ኦርቶዶክስ መዝሙር(Ortodox Mezmur)
Відкрити в Telegram
በእንግድነቴ አገር ሥርዐትህ መዝሙር ሆነችኝ።መዝ-118:54 ሸር በማድረግ ተባበሩን👇👇👇 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21 https://t.me/OrtoMezmur21
Показати більше7 100
Підписники
+1524 години
+357 днів
+10830 день
Архів дописів
ግንቦት ፩ ለልደታ የሚዘርመር
ኮነ_ዮም
ኮነ ዮም (፪) በእንተ ልደታ
ለማርያም ( ፪)
ከመትቤዙ ነቢያት ወፃድቃን ነቢየተ ከመትቤዙ (፪)
ትርጉም፡
ብዙዎች ነቢያት እና ጻድቃን እንደተናገሩት በእመቤታችን ልደት ደስታ ሆነ፡፡
ዮም_ፍስሐ_ኮነ
ዮም ፍስሐ ኮነ (፪)
በእንተ ልደታ ለማርያም
በባርነት ሳለን
ኃጢአት በአለም ነግሳ
በድንግል መወለድ
ቀረልን አበሳ
እግዚአብሔር መረጠሸ
ልትሆኚው እናቱ
ይኸው ተፈፀመ
የዳዊት ትንቢቱ
አዝ•••
የሔዋን ተስፋዋ
የአዳም ዘር ህይወት
የኢያቄም የሐና
ፍሬ በረከት
ምክንያተ ድኂን
ኪዳነምህረት
ድንግል ተወለደች
የጌታዬ እናት
አዝ•••
በሔዋን ምክንያት
ያጣነውን ሰላም
ዛሬ አገኘነው
በድንግል ማርያም
የምስራች እንበል
ሀዘናችን ይጥፋ
ተወልዳለችና
የአለም ሁሉ ተስፋ
ከሊባኖስ ድንግል ነይ
ሐና እና ኢያቄም ወለዱ ሰማይ
አዲሷም ሰማይ አስገኘች ፀሐይ
ምስራቀ ምስራቃት የአምላክ መገኛ
ከሊባኖስ ድንግል ነይ ወደ እኛ(2)
ተጨነቀ አዳም በመከራ
በእርግማን ቀን ለቅሶን እየዘራ
በልጅሽ ሞት አለም ተቀደሰ
የፍጥረቱ እንባ በመስቀል ታበሰ(2)
አዝ•••
የህያዋን እናታቸው ሆነሽ
ለቀደመች ሄዋን ጠበቃ ሆንሽ
ደስተኛዋ ደስ ይበልሽ ማርያም
ካንቺ ወጣ የአለሙ ሰላም(2)
አዝ•••
ፅኑ ገመድ ባንቺ ተቆረጠ
የፍዳ አመት ይኸው ተለወጠ
በሐና ልጅ በኢያቄም ፍሬ
ደስታ ሆነ ቅኔና ዝማሬ(2)
አዝ•••
በወለዱሽ በሐና በኢያቄም
ተማፅነናል ድንግል ማርያም
ከአዳኝ ወጥመድ ከክፋ ጠላት
ልጆችሽን ጠብቂ ከጥፋት
ከአዳኝ ወጥመድ ከክፋ ጠላት
ኢትዮጵያን ጠብቂያት ከጥፋት
መዝሙር
🎙ዘማሪ አቤል መክብብ
አማኑኤል_ተመስገን_ሊቀመዘምራን_ይልማ_ኃይሉ_2018_የአእላፋት_ዝማሬ_መዝሙር_በጃን_ያሬድ_ኅ_1.mp33.60 MB
አማኑኤል_ተመስገን_ሊቀመዘምራን_ይልማ_ኃይሉ_2018_የአእላፋት_ዝማሬ_መዝሙር_በጃን_ያሬድ_ኅ.mp33.60 MB
ሰላም_ለኪ_ለኖኅ_ሐመሩ_ዘማሪ_እንግዳወርቅ_በቀለ_2018_የአእላፋት_ዝማሬ_መዝሙር_በጃን_ያሬ_1.mp33.20 MB
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
