uz
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Kanalga Telegram’da o‘tish

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ʜᴀʟᴀʟ™ analitikasi

ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 10 981 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 8 355-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 3 037-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 10 981 obunachiga ega bo‘ldi.

13 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -212 ga, so‘nggi 24 soatda esa -10 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 10.64% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 5.97% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 168 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 655 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 28 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 14 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

10 981
Obunachilar
-1024 soatlar
-707 kunlar
-21230 kunlar
Postlar arxiv
😡

وَمـَــا يَــخْــتَـارُهُ اللهُ لـَكَ خَـــيْــرٌ لــَـكْ حـتَى لَـو كَانَ عَكْسَ رغْـبتِكْ 🗒

. ሁሉም ሰው ሲታገል ሲያለቅስና ሲደክመው አያሳይም። አንዳንድ ሰዎች ከውስጥ እየተሰበሩ ቀልድ ይሰነጠቃሉ።አንዳንዶች የዉስጣቸዉን ጫጫታ ጸጥ ለማድረግ ራሳቸውን በሥራ ይደብቃሉ። አንዳንዶች ፈገግ ብለው "ደህና ነኝ" ይላሉ ምክንያቱም ከማብራራት የበለጠ ይህ ቀላል ስለሚሆን። ሰዎች የሚሸከሙትን ሸክም ያሉበትን ጦርነቶች ሁልጊዜ አታዩም ነገር ግን እዚያው እናንተጋ አሉ ከናንተጋር ይስቃሉ ከናንተጋ ይጫወታሉ:: ለዚህ ነው ደግነት አስፈላጊ የሆነው. እንደዛም ሁኖ ደግነት ሁሉንም ነገር አያስተካክልም, ነገር ግን ያ ሰው ብቻውን እንዳልሆነ, የተገለለ አለመሆኑን ማስታወሻም ማሳሰቢያ ሊሆን ይችላል. ትንሽ ትዕግስት ፣ ለስላሳ ቃል ትንሽ እንክብካቤ።  ከምታስቡት በላይ ዋጋ አለው ። አንዳንድ ሰዎች የሉም? በናንተ ፊት የማይከፋቸው, የማያለቅሱ, ተስፋ የማይቆርጡ, ሁል ጊዜ ፈገግ የሚሉ? እንደዉም ለነሱ ደግ ሁኑ Not everyone shows it when they’re struggling. Just Be Kind!

. ሁሉም ሰው ሲታገል ሲያለቅስና ሲደክመው አያሳይም። አንዳንድ ሰዎች ከውስጥ እየተሰበሩ ቀልድ ይሰነጠቃሉ።አንዳንዶች የዉስጣቸዉን ጫጫታ ጸጥ ለማድረግ ራሳቸውን በሥራ ይደብቃሉ። አንዳንዶች ፈገግ ብለው "ደህና ነኝ" ይላሉ ምክንያቱም ከማብራራት የበለጠ ይህ ቀላል ስለሚሆን። ሰዎች የሚሸከሙትን ሸክም ያሉበትን ጦርነቶች ሁልጊዜ አታዩም ነገር ግን እዚያው እናንተጋ አሉ ከናንተጋር ይስቃሉ ከናንተጋ ይጫወታሉ:: ለዚህ ነው ደግነት አስፈላጊ የሆነው. እንደዛም ሁኖ ደግነት ሁሉንም ነገር አያስተካክልም, ነገር ግን ያ ሰው ብቻውን እንዳልሆነ, የተገለለ አለመሆኑን ማስታወሻም ማሳሰቢያ ሊሆን ይችላል. ትንሽ ትዕግስት ፣ ለስላሳ ቃል ትንሽ እንክብካቤ። ከምታስቡት በላይ ዋጋ አለው ። አንዳንድ ሰዎች የሉም? በናንተ ፊት የማይከፋቸው, የማያለቅሱ, ተስፋ የማይቆርጡ, ሁል ጊዜ ፈገግ የሚሉ? እንደዉም ለነሱ ደግ ሁኑ Not everyone shows it when they’re struggling. Just Be Kind!

አላህ ያውቃል ብሎ ተረጋግቶ መኖር በራሱ ትልቅ ኒዕማ ነው🫰🏼

🥀የነብዩላህ ሙሳ በትር ወደ ምን ተለወጣ⁉️ ♨️ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉ‼️

"በሀጃ ተወጥሮ በጭንቀት ተሞልቶ ለህመም እስኪዳረግ እየተጨነቅ ነገር ግን ለይል ተነስቶ ያአላህ የማይል ተኝቶ የሚያድር እርሱ ሞኝ ነው"     
ከዑለሞች አንደበት 💋

Repost from N/a
💎🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔗 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤💎 ⬅1⃣🔠🔠🔠🔠🔠➖7⃣0⃣0⃣ ⬅3⃣ 🔠🔠🔠🔠🔠➖2⃣2⃣0⃣0⃣ ⬅6⃣🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ ➖2⃣9⃣0⃣0⃣ ⬅1⃣2⃣ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️4⃣9⃣0⃣0⃣ 𝐓𝐄𝐋𝐄𝐆𝐑𝐀𝐌 𝐏𝐑𝐄𝐌𝐈𝐔𝐌 𝐁𝐄𝐍𝐄𝐅𝐈𝐓 ➡️Double Limits ➡️Upload Up to 4GB ➡️ Faster Loading Time ➡️ No Advertisement ➡️ Unique Reaction ➡️ Animated Avatars ➡️ Premium Sticker ➡️ Profile Badge And other improved Telegram features that enhance your experience are included! If you want to buy Telegram premium, contact us now  🤩በተጨማሪ ጠቃሚ ኢስላማዊ 📣ለማግኘት ከታች ያለውን 💎𝐉𝐎𝐈𝐍 😀 ይጫኑ: 😀 🔠0️⃣🔠🔠 😀 🎄Inbox me :@HudHud_waver

ስም:- አቡበከር ባለኬር ኻሊድ ኮድ:- 264 አድራሻ:-አዲስ አበባ እንኳን ደስ አላችሁ! እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ መርከዝ አቡ ሀኒፋ ከነብያት ፋና ጋር በመሆን ጧሊበል ኢልሞችን ለማብቃት ምዝገባ ጀመረ። ይህን እድል ለማግኘት በመወዳደር ላይ እገኛለሁ ለዚህም ከስር ያያያዝኩትን ታሪክ አንብባችሁ ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት የላይክ ምልክቱን በመጫን እንደወደዳችሁት አረጋግጡልኝ። 👇 👉https://t.me/teaching_of_all_prophets/96860 📞 🌴➡️➡️ بسم الله الرحمن الرحيم ሸይኹል ኢስላም ሙሀመድ ኢብኑ አብድልወሀብ. ሙሉ ስማቸው: ሙሐመድ ኢብኑ ዓብዱል ወሃብ ኢብኑ ሱለይማን ኢብኑ አሊ አት-ተሚሚይ አን-ነጅዲይ አላህ ይዘንላቸውና የተወለዱት በዓረቢያ ልሳነ ምድር በቀድሞዋ ኡየይና  ክልል በአሁኗመምለከተ ስኡድያ  በምትገኘው ነጅድ ከተማ በ1115 ዓ.ሂ  ነው። ቤተሰባቸው በኢልም ያጌጠ ስለነበር ሙሉ እድገታቸው በሱና እንዲታነፅ መሠረት የሆነ ይመስላል ሱብሀነላህ! የሸይኹ ዋና አስተምህሮ የነበረው ነብያት ሁሉ ለህዝቦቻቸው የሰበኩትን ተውሒድ ነበር . ይህም በዘመናቸው ተንሰራፍቶ የነበረውን የሽርክ ፣ቢድአና የጥመት አራማጆችን ድባቅ የመታ ነበር በዚህም ከትውልድ ቀያቸው እስከመሰደድም ደርሰዋል።  በመጨረሻም በ1206 አ.ሂ ወደ ማይቀረው አለም አኼራ ተሸጋግረዋል። የፃፏቸው ኪታቦች ዛሬም ድረስ ለኡማው ብርሀን ናቸው ወላህ! አላህ ጀነትን ይወፍቃቸው እኛንም የዲን አንበሶች ያድርገን። አሚንን!! السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📡📡📡📡📡📡 የመወዳደርያ ሊንኬ ከስር ያለው ነው ጆይን በሉትና ላይክ(👍) በማድረግ አበረታቱኝ እድሉን እንዳገኝ ይረዳኛል። 👍👍👍👍👍👍👍👍 👇 👉https://t.me/teaching_of_all_prophets/96860

🙏

Repost from N/a
🔥በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ ቻናል ይፈልጋሉ ⁉️ሁሉን አቀፍ ቻናል በዚህ 𝐅𝐎𝐋𝐃𝐄𝐑 ይገኛል[𝐉𝐎𝐈𝐍]✅ 🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈 🌙ሀዲስ እና ቁርኣንJOIN🔤📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 🌴የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ታሪክJOIN🔤📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📚የሰሃቦች (ረ.ዐ) ታሪክJOIN🔤📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📚የደጋግ ሰለፎች ታሪክJOIN🔠📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📚ኢስላማዊ ብይንJOIN🔠📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 👤ጥያቄዎችእናመልሶችJOIN🔠📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 👤እስላማዊ ህይወትJOIN🔤📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📖እስላማዊአስተምህሮትJOIN🅰️©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 🤩ሴቶች በእስልምናJOIN🅰️📱 ©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 🎙ማራክ ንግግሮችJOIN 🅰️📱©️ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ 📖እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ 🔥🇵🇸 ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂ 👈🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥✅         ⭐️⭐️⭐️⭐️ ©️𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸

ሰሞኑን በ ባቡል ኸይር trend ላይ በ እንጀራ መጋገር ወንድሞቻችን ከ እህቶች የመጀመሪያን ቦታ ይዘዋል ማሻአላህ ባለሙያም ናቹ ለካ😂

አንተን ጠርቶ ማን አፈር ተማምኖብህስ ማን ከሰረ ኢላሂ🤌

🌺ነቢያችን የእኔ ስም ተነሥቶ{ﷺ} ሰለዋት የማያወርድ ሰው__ብለዋል‼️

يُقال أن امرأة قَالت لِزوجِها : أخَاف أن تَتزوجَ عليْ، فتَزوجَ عَليها 😂! لأنَهُ لا يُحبُ أن يَراها خَائِفه