Learn Tigrigna with AFRO💊💊💊https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC
Kanalga Telegram’da o‘tish
Learn Tigrigna with me, You will be fluent soon 💯💯💯 Join my YouTube channel.... https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC
Ko'proq ko'rsatish455
Obunachilar
-124 soatlar
+47 kun
+830 kun
Postlar arxiv
🐫🐫🐂🐏🐐🐑🐓🐎🐎
ወለደችዉ ድንግል ጌታን ከበረቱ
ያዳም ዘር ተፈታ ከስር ሠንሠለቱ
መጡ ሠባሠገድ በርሀን አቋርጠዉ
ለአለሙ መድህን እጅ መንሻ ይዘዉ
የከብቶች ማደሪያ ተሞልቷል በብርሀን
የአብ ልጅ ክርስቶስ ታቅፎ በመብርሀን 🐏🐏🐂🐫🐑🐎🐑🐂🐏🐏🐏🐏
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ አደረሠን🙏
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም የገና🌺🌻
🌻🌻 በዓል ይሁንላችሁ🌻🌻
🌻🌻🤩jerry🤩🌻🌻🌻🌻
🌻 ❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
I never been to such huge lake
በዛላይ ጨዋማ water what we call traditional steam...
ፈርቼ i didn't remove my shitty😁😁lol .......
Let me share it with you
Visiting the active volcano .... Erta ale....which is found in Afar.....
Happy new year may this year be filled with endless happiness 🤩🤩🤩
Happy 2023......
Visiting the active volcano .... Erta ale....which is found in Afar.....
Happy new year may this year be filled with endless happiness 🤩🤩🤩
Happy 2023......
እናቴን አገኘኃት ❤️❤️❤️
እናንተም ቤተሰቦቻችሁ እንድታገኙ እመኛለሁ
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Eñkuan des alachu des blognal❤️❤️❤️❤️❤️
ትግራይ ክሪአኪ ሃሪረ❤️
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#Update
መቐለ ከተማ የስልክ አገልግሎት ማግኘቷን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ።
በመቐለ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት መጀመሩን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ ተናግረዋል።
ዋና ስራ አስፈፃሚዋ ፤ " በጦርነቱ ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የስልክ አገልግሎት በዛሬው ዕለት መቐለ ላይ የተሳካ ጥሪ ማድረግ ተችሏል " ሲሉ ገልጸዋል።
ኢትዮ ቴሌኮም 981 ኪሎ ሜትር የፋይበር ጥገና ተከናውኖ በ27 ከተሞች የስልክና ሌሎች የቴሌኮም አገልግሎቶችን ማስጀመር ተችሏል ብለዋል።
የቴሌኮም አገልግሎቱ ዳግም መጀመር በመቻሉ 61 የባንክ ቅርንጫፎችም ወደ ስራ እንዲገቡ ማድረግ እንደተቻለ ዋና ስራ አስፈፃሚዋ ፍሬህይወት ታምሩ መናገራቸውን ኢብኮ ዘግቧል።
#Peace #ETHIOPIA
@tikvahethiopia
Repost from Learn Tigrigna with AFRO💊💊💊https://youtube.com/@learntigrignawithafro?si=BGiu7TTONxi2VeXC
Des blognal eñkuan des alachu😍❤️😍❤️😊😊
መንገድ ተከፈተልኝ እናቴ ጋ ልሄድ ነው🙏🙏🙏
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
አዲስ አበባ 🛫 መቐለ !
#ከአዲስ_አበባ ወደ #መቐለ ከነገ ጀምሮ ዳግም በረራ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታውቋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ዛሬ በሰጡት መግለጫ ፥ " ተቋርጦ የነበረው ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ የአየር ትራንስፖርት በነገው ዕለት ይጀምራል " ብለዋል።
" በፌዴራል መንግስቱ እና በህወሓት መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ የአቬየሽን ሰራተኞች ወደ መቐለ አቅንተው የመቐለ አየር መንገድ ለበረራ ምቹ ሁኔታ ላይ መሆኑን አረጋግጠዋል " ሲሉ አቶ መስፍን ገልፀዋል።
