uz
Feedback
ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)

ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)

Kanalga Telegram’da o‘tish

በእንግድነቴ አገር ሥርዐትህ መዝሙር ሆነችኝ።መዝ-118:54 ሸር በማድረግ ተባበሩን👇👇👇 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21

Ko'proq ko'rsatish
7 414
Obunachilar
-524 soatlar
-447 kun
-1730 kun
Postlar arxiv
እሰይ_እልል_በሉ_ተገኘ_መስቀሉ_Esey_Elel_belu_Ethiopian_Meskel_Mezmur0.mp34.23 MB

መስቀል_አበባ_ነህ_ውብ_አበባ_Meskel_Abeba_neh_web_abeba_Ethiopian_Orthodox.mp32.97 MB

Meskel_Abera___መስቀል_አበራ(0).mp36.50 MB

ደስ_ይበለን_እልል_በሉ_des_Yebelene_elel_belu_መስቀል_መዝሙር_Meskel_Mezmur0.mp34.19 MB

Repost from N/a
Contract us @belaysiraw6 0963013521
Contract us @belaysiraw6 0963013521

https://t.me/belayonlineshop6 የክረምት ጫማ የምትፈልጉ አዲስ አበባ ዙሪያ ላላችሁ

የኪዳነ_ምህረት_ዝሙሮች_ስብስብ#መዝሙር_#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_#ማርያም_#mezmur256k.mp321.81 MB

Abet_yeziyan_gize_L_M_Kinetibeb_W_Kirkos_አቤት_የዚያን_ጊዜ_ሊ_መ_ኪነጥበብ_ወ.mp38.00 MB

ግንቦት ፩ ለልደታ የሚዘርመር ኮነ_ዮም ኮነ ዮም (፪) በእንተ ልደታ ለማርያም  ( ፪) ከመትቤዙ ነቢያት ወፃድቃን ነቢየተ ከመትቤዙ (፪)     ትርጉም፡ ብዙዎች ነቢያት እና ጻድቃን እንደተናገሩት በእመቤታችን ልደት ደስታ ሆነ፡፡

ዮም_ፍስሐ_ኮነ ዮም ፍስሐ ኮነ (፪) በእንተ ልደታ ለማርያም በባርነት ሳለን              ኃጢአት በአለም ነግሳ        በድንግል መወለድ            ቀረልን አበሳ                     እግዚአብሔር መረጠሸ      ልትሆኚው እናቱ                      ይኸው ተፈፀመ                      የዳዊት ትንቢቱ                       አዝ••• የሔዋን ተስፋዋ          የአዳም ዘር ህይወት        የኢያቄም የሐና                  ፍሬ በረከት                      ምክንያተ ድኂን                ኪዳነምህረት                            ድንግል ተወለደች             የጌታዬ እናት                      አዝ••• በሔዋን ምክንያት     ያጣነውን ሰላም             ዛሬ አገኘነው                   በድንግል ማርያም          የምስራች እንበል             ሀዘናችን ይጥፋ              ተወልዳለችና                  የአለም ሁሉ ተስፋ

ግንቦት ፩ ለልደታ የሚዘርመር አማን_ተወልደት አማን በአማን /2/ ተወልደት ተወልደት እመብርሃን /2/

ከሊባኖስ ድንግል ነይ ሐና እና ኢያቄም ወለዱ ሰማይ አዲሷም ሰማይ አስገኘች ፀሐይ ምስራቀ ምስራቃት የአምላክ መገኛ ከሊባኖስ ድንግል ነይ ወደ እኛ(2) ተጨነቀ አዳም በመከራ በእርግማን ቀን ለቅሶን እየዘራ በልጅሽ ሞት አለም ተቀደሰ የፍጥረቱ እንባ በመስቀል ታበሰ(2) አዝ••• የህያዋን እናታቸው ሆነሽ ለቀደመች ሄዋን ጠበቃ ሆንሽ ደስተኛዋ ደስ ይበልሽ ማርያም ካንቺ ወጣ የአለሙ ሰላም(2) አዝ••• ፅኑ ገመድ ባንቺ ተቆረጠ የፍዳ አመት ይኸው ተለወጠ በሐና ልጅ በኢያቄም ፍሬ ደስታ ሆነ ቅኔና ዝማሬ(2) አዝ••• በወለዱሽ በሐና በኢያቄም ተማፅነናል ድንግል ማርያም ከአዳኝ ወጥመድ ከክፋ ጠላት ልጆችሽን ጠብቂ ከጥፋት ከአዳኝ ወጥመድ ከክፋ ጠላት ኢትዮጵያን ጠብቂያት ከጥፋት         መዝሙር 🎙ዘማሪ አቤል መክብብ

ቊጥር 3፤ 2018 ዓ.ም (1).pdf10.30 MB

_አብሠራ_ገብርኤል_ዘማሪ_ዲያቆን_ፍሬዘር_ደሳለኝ_@_mahtot0.m4a4.10 MB

_ይኩነኒ_Yikuneni_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ256k.mp36.12 MB

4_5776162093162038540.m4a9.66 MB