cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የሰለፊዮች ድምፅ በሀበሻ ምድር

ይህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪና አነቃቂ የሆኑ ትምህሮችን፣ ሙሃደራዎችን፣ የቀደምት አኢማዎችን ንግግሮች እንዲሁም የተለያዩ በጊዜያችን ያሉትን የሱና ዑለማዎች ፈትዋና ንግግር የምናቀርብበት ቻናል

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
887
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+297 kunlar
+9630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

አጥንትክ እስኪታይ እከከው🦴 💫 ኢማሙ አሸዕቢ እንዲህ ተብሎ ተጠየቀ? አንድ ኢህራም ላይ ያለ አካል ሰውነቱን ማከክ ይችላልን? ሸዕቢይ ፦ አዎ ጠያቂው፦ ምንያህል ይከከው ሸዕቢይ፦ አጥንቱ እስኪታይ https://t.me/AbuEkrima
Hammasini ko'rsatish...
አቡ ዒክሪማ أبو عكرمة

ይህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪ የሆኑ ትምህርቶችን፣ ሙሃደራዎችን፣ የቀደምት አኢማዎችን ንግግሮች እንዲሁም የተለያዩ በጊዜያችን ያሉትን የሱና ዑለማዎች ፈትዋና ንግግር የምናቀርብበት ቻናል ነው።

