uz
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Kanalga Telegram’da o‘tish

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ʜᴀʟᴀʟ™ analitikasi

ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 11 055 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 8 283-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 3 022-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 11 055 obunachiga ega bo‘ldi.

05 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -202 ga, so‘nggi 24 soatda esa -13 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 9.02% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.24% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 997 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 690 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 21 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 06 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

11 055
Obunachilar
-1324 soatlar
-417 kunlar
-20230 kunlar
Postlar arxiv
የጥሩነት ዋጋ!! □ በየቀኑ ለቤተሰቦቿ ዳቦ የምትጋግር አንዲት ሴት ነበረች። ይህቺ ሴት በየቀኑ አንድ ተጨማሪ ዳቦ ለተራበ መንገደኛ ትጋግርና ማንኛውም ድሃ እንዲወስደው በመስኮቷ ላይ ታስቀምጥለታለች። በየቀኑ አንድ ጎባጣ ድሃ ሰው ይመጣና ዳቦውን ይወስዳል። ነገር ግን ለቤተሰቡ ምስጋና ከማቅረብ ይልቅ እንዲህ እያለ ያጉተመትማል፦ > "የምትሠራው ክፋት ካንተ ጋር ይኖራል፤ የምታደርገው መልካምነት ግን ወደ አንተ ተመልሶ ይመጣል!" > ይህ ድርጊት በየቀኑ ይደጋገማል። ሴትየዋ ሰውየው ምስጋና ባለማቅረቡና ሁልጊዜ ያችን ምስጢራዊ ንግግር በመድገሙ መበሳጨት ጀመረች። በልቧም "ይህ ሰውዬ በየቀኑ ይሄን የማይገባ ንግግር እያለ ይሄዳል፣ ምን ማለቱ ይሆን?" በማለት ትጠይቅ ነበር። አንድ ቀን ግን ትዕግስቷ ተሟጦ እንዲህ አለች፦ "ከዚህ ጎባጣ ሰውዬ መገላገል አለብኝ!"። ከዚያም ለሰውየው በምትጋግረው ዳቦ ውስጥ መርዝ ጨመረች። ዳቦውን መስኮት ላይ ልታስቀምጠው ስትል ግን እጆቿ ይንቀጠቀጡ ጀመር። "ይህ የማደርገው ምንድን ነው?"  ብላ ራሷን ጠየቀች። ወዲያውኑ መርዛማውን ዳቦ እሳት ውስጥ ጨምራ አቃጠለችውና ሌላ ንጹህ ዳቦ ጋግራ መስኮቱ ላይ አኖረች። □ እንደተለመደው ጎባጣው ሰውዬ መጣና ዳቦውን ይዞ "የምትሠራው ክፋት ካንተ ጋር ይኖራል፤ የምታደርገው መልካምነት ግን ወደ አንተ ተመልሶ ይመጣል!" እያለ ሄደ። ሴትየዋ በውስጧ የነበረውን ትግል እሱ አላወቀላትም ነበር። ይህቺ እናት ለብዙ ዓመታት ድምፁ የጠፋውንና ለስራ ርቆ የሄደውን ልጇን በሰላም እንዲመልስላት ሁልጊዜ ዱዓ ታደርግ  ነበር። በዚያ መርዛማውን ዳቦ አቃጥላ ሌላ በሰጠችበት ምሽት፣ የቤቷ በር ተንኳኳ። ስትከፍተው ግን የሚገርም ነገር አየች! ልጇ በደጃፏ ቆሟል! ፊቱ ከስቷል፣ ልብሶቹ ተቀደዋል፣ በጣምም ደክሞ ነበር። እናቱን እንዳየ እንዲህ አላት፦ "እዚህ መድረሴ ተአምር ነው እናቴ! ከዚህ ብዙ ርቀት ላይ ሳለሁ በረሃብና በድካም ልወድቅ ተቃርቤ ነበር። በዚያ ሰዓት ግን አንድ ጎባጣ ሰው በመንገድ ሲያልፍ አየሁትና ምግብ እንዲሰጠኝ ለመንኩት። ያ ሰው በጣም ደግ ነበር፤ በየቀኑ የሚበላውን አንድ ሙሉ ዳቦ ሰጠኝ። ሲሰጠኝም 'ይህ በየቀኑ የምበላው ምግቤ ነው፣ ዛሬ ግን ያንተ ፍላጎት ከእኔ ስለሚበልጥ ላንተ ሰጥቼሃለሁ' አለኝ።" ➲ እናትየው ይህን ስትሰማ ፊቷ በድንጋጤ ነጣ፤ የቤቱን በር ተደገፈች። ጠዋት ያዘጋጀችውን መርዛማ ዳቦ አሰበችው! ያንን ዳቦ እሳት ውስጥ ባታቃጥለው ኖሮ፣ ልጇ በገዛ እጇ በሰጠችው መርዝ ይሞት ነበር። በዚያን ጊዜ የጎባጣው ሰውዬ ንግግር ትርጉም ገባት፦ "የምትሠራው ክፋት ካንተ ጋር ይኖራል፤ የምታደርገው መልካምነት ግን ወደ አንተ ተመልሶ ይመጣል!" ------------ #የታሪኩ_ቁምነገር: መልካም ማድረግን አታቋርጥ፤ ምንም እንኳን በወቅቱ ምስጋና ባታገኝም ቅሉ፤ አንድ ቀን ያደረግከው በጎ ተግባር በተለየ መንገድ ላንተ ይተርፍሃል። "መልካምነት ለራስ ነው!"

