uz
Feedback
Bole Community General Secondary School

Bole Community General Secondary School

Kanalga Telegram’da o‘tish

For notice

Ko'proq ko'rsatish
1 344
Obunachilar
+324 soatlar
+147 kunlar
+3330 kunlar
Postlar arxiv
ቀን 21/06/2016 ዓ/ም ።።።።።። ማስታወቂያ።።።።።።። ውድ የተከበራችሁ የት/ቤታችን የተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ ቅዳሜ  ማለትም በ23/06/2016 የተባለው የወላጆቾ ስብሰባ በበዓል ምክንያት ወደ ቀጣይ ቅዳሜ 30/06/216 ማለፉን በአክብሮት እንገልፃለን። ት/ቤቱ

ቀን 21/06/2016 ዓ/ም ።።።።።። ማስታወቂያ።።።።።።። ውድ የተከበራችሁ የት/ቤታችን የተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ ዓርብ  ማለትም በ23/06/2016 ዓ/ም ከጧቱ 2:00  ሰዓት ጀምሮ የ2016 ዓ/ም  የአንደኛ መንፈቅ ዓመት የተማሪዎች ውጤት ዙሪያ ውይይት  ስላለ ሁሉም የት/ቤታችን የተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ በት/ቤቱ ቤተ-መጽሕፍት አደራሽ እንድትገኙ እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ፦ መቅረት አይቻልም! ................ ሰዓት ይከበር!............ በተባለው ቀን ያልተገኘ ወላጅ/አሳዳጊ ለሚፈጠር ችግር ተጠያቂ ነው።

የትምህርት ቤታችን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ምዝገባ ከነገ ማለትም 05/06/2016 ዓ/ም በOne line ስለሚጀመር ሁላችሁም ይህንን አውቃችሁ በወጣላችሁ ፕሮግራም መሠረት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።

የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የካቲት 4/2016 ዓ.ም ይጀምራል፡፡ (ቀን ጥር 30/2016 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት  የካቲት 4/2016 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- aacaebc@gmail.com     Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/

ውድ ተማሪዎች 2016 ብሔራዊ ፈተና በወረው መሠረት ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።

photo content

photo content
+2

ቦሌ ህብረተሰብ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ት ቤት ሁለተኛውን ዙሪ ት/ት ለትውልድ ወደ ስራ በመግባት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ 26 ተሽከርካሪ ወንበር 103 የስብሰባ ወንበር 4 መሳቢያ ያላቸው 4 ጠረጴዛ አጠቀላይ በድምሩ (620,000) የሚያወጣ ንብረት በሞዴል ተረክበዋል።

የሞደዴል ፈተና ፕሮግራም መሆኑን አውቃችሁ በደንብ እንድታጠኑ ት/ቤቱ በጥብቅ ያሳውቃል ።

12 ኛ ክፍል ለምታስተምሩ የትምህርት ቤታችን መ/ራን ። ከዚህ በታች በሰንጠረዡ በተዘረዘሩት የት/ርት ዓይነቶች ለ1ኛ መንፈቅ ዓመት ለሚዘጋጀው ሞዴል ፈተና ያመች ዘንድ አሁን የደረሳችሁበትን እና በጥር ወር ልትሸፍኑት ያቀዳችሁትን የት/ርት ሽፋን ሞልታችሁ ለማክሰኞ (16/04/2016) ጠዋት በ 2:30 ሰዓት እንድታቀርቡ መልዕክቴ ይድረሳችሁ።

ቦሌ ህብረተሰብ አ/ሁለተኛ ደረጃ  ሐሙስ ኤች አይ ቪ አርብ ከሰዓት የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰብችና ህዝቦች ቀን በደማቅ ሁኔታ በተለያዪ ዝግጅቶች ተከበረ።

✋✋✋✋✋✋✋✋

በ2015 ዓ.ም. ማትሪክ ተፈትናችሁ ከቴክኒክና ሙያ የሚያስገባ ውጤት የመጣላችሁ ተማሪዎች ምስራቅ አጠቃላይ ስለተመደባችሁና አርብ 28/03/2016 በት/ት ቤቱ ቦሌ ኮሚኒት ኦሬንቴሽን ስለሚሰጥ ጠዋት 2:30 እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን ።