uz
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Kanalga Telegram’da o‘tish

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ʜᴀʟᴀʟ™ analitikasi

ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 11 001 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 8 329-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 3 030-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 11 001 obunachiga ega bo‘ldi.

09 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -210 ga, so‘nggi 24 soatda esa -8 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 8.68% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 5.70% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 956 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 628 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 23 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 10 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

11 001
Obunachilar
-824 soatlar
-507 kunlar
-21030 kunlar
Postlar arxiv
ያ መርሀባ 😄 ከረመዳን በጣም የምወደው ነገር ወላሂ የኔ አይነቱን መስጂድ ስለሚሰበስብልኝ ነው መሳጂዶች ሞልተው በረንዳ ድረስ ፈጅር ሲሰገድ ጫማዎች አካባቢውን ሲያካልሉት እናንተ በጣም ብዙ ወንድም እንግዶች መስጂድ መጥተዋል ተንከባክባችሁ እዚሁ ለማስቀረት ሞክሩ አላህ እኛንም ከሱ ቤት ማይጠፉ ባሮች ያድርገን

ለስሁር ሲሆን የኛ ሰፈሩ መስጂድ አላዘነም ለአፍጥር ሲሆን ደግሞ የትም ይባል ዋናው አዛን ነው የምትሉ ሰዎች አድቡ 😁😂

ተሰሀሩ ፈኢነ ፊሱህሪ በረካ

ረመዳንን ተመስርቶ ወንጀሉን ያላፀዳ ካአላህ ራህመት ይራቅ ሲል ጂብሪል አለይሂ ሰላም ነቢዩና ሙሀመድ ይሁን አሚን አሉ

ረመዳንን አጊንቶ ሳይጠቀምበት ያለፈዉ .......... ጨርሱት 😐

Tmrw😭

ሰዉ ግን ለምንድነዉ ሚፈላሰፍብን አንዱ ይመጣና ረመዳን ከሪም ይላል አንዱ ደሞ ኧረ አይባልም ረመዳን ሙባረክ ነዉ 😭

ወሚነል አጃኢብ ዘንድሮም የሚያስፈጥረውን ተኝቶ ነው ሚፈልገው እንደ ሀሳብ ተፍ ተፍ በሉ 🙌

የላጤ መከራ😭

ረመዳንን ነገ አንድ ልንል ነዉ ምን ተሰማችሁ 😭

እስቲ በረቢ ሁላችንም almost 10 ዓመት ረመዳንን ፁመናል ዘንድሮ በአዲስ ሞራል ከሌሎቹ ረመዳኖች ለየት ያለ አዲስ ታሪክ እንፃፍ

ነገ እኛ እየፆምን እነ ቱርክ ማሊዢያ ቁርስ ሲበሉ

የሰደብኳችሁ ያስቀየምኳችሁ ካላቹ የዛሬን አፉ በሉኝ A ነኝ የአላህ ባርያ የናቴ ልጅ

New moon new energy less of the world, more of the soul✨ tomorrow is Ramadan Ramadan Mubarak to all my tg brothers and sisters and ma husband

ጓደኛዬን አጣሁት አፋልጉኝ ከ 3 ደቂቃ በፊት አጠገቤ ነበር 😭

|     የለውጥ ምዕራፍ      | •      በቁርዓን የተላቀውና እጅግ የተከበረው ወር ከነ ብዙ በረከቶቹ ከፊታችን ተሰይሞዋል። የዚህ ወር ዋና አላማ ልባችን ላይ የአላህን ፍራቻ እንድንሰንቅ እንደሆነ በሱረቱል በቀራህ ላይ ተወስቶዋል። ፆማችን ተራ መራብና መጠማት ብቻ ሳይሆን እይታችንና አንደበታችንንም ከእኩይ ተግባራት ቆጥበን ተቅዋን በሚያሰንቁ ኢባዳዎች ላይ መጠመድ ግድ ይለናል። የነፍስን እኩይ ተግባር ለመግታት ከምንም ጊዜ በላይ ምቹ ሁኔታን የያዘም ወር ነው። የሸይጣን መታሰር ፣ የነፍስያም መሻት በፆም መገታት  ፣ የጀነት በሮች ተከፍተው የቅጣት በሮች መጠርቀማቸው ነፍሳችን ከነበረችበት ገፍላ ተላቃ በእዝነት ወንዙ እንድትለቀለቅ ሂማ ይሆናታል። በሰሞነ ረመዳን የእጆቻችን መዳፎች ለሰደቃም ፣ ለዱዓም ደጋግመው ይዘርጉ። የደግነት ትንሽ የለውምና ደግ እንሁን። ነፍሳችንን በጎ ተግባራት ላይም በማሰማራት እንዲሁ። | ረመዳን አፍርሶ እንዲሰራን ጥርት ያለ ኒያችን ይሁን። የህይወታችን የለውጥ ምዕራፍ እንደሆነ አስበን በሙሉ ልባችን እንቀበለው። እስቲግፋርና ሰለዋት እስትንፋሳችን ይሁኑ። ከሰው ጋር ስንሆን በልብ በኩል ፡ ለብቻ በሆንነበት ሰዓት በአንደበታችን ወዱድን እናውሳ። የተቅዋ ደረጃችንን ከፍ እናድርግ። ትውስታው ከልባችን አይራቅ። ረመዳን በተቅዋ ታንፀን : እድሜ ዘመን ከሚኖር በጎ ማንነት ጋር ምንቆራኝበት ወር ይሁን! ፊ አማኒላህ!

ነገ ረመዳን ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ወየውለት 😁

Ramadan mubarek ❤

🚨🌙 በሳውዲ አረቢያ ጨረቃ መታየቷን ተከተሎ የታላቁ የረመዳን ፆም ነገ ይጀመራል። ረመዳን ሙባረክ 🌙

🤲