🍎አስተማሪ ቂሷ🍎 አንድ ልጅ ለወላጆቹ፦"3 ጥያቄዎቼን የሚመልስልኝ ጠንካራ ዑለማ አምጡልኝ" አላቸው። ወላጆቹም በአከባቢያቸው ያለ አንድ ኡስታዝ አመጡለትና አገናኙት። ልጁ፦"ማን ነህ አንተ? እኔ ስለምጠይቀውስ ጥያቄ መልስ እንዳለህ ምን ያህል እርግጠኛ ነህ?" ኡስታዙ፦"ስሜ ዐብዱላህ ይባላል ከአላህ ባሪያዎችም አንዱ ነኝ።ለምትጠይቀኝ ጥያቄዎችም በአላህ ፍቃድ መልስ እሰጥሀለሁ።" ልጁ፦"አንተ ግን ብዙ ዑለማኦች ሊያብራሩልኝ ያልቻሉትን ጥያቄዬን እንደምትመልስልኝ ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነህ? ኡስታዙ፦"ልመልስልህ እሞክራለሁ በአላህ እገዛ።" ልጁ፦" 3 ጥያቄዎች አሉኝ። 1=>እውነት ፈጣሪ አለ? አዎ አለ የምትል ከሆነ አሳየኝ የት ነው ያለው? 2 => ቀዷ እና ቀደር ምንድነው? 3 =>እውነት ሸይጣን ከእሳት የተፈጠረ ከሆነ እንዴት በእሳት ይቀጣል? ከእሳት ተፈጥሮ እሳት አያቃጥለውም። "ይሄን ግዜ ኡስታዙ እሳት በሆነች ጥፊ ልጁን አጮለው። ልጁ፦"እንዴ!!! ለምን ትመታኛለህ? ምን ሚያስመታ ነገር ተናገርኩ? ኡስታዙ፦"አረ!!! እኔ አልተቆጣሁም ግን ያሁኗ ጥፊ ለሶስቱም ጥያቄዎችህ መልስ ናት። ልጁ፦"እንዴት? አልገባኝም... ኡስታዙ፦"በጥፊ ስመታህ ምን ተሰማህ? ልጁ፦"በጣም ህመም ተሰማኝ። ኡስታዙ፦"ህመም እንዳለ ታምናለህ?" ልጁ፦"አዎ አምናለሁ።" ኡስታዙ፦"አሳየኝ የት ነው ያለው?" ልጁ፦"አይ አለ ግን ማየት እንኳን አይቻልማ" ኡስታዙ፦"ይህ ለመጀመሪያ ጥያቄህ መልስ ነው።ሁላችንም አላህ እንዳለ እናምናለን ነገር ግን ማየት አንችልም። እሺ ዛሬ እንደምመታህ ትናንት ማታ ገምተህ ነበር?" ልጁ፦"አልገመትኩም።" ኡስታዙ፦"እሺ እኔስ አንተን ዛሬ እንደምመታህ ትናንት ማታ አስቤ ነበር? ልጁ፦"አላሰብክም።" ኡስታዙ፦"ለ2ኛ ጥያቄህ መልስ ይህ ነው ቀዷ ቀደር የሚባለው። እሺ እኔ አንተን የመታሁበት እጄ ከምንድነው የተፈጠረው?" ልጁ፦"ከአፈር" ኡስታዙ፦"እሺ በእጄ የመታሁት ያንተ ፊትስ ከምንድነው የተፈጠረው?" ልጁ፦"ከአፈር" ኡስታዙ፦"ስመታህ ምን ተሰማህ?" ልጁ፦"አመመኝ" ኡስታዙ፦"ከአፈር የተሰራ አፈርን ሲመታው እንደሚያሳምመው ሁላ ከእሳት የተሰራውም ሸይጣን በእሳት ሲቀጣ በጣም ያመዋል።" ክብር በየሀገሩ ላሉ ዑለማኦች ይገባቸዋል 🔗SHARE 🔗SHARE ╔════════════╗ https://t.me/officialdemas
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
🎁ሉቅማን አልሀኪም ለልጁ እንዲህ አለው፦ 👉ከዱንያ የመጀመሪያ መያዝ ያለብክ መልካም የሆነችን ሴት እና መልካም ጓደኛ ነው። ☑️በመልካሚቷ ሴት ወደ ቤትህ ስትገባ ረፍት ታገኛለክ❗️ ✅በመልካሙ ጓደኛክ ደግሞ ከቤትህ ስትወጣ ረፍት ታገኛለክ❗️ أدب النساء للألبيري📚 👉https://t.me/AbuEkrima 🔗https://t.me/mesjidalsunnah/13731
Hammasini ko'rsatish...
⁃ ጊዜህን በዝምታ አሳምረው! ⁃ ፊትና ስትሰማ የቤትህ ምንጣፍ ሁን! ⁃ ፊትና ፈላጊና አስመሳይን ተጠንቀቅ! « جمّـــل زمانك بالسكوت فإنــه زيـــــن الحليم وسترة الحيران كن حلس بيتك إن سمعت بفتنة وتــــوق كـــــل منــــافق فتــان » 📚 نونية القحطاني (284 - 285) 🎤 በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በታላቁ ሱናህ መርከዝ (ቂልጦ) 🔗https://t.me/merkezassunnah/10866 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🔗 https://t.me/qanathabuqetada/10153 🎧 ሙሉ ደርሱን ለማግኘት ↴↴↴ 🔗 https://t.me/qanathabuqetada/8731
Hammasini ko'rsatish...
🔊 ሼሁ ፉርቃን ይገባሉ!! አስቸኳይ ሰበር……… ሸይኽ አቡ ሐምዛ ሐሰን አል_ሱማሊ ዛሬ (ዕሁድ) ከመግሪብ_ዒሻ መስጂድ አል_ፉርቃን ላይ የሙሓደራ ፕሮግራም ይኖራቸዋል። በመሆኑም……… መገኘት የምትችሉ ሁሉ ተገኝታችሁ እንድትከታተሉ እናሳስባለን!!
Hammasini ko'rsatish...
📮 እርጋታ ከፊትና መውጫ ሰበብ ነው! 💥 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/7909
Hammasini ko'rsatish...
ደዕዋና ዳዒነት! ~ ደዕዋ የምርጥ የአላህ ነቢያቶች ሥራ ነው፣ ፈለጋቸውን መከተል መታደል ነው፤ዳዒነት መምህርነት ነው፣ የማያወቁትን ማሳወቅ፣ የሚያጠፉትን ማረም፣ የጠፉትን መመለስ፣ ለራስም ሆነ ለሌሎች መትረፍ ነው። ዳዒ ~ የመለኮታዊው መልዕክት ቃል አቀባይ ነው፣ የታላቅ አደራ ተሸካሚ ነው፣ማስረጃው ቁርኣንና ሐዲሥ ነው፣ በአላህ ለመወደድ ነው የሚሠራው፤ እንደገባው ሳይሆን እንደ ሃይማኖቱ መልዕክት ነው የሚያስተምረው። ዳዒ ~ ጊዜውን ከዑለሞች ጋር ያሳልፋል፣ በየቀኑ ይማራል በየዕለቱ ይሻሻላል፣ለማኅበረሰቡ ያስባል፣ ለእምነቱ ይቆረቆራል፤ ከራሱ ስሜትና ዝንባሌ የእስልምናን ጥቅም ያስቀድማል። ዳዒ ~ ያለ ዕውቀት አይሰብክም፣ በይሆናል አይናገርም፣በግምት አያስተምርም፣ በመላምት አያስረዳም። ዳዒ ~ ቢያወጉት አላህን ያስታውሳል፣ ቢቀማመጡት ኢማን ይጨምራል፣በአነጋገሩ አይፈላሰፍም፣በሁኔታው እዩኝ እዩኝ አይልም፣በአላባበሱ ረጋ ያለ ነው፣አቀራረቡም አኗኗሩም ቀላል