራሳቸውን ወጪ ለመሸፈን እየሰሩ ነው፤ ከላይ ያሉትን ነገሮች በሚገባ ተግባራዊ በማድረግ።
2⃣ እየተማርኩ ብሰራ ውጤቴ ዝቅ ይላል❓
💹 ይህ የሚወሰነው በምን አይነት ስራ እንደምንሰራም ላይ ነው። ስራው በጣም አድካሚ ከሆነ እና ለትምህርት በቂ ጊዜ የማይሰጥ ከሆነ ውጤት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ሊያመጣ ይችላል። ነገር ግን ስራው ተለዋዋጭ ሰዓት (flexible hours) ያለው ከሆነ እና ለትምህርት በቂ ጊዜ የሚሰጥ ከሆነ ውጤትን ላይጎዳ ይችላል። ከዚህ በተጨማሪም ልብ ማለት ያለባችሁ የተማሪው Ability ወሳኝ ነው። ጠንካራ ተማሪ ስራ ቢበዛበትም እንኳን የተሻለ ውጤት ሊያመጣ ይችላል።
❓ በትምህርቴ ከፍተኛ ውጤት እያመጣው አሪፍ ስራ መስራት እንዴት ነው የምችለው❔
✅ ከትምህርት ጋር የሚሄድ ስራ መምረጥ። ለምሳሌ፣ በአካባቢያችሁ ያሉ ተማሪዎችን ማስጠናት፣ የተለያዩ ትምህርታዊ ኮርሶችን Online ላይ ማስተማር፣ Online ላይ ቀለለ ያሉ skill የሚጠይቁ ስራዎችን መሥራት።
🛑 ለእያንዳንዱ ነገር በቂ ጊዜ መስጠት። ለትምህርት፣ ለስራ፣ ለእረፍት እና ለማህበራዊ ህይወት ጊዜ መመደብ።
📌የትኛው ጉዳይ ቅድሚያ ሊሰጠው እንደሚገባ መወሰን። የትምህርት ጊዜ ሲሆን ለትምህርት ቅድሚያ መስጠት።
🙌🏾 በማጠቃለያ፣ ትምህርት እና ስራ አብረው ሊሄዱ ይችላሉ። ነገር ግን ራስን መግዛት፣ ጊዜን በአግባቡ መጠቀም እና ቅድሚያ መስጠት አስፈላጊ ነው።
Like👍 Share
𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜
@WENDETUTORIAL
11 895
ለጤነኛ ሰው መድኃኒት አያስፈልገውም🤷♂
so, እስከ ነገ ማታ ምን ወይም የምን መረጃ እድንፖስትላችሁ ትፈልጋላችሁ?🥰🥰🥰
Comment section ላይ ጣል ጣል አድርጉ👇👇👇
more like ያገኘነውን comment በቅድሚያ እንመልሳለን🙏🙏
Have a nice night and week💥
11 895
በኢትዮጵያ ታሪክ የሁለቱ ባላንጣዎች አርሰናል እና ዩናይትድ ቻናል ተከፍቷል !
እና የአርሰናል ወይም የዩናይትድ ደጋፊ ነህ ምን ትጠብቃለህ ተቀላለቀል እንጂ 👇👇
11 895
11 895
አሁንም ካርድ እየሞላችሁ ነው ኢንተርኔት የምትጠቀሙት 😭
ነቃ በሉ እንጂ 0 ብር የሚሰራ server ተገኝቷል አጠቃቀሙን እና ሰርቨሩን ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/addlist/3uH5nhfnpiwzYzY0
11 895
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረረረረረረ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
በቤታችሁ ሆናችሁ በትንሽ Connection ኳስ የምታዩበት ምርጥ አፕሊኬሽን መጣ
አፑን ለማግኘት JOIN የሚለውን ይጫኑ
