uz
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Kanalga Telegram’da o‘tish

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ʜᴀʟᴀʟ™ analitikasi

ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 11 001 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 8 340-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 3 034-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 11 001 obunachiga ega bo‘ldi.

10 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -210 ga, so‘nggi 24 soatda esa -17 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 9.33% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 5.94% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 026 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 654 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 23 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 11 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

11 001
Obunachilar
-1724 soatlar
-637 kunlar
-21030 kunlar
Postlar arxiv
ከዘውጅ ጥቅማ ጥቅሞች ውስጥ አንዱ ምሳ ሰዓት ሄደህ በልተ ጠጥተህ ሻውር ገብተህ ትመለሳለህ 🙂                   ያ ሰላም🤦‍♂ @mejnunleylaa

ልብ ከደረቀ ከድንጋይ ይብሳል በሰዉ ሞት ሁላ ልትስቅ ትችላለህ ያረብ ከረመዳን በፊት ልቦቻችንን ንፁህ አድርግልን ❤️

ሀቅ እና ባጢል በሰዎች ደረጃ አይለካም
       ዓሊይ ቢን አቡጣሊብ

በየእለቱ እቅድህ ውስጥ ሞትን ጨምርበት🙌

ተራህ ሲደርስ አንተም ትረሳለህ💔🫩

😭

እንዲህም ተብሏል 😁 አንድ ግዙፉ የቻይና ኩባንያ ለሠራተኞቹ በአዞ በተሞላው ሀይቅ ላይ ጉዞ አሰናዳ ። እየዋኘ አቋርጦ ከአንደኛው ጫፍ አዞዎችን ተሻግሮ ወደሌላኛው ጫፍ በህይወት ለሚደርስ ሰው አንድ
እንዲህም ተብሏል 😁 አንድ ግዙፉ የቻይና ኩባንያ ለሠራተኞቹ በአዞ በተሞላው ሀይቅ ላይ ጉዞ አሰናዳ ። እየዋኘ አቋርጦ ከአንደኛው ጫፍ አዞዎችን ተሻግሮ ወደሌላኛው ጫፍ በህይወት ለሚደርስ ሰው አንድ ሚሊዮን ዶላር እንደሚሸልም ካምፓኒው ተናገረ። ሁሉም ሠራተኞች ወደ ሐይቁ መዝለልን ፈሩ። "ውድ ነፍሳችን ዓይናችን እያየ በአዞ ከሚበላ ሺህ ጊዜ ድህነታችን" እያሉ ባሉበት ቆመው ቀሩ። በድንገት ከመሐላቸው አንዱ ሸሚዙን ከነከረባቱ እንዳጠለቀ ከጀልባው ላይ ዘሎ ወደ ሐይቁ ዘለቀ። በእጆቹ ውሀውን እየቀዘፈ በአዞዎች መሐል ያለ ምንም ፍርሀት መዋኘቱን ቀጠለ። የስራ ባልደረቦቹ በድንጋጤ ዓይናቸውን አፈጠጡ። ሀይቁን ሲሻገር እየተመለከቱ በአግራሞቱ አንገታቸውን ነቀነቁ። በዚህ ቅፅበት ያ ምስኪን ሰው ሚሊየነር ሆነ። በቤተሰቡም በመንደራቸውም ነዋሪዎች ዘንድ ዝናው ናኘ ። ምን እንደገፋፋው ሀይቁ ውስጥ ያለ ፍርሀት እንዲጠልቅ ምን እንዳነሳሰሰው ሲጣራ ሚስቱ ሆና ተገኘች። በጭቅጭቋ በግኖ አጋጣሚውን ተጠቅሞ ራሱን ለማጥፋት አስቦ ኖሯል ዘሎ የገባው። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ "ከስኬታማ ወንድ ጀርባ አንዲት ሴት አለች" 😅 😅የሚለው ታዋቂ አባባል የተሰማው የዛኔ ነው ይላሉ። @Halal_post

Repost from N/a
🅰️🅰️🅰️ 🅰🅰🅰🅰🅰🅰🅰 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ 📣 🎙─●──────3️⃣⚡️1️⃣4️⃣ ⚡️ ▫️Track 1: የቁርኣን ተፍሲር ➡️ [PLAY] ▫️Track 2: የሀዲስ ትምህርቶች➡️ [PLAY] ▫️Track 3: የነብያት ታሪክ➡️ [PLAY] ▫️Track 4: የዳዕዋ ፕሮግራሞች ➡️ [PLAY] ▫️Track 5: ኢስላማዊ ግጥሞች ➡️ [PLAY] #⃣𝐏𝐋𝐀𝐘#በመጫን አሪፍ ኢስለማዊ ቻናሎችን ይቀላቀሉ 🅰️🔠🔠📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⤵ 🗄𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊

7 የዝግጅት ቀናት

አልሃምዱሊላህ ብለህ ባመሰገንክበት አፍህ መቼም ቢሆን አላህ ላይ እንዳታማርርበት 👍

ሙሉ ፓኬጁ 1500 ነዉ ይቺን ባትችሉ በቲኒሹ የ100 ብር ቻሌንጅ እንጀምር  ሁላቹም የአቅማቹን ነይቱ ባረከላ ፊኩም🤍

ያልኳቹ ይህ ነዉ ቆንጆ ሰዎች 🚨ረመዳንን ከመሳኪኖች   ✔️[አል-ኢዝሃር ኢስላማዊ ተቋም]✔️ የረመዳን አስቤዛ ለምስኪኖች ለማድረስ ሰበብ ለመሆን ተዘጋጅቷል። አቅሙ ያላቹህ የአንድም የሁለትም ቤተሰብ ብትችሉ....የሌላቹህ ደግሞ ግማሹንም ሆነ 100 ብር እና ያቅማችሁን ሁሉ እየላካቹ ባረከላ ፊኩም ✅የአንድ ቤተሰብ : 1500 ብር 🛡 የባንክ አካውንት፦ 🏦 ንግድ ባንክ:- 1000743872178 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🏦ሂጅራ ባንክ:- 1000050150001 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🏦ዘምዘም ባንክ:- 0059532920101 AL EZHAR ASS 📌አካውንቱን Copy ለማድረግ አንድ ጊዜ ብቻ ነካ አድርጉት። እስኪ ተሽቀዳደሙ!

