es
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Ir al canal en Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram ʜᴀʟᴀʟ™

El canal ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 11 056 suscriptores, ocupando la posición 8 277 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 3 018 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 11 056 suscriptores.

Según los últimos datos del 04 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -196, y en las últimas 24 horas de 5, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 8.80%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 6.32% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 974 visualizaciones. En el primer día suele acumular 700 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 19.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 05 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

11 056
Suscriptores
+524 horas
-407 días
-19630 días
Archivo de publicaciones
ይሄማ የ አላህ ቁጣ ነው እንጂ በዚ ታሪፍ የማዉቀዉ 3 ሰዉ ማግኘት አጋጣሚ አይደለም 😭

Repost from N/a
📣 እንዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄ እና መልስ ጀምረናል
ጥያቄ
1,ነብዩ ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ እናታቸው ሲሞቱ የስንት አመት ልጅ ነበሩ Free promoter😏 @Smile_waverbot

وجود الرأس في الجسد حقيقة ثابتة🤷🏼‍♀.. لكن وجود العقل داخل الرأس تلك مسألة فيها نقاش🙌🏼 🖋سيغموند فرويد

. ከተለየኸን ግማሽ ዓመት አለፈ... አለመኖርህ አሁንም #እንደከበደን ነው፣ ትዝታህም እንደታደሰ ነው። ሀገር አንተን የመሰለ ደግ (ሳሊህ) ሰው ናፍቃለች.. 💔😢
. ከተለየኸን ግማሽ ዓመት አለፈ... አለመኖርህ አሁንም #እንደከበደን ነው፣ ትዝታህም እንደታደሰ ነው። ሀገር አንተን የመሰለ ደግ (ሳሊህ) ሰው ናፍቃለች.. 💔😢

ህዝቤ ደግሶ መፋታት ጀምሯል 😁
ህዝቤ ደግሶ መፋታት ጀምሯል 😁

🔥በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ     ቻናል ይፈልጋሉ ⁉️ሁሉን አቀፍ ቻናል     በዚህ 𝐅𝐎𝐋𝐃𝐄𝐑 ይገኛል[𝐉𝐎𝐈𝐍]✅ 🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈 🌙ሀዲስ እና ቁርኣንJOIN🔤📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 🌴የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ታሪክJOIN🔤📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📚የሰሃቦች (ረ.ዐ) ታሪክJOIN🔤📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📚የደጋግ ሰለፎች ታሪክJOIN🔠📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📚ኢስላማዊ ብይንJOIN🔠📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 👤ጥያቄዎችእናመልሶችJOIN🔠📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 👤እስላማዊ ህይወትJOIN🔤📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📖እስላማዊአስተምህሮትJOIN🅰️©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 🤩ሴቶች በእስልምናJOIN🅰️📱 ©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 🎙ማራክ ንግግሮችJOIN 🅰️📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📖እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ 🔥🇵🇸 ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂ 👈🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥✅         ⭐️⭐️⭐️⭐️ ©️𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸

አንተ ያልከዉ ሊሆን .... እኔ ብዙ አሰብኩኝ 😢

ብቻ ነገሩ ውስብስብ ነው
ብቻ ነገሩ ውስብስብ ነው

ወዳጅ ማለት ካንተ ያየውን 1 ስህተት አስተካክሎ ጥሎህ ሚሄድ አይደለም!😔 እውነተኛ ወዳጅ ማለት 100  ስህተቶችህን እያረመ አብሮህ ሚቆይ ነው... አላህ ይወፍቀን

Repost from N/a
❄️🌙🫧❔3️⃣5️⃣ 📮አላህ ለመጀመርያ ግዜ የታመፀበት ወንጀል ምን ነበር ❔❔ 🎤ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉበት❕ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⬇️ 😀🌼🌼🌼🌼:-@Hu
❄️🌙🫧❔3️⃣5️⃣ 📮አላህ ለመጀመርያ ግዜ የታመፀበት ወንጀል ምን ነበር ❔❔ 🎤ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉበት❕ 🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥⬇️ 😀🌼🌼🌼🌼:-@HudHud_waver🕊