ነው። ዳዒ ~ በዚክሩ የታወቀ፣ መተናነሱ የበዛ፣ በሥነ-ምግባሩ የተዋበ ነው፣ለዉስጣዊ ንፅህናው፣ ለመንፈሳዊ ብልፅግናው፣ አላህ ፊት ለሚቀርብበት ቀኑ የሚጠበብ የሚጨነቅ ነው። ዳዒ ~ ደረቅ አይደለም ለስላሳ ነው፤ጭፍግግ አይደለም ፈታ ያለ ነው፣ አካባጅ አይደለም ገር ነው፣ዳዒ በረከት ነው እንደ  ዝናብ፣ መልካም ነገር ይዞ ይመጣል፣ የደረቁ ቀልቦችን ያርሣል፣ የጠመሙ አስተሣሰቦችን ይመልሣል፡፡  ዳዒ ~ የወረሰው  የነቢያትን መንገድ ነው፣ የታጠቀው መለኮታዊ ትምህርት ነው፤የተመረቀው ከኢስላም ዩኒቨርሰቲ ነው፣ ዳዒ የተለየ ኒያም ሆነ አጀንዳ የለውም፡፡ የሚሮጠው «አንዲት መልእክትም ብትሆን ከኔ አድርሱ፡፡» የሚለውን የነቢዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ትእዛዝ ለማድረስ ነው፡፡ ዳዒ ~ሐኪም ነው። የታመመን ስለማዳን ይጨነቃል። እስከመጨረሻው ድረስ የሚጣራውን አካል ስኬት ይመኛል። የደስታው ምንጭ የሚሰራበት አካልን ለውጥ ማየት ብቻ ነው። እናሳ እናማ …ግር ብለን ከመፍሰሳችን በፊት ትክክለኛ ኡስታዝና ዳዒን ከአርቲስት፣ ከፈላስፋ፣ ከንግግር አሳማሪ፣ ከልታወቅ ባይ እና ከመሣሠሉት ለመለየት እንሞክር ለማለት ነው። أُحِبُّ الصالِحينَ وَلَستُ مِنهُم لَعَلّي أَن أَنالَ بِهِم شَفاعَه وَأَكرَهُ مَن تِجارَتُهُ المَعاصي وَلَو كُنّا سَواءً في البِضاعَه ደዕዋና ዳዒነት! ~ ደዕዋ የምርጥ የአላህ ነቢያቶች ሥራ ነው፣ ፈለጋቸውን መከተል መታደል ነው፤ዳዒነት መምህርነት ነው፣ የማያወቁትን ማሳወቅ፣ የሚያጠፉትን ማረም፣ የጠፉትን መመለስ፣ ለራስም ሆነ ለሌሎች መትረፍ ነው። ዳዒ ~ የመለኮታዊው መልዕክት ቃል አቀባይ ነው፣ የታላቅ አደራ ተሸካሚ ነው፣ማስረጃው ቁርኣንና ሐዲሥ ነው፣ በአላህ ለመወደድ ነው የሚሠራው፤ እንደገባው ሳይሆን እንደ ሃይማኖቱ መልዕክት ነው የሚያስተምረው። ዳዒ ~ ጊዜውን ከዑለሞች ጋር ያሳልፋል፣ በየቀኑ ይማራል በየዕለቱ ይሻሻላል፣ለማኅበረሰቡ ያስባል፣ ለእምነቱ ይቆረቆራል፤ ከራሱ ስሜትና ዝንባሌ የእስልምናን ጥቅም ያስቀድማል። ዳዒ ~ ያለ ዕውቀት አይሰብክም፣ በይሆናል አይናገርም፣በግምት አያስተምርም፣ በመላምት አያስረዳም። ዳዒ ~ ቢያወጉት አላህን ያስታውሳል፣ ቢቀማመጡት ኢማን ይጨምራል፣በአነጋገሩ አይፈላሰፍም፣በሁኔታው እዩኝ እዩኝ አይልም፣በአላባበሱ ረጋ ያለ ነው፣አቀራረቡም አኗኗሩም ቀላል ነው። ዳዒ ~ በዚክሩ የታወቀ፣ መተናነሱ የበዛ፣ በሥነ-ምግባሩ የተዋበ ነው፣ለዉስጣዊ ንፅህናው፣ ለመንፈሳዊ ብልፅግናው፣ አላህ ፊት ለሚቀርብበት ቀኑ የሚጠበብ የሚጨነቅ ነው። ዳዒ ~ ደረቅ አይደለም ለስላሳ ነው፤ጭፍግግ አይደለም ፈታ ያለ ነው፣ አካባጅ አይደለም ገር ነው፣ዳዒ በረከት ነው እንደ  ዝናብ፣ መልካም ነገር ይዞ ይመጣል፣ የደረቁ ቀልቦችን ያርሣል፣ የጠመሙ አስተሣሰቦችን ይመልሣል፡፡  ዳዒ ~ የወረሰው  የነቢያትን መንገድ ነው፣ የታጠቀው መለኮታዊ ትምህርት ነው፤የተመረቀው ከኢስላም ዩኒቨርሰቲ ነው፣ ዳዒ የተለየ ኒያም ሆነ አጀንዳ የለውም፡፡ የሚሮጠው «አንዲት መልእክትም ብትሆን ከኔ አድርሱ፡፡» የሚለውን የነቢዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ትእዛዝ ለማድረስ ነው፡፡ ዳዒ ~ሐኪም ነው። የታመመን ስለማዳን ይጨነቃል። እስከመጨረሻው ድረስ የሚጣራውን አካል ስኬት ይመኛል። የደስታው ምንጭ የሚሰራበት አካልን ለውጥ ማየት ብቻ ነው። እናሳ እናማ …ግር ብለን ከመፍሰሳችን በፊት ትክክለኛ ኡስታዝና ዳዒን ከአርቲስት፣ ከፈላስፋ፣ ከንግግር አሳማሪ፣ ከልታወቅ ባይ እና ከመሣሠሉት ለመለየት እንሞክር ለማለት ነው። أُحِبُّ الصالِحينَ وَلَستُ مِنهُم لَعَلّي أَن أَنالَ بِهِم شَفاعَه وَأَكرَهُ مَن تِجارَتُهُ المَعاصي وَلَو كُنّا سَواءً https://t.me/selfochsilteworabee22
Hammasini ko'rsatish...
✅ መሳጭ እና ገሳጭ የሆነ አዲስ ሙሓደራ ከሱና መስጂድ። 🎧  تسجيلات مسجد السنة السلفية  في الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن محاضرة....... 🎧 አዲስ ሙሓደራ ከሱና መስጂድ ቻናል....... 🔖 بعنوان:البهجة في فضل عشر ذي الحجة. 🔖  አስሩ የዙልሂጃ ቀናት ያላቸው ትሩፋት! 🎙 للداعية المبارك أبو سلمان فارس بن عبد الله الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه. 🎙 በአለስታዝ አቡ ሰልማን ፋሪስ ቢን ዐብደላህ አላህ ይጠብቀው። 🗓️ سجلت ليلة الأحد  ٢٥ رجب ١٤٤٥هـ في مسجد السنة في دولة الحبشة حرسها الله تعالى. 🗓️ ዘልቂዕደህ {25-1445 ሂጅሪያ } ቅዳሜ ማታ በታላቁ ሱና መስጂድ [አዲስ አበባ] አላህ ይጠብቃት። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13726
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
ሁላቹም ለዘመድ ለቤተሰብ ለጓደኛ ሼር አድርጉት ይቺን ሊንክ👇👇 https://t.me/merkezassunnah
Hammasini ko'rsatish...
መርከዝ አስـሱናህ [ቂልጦ ـ ጎሞሮ]