Repost from N/a
📣 ሙስሊም ሴት ተማሪ ነሽ? መልስሽ "አዎ!" ከሆነ ይህ መልዕክት ላንቺ ነው ‼️ https://t.me/+nBJgYsvprVs2OGVk https://t.me/+nBJgYsvprVs2OGVk መልስሽ አዎ ከሆነ ምን ትጠብቂያለሽ 👀

ግንባርህን መሬት ላይ ደፍተህ ልዕቅናውን የምታውጅለት ጌታህ ዛሬ ባይሆን ነገ ቀና ያደርግሀል

Story time ድንጋጤን ቀልብ መገፈፍን አውቃለው ደርሶብኛል ብለህ ታስብ ይሆናል But have you ever slipped in ሻወር ቤት? Bruhh ያኔ ነው ድንጋጤ ምን እንደሆነ ምትረዳው ልክ ሲያዳልጥህ መጀመሪያ ብሽሽትህ ከቋንጃህ ይላቀቃል ድድህ ይነቃነቃል እንጥልህ ወርዶ ይመለሳል ግን እሱ አይደለም ከሁሉም መጥፎው ልብህ ለ 2 ሰከንድ ‘ወጣ ብዬ መጣሁ' ብላ ምትክድህ ሳንባህ የሥራ መልቀቂያ ሚያስገባው ነገር መውደቅ ስትጀመር በ20 ምናምን ዓመትህ ወገብህ በቀርከሀ እንደተሠራ ትረዳለህ። All you hear is those ሰገጥ ppl's laughing at the corner ሰዎች የምይዘው የምጨብጠው አጣው ሲሉ ሚገባህ ያኔ ነው😭

_የመከረሰህ ሰው በርግጥም ወዶሀል_ (2).mp31.59 MB

Gudayu kebad new slachu😂
Gudayu kebad new slachu😂

Repost from N/a
❄️🌙🫧❔3️⃣5️⃣ 📮አላህ ለመጀመርያ ግዜ የታመፀበት ወንጀል ምን ነበር ❔❔ 🎤ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉበት❕ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⬇️ 😀🌼🌼🌼🌼:-@Hu
❄️🌙🫧❔3️⃣5️⃣ 📮አላህ ለመጀመርያ ግዜ የታመፀበት ወንጀል ምን ነበር ❔❔ 🎤ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉበት❕ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⬇️ 😀🌼🌼🌼🌼:-@HudHud_waver🕊

ጦርነቱ ጋብ ካለ በኋላ አንድ ወታደር በውጊያ ሜዳ የወደቀውን ጓደኛውን ለመፈለግ አለቃውን ያስፈቅዳል፡፡ አለቃውም 'መሞቱ ለማያጠራጥር ሰው ብለህ ህይወትህን አደጋ ላይ እንድትጥል አልፈቅድልህም' በማለት ፍቃድ ይነፍገዋል፡፡ ወታደሩ ግን አሻፈረኝ ብሎ ፍለጋውን ይቀጥላል፡፡ ከፍለጋ በኋላ እሱም ሞት አፋፍ ላይ ባደረሰው ሁኔታ ቆስሎ የሞተ ጓደኛውን አስክሬን ተሸክሞ ይመጣል ፤ አለቃውም 'ይሞታል ብዬህ አልነበረም? ለሚሞት ሠው ብለህ ይህን ሁሉ መስዋዕትነት መክፈል ነበረብህ፤' በማለት ይወቅሰዋል፡፡ ወታደሩ ግን በስራው ደስተኛ ነበር ፡፡ አለቃዬ ይህኮ ምንም ማለት አይደለም ጓደኛዬ በሞት አፋፍ ላይ ደርሸበት ያለኝን ብነግርህ ትረዳኝ ነበር ፣ አለቃውም 'ምን አለህ?' ሲለው ወታደሩም ; #እንደምትመጣ_እርግጠኛ_ነበርኩ ፡፡ እውነተኛ ጓደኛ ማለት ሁሉም ሠው ሲሸሽህ እሱ ግን የሚፈልግህ ነው! ከወደዱት😍ለዘመድ ጓደኛዎ #ሼር/ #SHARE ያድርጉ። @Halal_post || ሀላል ፖስት @Halal_post || ሀላል ፖስት

💡[▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓] 91% 💡 🌙 ረመዿን.................𝐋𝐎𝐀𝐃𝐈𝐍𝐆 💡   [💡] የቁርኣን ትምህርት [OPEN]   [💡] የሀዲስ ትምህርት [OPEN]   [💡]የሲራ ትምህርት [OPEN]   [💡] የፊቅህ ትምህርት [OPEN]   [💡] የዳዕዋ ትምህርት [OPEN]   🌙ከሁድሁድ ዋቭ 𝐎𝐏𝐄𝐍      ብቻ ተጫኑኑኑ👇👇 💡𝐀𝐝𝐝 ሱናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                  👇👇 ©𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