what u think የሆነች አጠር ያለች ታሪክ ባስነብባችሁ🥲

ያማል አይደል? አሁን ገባሽ/ገባህ ለዚያ ነዉ ሀራም የሆነዉ 🙂

🦋 አንድ እማቀው ሰው እንዲህ ሲል ጠየቀኝ ድጋሜ ከተፈጠርን  ምን ሆነሽ ነው መፈጠር እምትፈልጊው? ፈጠን ብየ 'ቢራቢሮ '  አልኩት  በአንድ አፍ እባል ይመስል ስላልኩ እበር ይመስል በቅፅበት ፊቱ ላይ መገረምን ተመለከትኩ ይህ ማለት  እዚህ ምድር ላይ ጥቂት ጊዜያት ነው መኖር እምፈልገው እያልሽ ነው ? አለኝ ፊቱ  እንደታሰረ አይ ያለ ገደብ መብረር ነው እምፈልገው እያልኩ ነው' አልኩት... ምክንያቱም እኔ ማሰብ የፈለኩትን ነገር ብቻ ነበር ያሰብኩት

ይሄማ የ አላህ ቁጣ ነው እንጂ በዚ ታሪፍ የማዉቀዉ 3 ሰዉ ማግኘት አጋጣሚ አይደለም 😭

Repost from N/a
📣 እንዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄ እና መልስ ጀምረናል
ጥያቄ
1,ነብዩ ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ እናታቸው ሲሞቱ የስንት አመት ልጅ ነበሩ Free promoter😏 @Smile_waverbot

وجود الرأس في الجسد حقيقة ثابتة🤷🏼‍♀.. لكن وجود العقل داخل الرأس تلك مسألة فيها نقاش🙌🏼 🖋سيغموند فرويد

. ከተለየኸን ግማሽ ዓመት አለፈ... አለመኖርህ አሁንም #እንደከበደን ነው፣ ትዝታህም እንደታደሰ ነው። ሀገር አንተን የመሰለ ደግ (ሳሊህ) ሰው ናፍቃለች.. 💔😢
. ከተለየኸን ግማሽ ዓመት አለፈ... አለመኖርህ አሁንም #እንደከበደን ነው፣ ትዝታህም እንደታደሰ ነው። ሀገር አንተን የመሰለ ደግ (ሳሊህ) ሰው ናፍቃለች.. 💔😢

ህዝቤ ደግሶ መፋታት ጀምሯል 😁
ህዝቤ ደግሶ መፋታት ጀምሯል 😁

🔥በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ     ቻናል ይፈልጋሉ ⁉️ሁሉን አቀፍ ቻናል     በዚህ 𝐅𝐎𝐋𝐃𝐄𝐑 ይገኛል[𝐉𝐎𝐈𝐍]✅ 🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈 🌙ሀዲስ እና ቁርኣንJOIN🔤📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 🌴የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ታሪክJOIN🔤📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📚የሰሃቦች (ረ.ዐ) ታሪክJOIN🔤📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📚የደጋግ ሰለፎች ታሪክJOIN🔠📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📚ኢስላማዊ ብይንJOIN🔠📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 👤ጥያቄዎችእናመልሶችJOIN🔠📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 👤እስላማዊ ህይወትJOIN🔤📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📖እስላማዊአስተምህሮትJOIN🅰️©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 🤩ሴቶች በእስልምናJOIN🅰️📱 ©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 🎙ማራክ ንግግሮችJOIN 🅰️📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📖እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ 🔥🇵🇸 ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂ 👈🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥✅         ⭐️⭐️⭐️⭐️ ©️𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸

አንተ ያልከዉ ሊሆን .... እኔ ብዙ አሰብኩኝ 😢

ብቻ ነገሩ ውስብስብ ነው
ብቻ ነገሩ ውስብስብ ነው

ወዳጅ ማለት ካንተ ያየውን 1 ስህተት አስተካክሎ ጥሎህ ሚሄድ አይደለም!😔 እውነተኛ ወዳጅ ማለት 100  ስህተቶችህን እያረመ አብሮህ ሚቆይ ነው... አላህ ይወፍቀን

Repost from N/a
❄️🌙🫧❔3️⃣5️⃣ 📮አላህ ለመጀመርያ ግዜ የታመፀበት ወንጀል ምን ነበር ❔❔ 🎤ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉበት❕ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⬇️ 😀🌼🌼🌼🌼:-@Hu
❄️🌙🫧❔3️⃣5️⃣ 📮አላህ ለመጀመርያ ግዜ የታመፀበት ወንጀል ምን ነበር ❔❔ 🎤ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉበት❕ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⬇️ 😀🌼🌼🌼🌼:-@HudHud_waver🕊

ረዳት መሆኔን ማን በነገረልኝ 😁😁
ረዳት መሆኔን ማን በነገረልኝ 😁😁

Repost from N/a
🔴 የከሃዲያንን በዓል "እንኳን አደረሳችሁ" ማለት ‼️ይቻላል⚠️ ወይስ አይቻልም ⁉️
ʀᴇqᴜᴇꜱᴛ ᴛᴏ ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
     Free promoter 😏 @smile_waverbot      

ሸዋል አላለቀም የቻለ ይፁም ያልቻለ ያግባ 2ቱንም ያልቻለ አላህ 1ዱን እንዲችል ያድርገው ለማንኛውም ነገ ሰኞ ነው 🙌

ሸዋል አላለቀም የቻለ ይፁም ያልቻለ ያግባ 2ቱንም ያልቻለ አላህ 1ዱን እንዲችል ያድርገው ለማንኛውም ነገ ሰኞ ነው 🙌