ረዳት መሆኔን ማን በነገረልኝ 😁😁
ረዳት መሆኔን ማን በነገረልኝ 😁😁

Repost from N/a
🔴 የከሃዲያንን በዓል "እንኳን አደረሳችሁ" ማለት ‼️ይቻላል⚠️ ወይስ አይቻልም ⁉️
ʀᴇqᴜᴇꜱᴛ ᴛᴏ ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
     Free promoter 😏 @smile_waverbot      

ሸዋል አላለቀም የቻለ ይፁም ያልቻለ ያግባ 2ቱንም ያልቻለ አላህ 1ዱን እንዲችል ያድርገው ለማንኛውም ነገ ሰኞ ነው 🙌

ሸዋል አላለቀም የቻለ ይፁም ያልቻለ ያግባ 2ቱንም ያልቻለ አላህ 1ዱን እንዲችል ያድርገው ለማንኛውም ነገ ሰኞ ነው 🙌

ታላቁ የጀነት ጸጋ!! ​ ​"በዚያ ቀን ፊቶች አብሪዎች ናቸው፤ ወደ ጌታቸውም ተመልካቾች ናቸው።" (ሱረቱ አል-ቂያማህ፡ 22-23) ​ □ ​የጀነት ውብና ማራኪ ጸጋዎች እንደ 'ሑረል ዐይን' ባሉ ነገ
ታላቁ የጀነት ጸጋ!!
​"በዚያ ቀን ፊቶች አብሪዎች ናቸው፤ ወደ ጌታቸውም ተመልካቾች ናቸው።"
(ሱረቱ አል-ቂያማህ፡ 22-23) ​ □ ​የጀነት ውብና ማራኪ ጸጋዎች እንደ 'ሑረል ዐይን' ባሉ ነገሮች ብቻ የተገደቡ አይደሉም፤ ምንም እንኳ እነሱም እጅግ የሚያምሩ ቢሆኑም። በጀነት ውስጥ የሚፈሱ ወንዞችም ቢሆኑ ውበታቸው ልብን የሚማርክ ቢሆንም፣ ከእነሱ በላይ የሆነ ሌላ ታላቅ ደስታ አለ። ​ያ ታላቅ ደስታ: የአላህን (ሱ.ወ) ውብ ፊት መመልከት ነው!❤️‍🩹 ​የጀነት ሰዎች ጀነት ውስጥ በገቡ ጊዜ አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ይላቸዋል፦ "የምጨምርላችሁ የምትፈልጉት ሌላ ነገር አለን?" እነርሱም እንዲህ ብለው ይመልሳሉ፦ □ "ጌታችን ሆይ! ጀነት አላስገባኸንምን? ፊቶቻችንን አላበራህልንምን? ከእሳትስ አላዳንከንምን? (ከዚህ በላይ ምን እንፈልጋለን?)" ​በዚህ ጊዜ አላህ (ሱ.ወ) በመካከላቸው ያለውን መጋረጃ ይከፍታል። የጀነት ሰዎች ወደ ጌታቸው ክቡር ፊት ከመመልከት የበለጠ የሚወዱትና የሚያስደስታቸው ምንም ዓይነት ጸጋ አልተሰጣቸውም።
@HALAL_POST❤️‍🩹

. "አፍቃሪዋ Nurse” ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ..... በ LIGHT OF IMAN ተዘጋጅቶ የቀረበ። አሁኑኑ Join የሚለውን በመጫን ያ
. "አፍቃሪዋ Nurse” ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ..... በ LIGHT OF IMAN ተዘጋጅቶ የቀረበ። አሁኑኑ Join የሚለውን በመጫን ያንብቡ።       

اللهم انا انا وأنت أنت 🤲         سبحانك ربي 🤍

አሁንማ አድገሽልኛል ማንም መጣ ሄደ አላዝንም ሰው አለኝ ጓደኛዬአማካሪዬ ትሆኚኛለሽ  ያልሺኝን አረሳውትም እሺ እናቴ🥹 🕊የአላህ ሰላም ባንቺ ላይ ይሁን የአባቴ ንግስት ❤️‍🩹 ٱروي الترب من دمعي سرور في محياك 🎀 #ሰባሀል ኸይር🙂