👋 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 💫 « القناة الرسمية لدار الحديث السلفية في الحبشة تعتني بنشر االخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية » 💫 ይህ በመርከዝ አስ-ሱናህ የሚደረጉ ሙሀደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሃዎች እና አጠቃላይ መልእክቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው።

✅ አዲስ የአቀባበል ንግግር ከሱና መስጂድ። 🎧  تسجيلات مسجد  السنة السلفية  في الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة....... 🚨  وهي كلمة ترحيبية للشيخ المفضال والداعية المبارك أبو حمزة حسن الصومالي. 🚨 ለሸይኽ አቡ ሀምዛ ሀሰን አሱማሊ የተደረገለት የአቀባበል ንግግር። 🎙️ للشيخ الفاضل أبو عبد الله مصفى بن فارس الحبشي حفظه الله تعالى. 🎙️ ሸይኻችን አቡ ዐብደላህ ሙሰፋ ቢን ፋሪስ አላህ ይጠብቀው። 🗓️ سجلت ليلة الأحد ٢٥ ذو القعدة ١٤٤٥هـ مسجد السنة في دولة الحبشة حرسها الله تعالى. 🗓️ ዘልቀዕዳ {24-1445 ሂጅሪያ } ቅዳሜ ማታ በታላቁ ሱና መስጂድ አላህ ይጠብቃት። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13724
Hammasini ko'rsatish...