ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)
رفتن به کانال در Telegram
በእንግድነቴ አገር ሥርዐትህ መዝሙር ሆነችኝ።መዝ-118:54 ሸር በማድረግ ተባበሩን👇👇👇 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21
نمایش بیشتر7 108
مشترکین
+524 ساعت
+407 روز
+11230 روز
آرشیو پست ها
✞ ምስጋና በመቅደስህ
ምስጋና በመቅደስህ ዝማሬ በማደርያህ
ልሰዋ ጠዋት ማታ ክብሬነህ የኔ ጌታ
ሰገነት አይመቸኝ ካባዬ ክብር አይሆነኝ
ሁሉንም ንቄዋለው ያንተን
ቤት መርጫለው/2/
አዝ__
ያረጃል ያለም ዝና ጥበብም ሆኖ መና
አንተ ግን ያው አንተነህ
በሁሉ ትፀናለህ/2/
አዝ__
ከሰማይ ባይንህ ታየው በፍቅረሸህ ተጎበኘው በባህሪህ ባለጸጋ
ፈወስከኝ በደም ዋጋ/2/
አዝ__
ቃልህን ነብሴ ሰምታ ተዋበች በእልልታ
ወደ ግርህ መረገጫ መስገዴ
አለው ብልጫ /2/
ዘማሪ
ገብረ-ዮሐንስ ገብረ-ጻድቅ
ሚካኤል ስዩም
ሚካኤል ስዩም /3/ሊቀ መላእክት መዝገበ ርራሄ/3/ወየዋህ
የደሀ አደጉን ልጅ ስለተቀበልከኝ
በአውደ ምህረትህ በፍቅር አሳደከኝ
ከመቅደስ ተክለህ መገብከኝ ህይወት
አዘጋጅተኸኛል ለሰማይ መንግስትህ
አዝ ......
በከንቱ እንዳልደክም ነብሴ እንዳትዝል
ትመግበኝ ነበር የህወትን ቃል
ወጣሁኝ ከአለም ተሰሎንቄን ረሣሁ
መጠማቴ ቀረ የህይወት ውሀ ጠጣሁ
አዝ .........
መዳንን እንድወርስ ሞትን እንዳላይ
ትረዳኝ ነበረ ከኔ ሣትለይ
በመንገዴ ሁሉ ከፊቴ ቀደምክ
አማኑኤል ብዬ ጌታን እንዳመልክ
አዝ ........
ምልጃህን ታምኜ ስኖር በመቅደስህ
ታሻግረኝ ነበር እጆቼን ይዘህ
በጎልማሣ ነቴ ነህና ከጎኔ
ጉልበቴም አንተው ነህ በእርጅና ዘመኔ 🙏🙏🙏
#ነዋ_ሚካኤል
ነዋ ሚካኤል መልአከክሙ /2/
ይስአል ለክሙ በእንተ ምሕረት/2/
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
