uz
Feedback
ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)

ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)

Kanalga Telegram’da o‘tish

በእንግድነቴ አገር ሥርዐትህ መዝሙር ሆነችኝ።መዝ-118:54 ሸር በማድረግ ተባበሩን👇👇👇 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21

Ko'proq ko'rsatish
7 108
Obunachilar
+524 soatlar
+407 kunlar
+11230 kunlar
Postlar arxiv
12 Track 12.mp35.90 MB

11 Track 11.mp36.47 MB

10 Track 10.mp35.56 MB

09 Track 9.mp34.29 MB

08 Track 8.mp34.51 MB

07 Track 7.mp33.59 MB

06 Track 6.mp35.87 MB

05 Track 5.mp35.66 MB

04 Track 4.mp35.99 MB

03 Track 3.mp35.28 MB

02 Track 2.mp35.41 MB

01 Track 1.mp35.47 MB

እመቤታችን_በቀኝ_ቆማለች_መዝሙረ_ዳዊት_በቴሌግራም_1.mp34.12 MB

✞ ምስጋና በመቅደስህ ምስጋና በመቅደስህ ዝማሬ በማደርያህ ልሰዋ ጠዋት ማታ ክብሬነህ የኔ ጌታ ሰገነት አይመቸኝ ካባዬ ክብር አይሆነኝ ሁሉንም ንቄዋለው ያንተን ቤት መርጫለው/2/ አዝ__ ያረጃል ያለም ዝና ጥበብም ሆኖ መና አንተ ግን ያው አንተነህ በሁሉ ትፀናለህ/2/ አዝ__ ከሰማይ ባይንህ ታየው በፍቅረሸህ ተጎበኘው በባህሪህ ባለጸጋ ፈወስከኝ በደም ዋጋ/2/ አዝ__ ቃልህን ነብሴ ሰምታ ተዋበች በእልልታ ወደ ግርህ መረገጫ መስገዴ አለው ብልጫ /2/                     ዘማሪ      ገብረ-ዮሐንስ ገብረ-ጻድቅ

ሚካኤል ስዩም ሚካኤል ስዩም /3/ሊቀ መላእክት መዝገበ ርራሄ/3/ወየዋህ የደሀ አደጉን ልጅ ስለተቀበልከኝ በአውደ ምህረትህ በፍቅር አሳደከኝ ከመቅደስ ተክለህ መገብከኝ ህይወት አዘጋጅተኸኛል ለሰማይ መንግስትህ              አዝ ...... በከንቱ እንዳልደክም ነብሴ እንዳትዝል ትመግበኝ ነበር የህወትን ቃል ወጣሁኝ ከአለም ተሰሎንቄን ረሣሁ መጠማቴ ቀረ የህይወት ውሀ ጠጣሁ              አዝ ......... መዳንን እንድወርስ ሞትን እንዳላይ ትረዳኝ ነበረ ከኔ ሣትለይ በመንገዴ ሁሉ ከፊቴ ቀደምክ አማኑኤል ብዬ ጌታን እንዳመልክ             አዝ ........ ምልጃህን ታምኜ ስኖር በመቅደስህ ታሻግረኝ ነበር እጆቼን ይዘህ በጎልማሣ ነቴ ነህና ከጎኔ ጉልበቴም አንተው ነህ በእርጅና ዘመኔ 🙏🙏🙏

+3
#ነዋ_ሚካኤል ነዋ ሚካኤል መልአከክሙ /2/ ይስአል ለክሙ በእንተ ምሕረት/2/ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️

+9
4_5843477261621136170.mp38.45 MB

+9
4_5852923604102023303.m4a2.35 MB

+9
4_5843477261621136009 (1).mp33.94 MB