ነገ በሚጀምረው በረራ በቀን አንድ ጊዜ የሚካሄድ መሆኑ የተጠቀሰ ሲሆን የደንበኞችን ፍላጎትን መሰረት በማድረግ የበረራው ቁጥሩ ከፍ ሊል የሚችልበትን ሁኔታ እንደሚፈጠርም አሳውቀዋል።
ዋና ስራ አስፈፃሚው ፤ ተቋርጦ የነበረውን የበረራ እንቅስቃሴ #በሁሉም የትግራይ ክልል የበረራ መዳረሻዎች ለማስጀመር ስራዎች እየተሰሩ እንደሆነም ዛሬ በሰጡት መግለጫ አንስተዋል፡፡
" ነገ የሚጀምረው በረራ (ወደ መቐለ) ከሌላው ወገኑ ጋር ግንኙነቱ ተቋርጦ የነበረውን የትግራይ ህዝብ ዳግም እንዲገናኝ ለማድረግ ትልቅ እድል የሚፈጥር " ነው ሲሉ ተናግረዋል።
ከዚህ ባለፈ የሸቀጦችና ሌሎች ተደራሽ የመሆን እጥረት የነበረባቸውን የሰብዓዊ ድጋፎችን በበቂ ተደራሽ ለማድረግ ትልቅ አስተዋጽኦ ያለው መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡
ይህም ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታውን ከፍ ማድረግ የሚያስችል እንቅስቃሴ መሆኑንም ዋና ስራ አስፈፃሚው ገልፀዋል፡፡
#የኢትዮጵያ_አየር_መንገድ #ኤፍቢሲ
@tikvahethiopia
Des blognal eñkuan des alachu😍❤️😍❤️😊😊
መንገድ ተከፈተልኝ እናቴ ጋ ልሄድ ነው🙏🙏🙏
Tigrigna language - Greatings.aac6.91 MB
Repost from N/a
ስትሞት በጣም ደስ አለኝ እልልታዬን አቀለጠኩት ያንተ ሞት እረፍት ሰጠኝ አጠገቤ ነበርክ አንገትህን ጭኔ ላይ አስደግፌህ በእጆቼ ጸጉርህን እያሻሸሁ እያየሁ አይንህ አይኔን እያየ ደርቆ ቀረ አልጮኩም ጎረቤትም አልሰማኝም አይኖችህን በእጆቼ ከደንኳቸው እንደምትሞት ሲገባኝ በገዛሁት አዲስ ነጠላ ሸፈንኳቸው ከዛም የተዘበራረቀ ቤቴን አጸዳሁ ማውራት አላቆምኩም እያወራሁ ነው እየዘፈንኩልህ ነው ቤቴን አጸድቼ ስጨርስ ወደ አባትህ ስልክ ደወልኩኙ ታላቅ እህትህ አነሳችው እህትህ በጣም እንደምትጠላኝ አውቃለሁ ለነገሩ እንዴት ይወዱኛል ታላቅ እህትህ እረ ሄሎ አለችኝ እ ትዕግስት ነሽ አልኳት አዎ ምን ፈለግሽ አለችኝ እንኳን ደስ አለሽ አልኳት ደግሞ ምን ተገኝ አለች ልጃችሁ አርፏል ምን ስልኳ ተንኮታክቶ ሲወድቅ ይሰማኛል ከጆሮዬ ላይ ስልኩን አንስቼ ወደ ሶፋው ላይ ወረወርኩት ሻወር ቤት ገባሁኘ እና ሻወሬን ወሰድኩኘ ቆንጆ እና አዲስ ቀሚስ ለበስኩ ውድ የሚባለውን ሽቶዬን ተቀባሁ ቀይ ሊፒስቲኬንም ተቀባሁ ጸጉሬንም በማለስለሻ አለስልሼ በተንኩትኝ ከሰዓታት በኋላ ቤቴ ሲደበደብ ተሰማኝ ለጠጥ ባለ ድምጽ ማነው ተነስቼ ከፈትኩላቸው ሁሉም ወደ አንተ ነጠላ ወደለበስኩት ልጃቸው መጡ አዩህ እናትህ ኡ ኡ ኡ ወይኔ ልጄን አሉ እህትህም ወይኔ ወንድሜ አለች አባትህ ደስ ይላሉ አለቃቀሳቸው ያዝናናል። ምነው ጋሼ ደስ ሊሎት ነው የሚገባው አልኳቸው፤ አንቺ የሰይጣን ቁራጭ ልጄን በላሽው እያሉ ቢጮሁብኝም ወሬያቸው ሳልሰማ ከቤት ወጥቼ የቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴ ጋር ደውዬ ለረጅም ደቂቃ ዘና ብዬ እያወራሀቸው እህትህ ወደ እኔ ተጠግታ ባሏ ሞቶ ስቃ እምታወራ፤ ሽቶ እምትቀባ አውሬ ሴት ገጥሟት እንደማያቅ ስትነግረኝ ከትከት ብዬ ሳቅኩኝ፤ ወደ ወሬዬ ተመልሼ የሳጥኑ ዋጋ ጠይቄ ስልኩን ዘጋሁት።
10 ሰዓት ሞልት የቀብር ስነስርዓቱ ሊጀመር ነው። ጉድጓድ ከጊዮርጊስ ጎሮ ተቀፍሮልሀል ሬሳህ እንዲያድርም ሆነ ዘመድ እንዲጠብቅ አልፈለኩም በስርዓት ቀብርህ ላይ ብዙ ሰው ቢገኝም ከሁሉም ያሳዘነችኝ እናትህ ናት ወይኔ ልጄን አፈር ካልገባሁ አሉ፡፡ እህቱ ወይኔ ወንድሜን ስትል የምር ሳቄን ነው የመጣው የሆነ ፊልም የማይ ነበር የመሰለኝ።እኔ ፍታት የሚያደርጉትን አክብሬ ትንሽዬ ሻርፕ ጣል አድርጌ ለስሙ አነባው አለማልቀስ መብቴ ነው አደለ በቃ ስለሞትክ ደስ ብሎኛል። ከቀብር መልስ ወደ ቤቴ ተመልሼ እርቦኝ ነበር እና ቆንጆ ምስር ወጥ ሰርቼ በላሁ። ቤተሰቦችህ እኔን አግብተህ ሀብታቸውን እንዳትካፈል ልጃችን አይደለህም ብለው ሲክዱህ እኔን መርጠህ መጣህ፤ ከዛ ታመህብኝ እግራቸው ስር ተደፍቼ ላሳክምህ ማሳከምያ ስለምናቸው አያገባንም ያሉኝ ቤተሰቦችህ፣ ጓደኞችህ ዛሬ ስትሞት የአዞ እንባቸው አይቼ ገረመኝ።
አንተ ከታመምከው ይልቅ ሞትህ እረፍት ነው ውዴ።እንግድያውስ ባለፈው ለልብስ ማስጫ የገዛሁትን ትልቅ ገመድ ታስታውሰዋለህ?
እሱን ይዤ ወንበሩ ላይ ስወጣ ፡የመኪና ድምፅ ሰማሁ፤ ቀብር አስፈጻሚዎች ይሆናሉ ሳጥኑን ይዘውልን መጥተዋል
ሬሳዬን ወስደው ከአንተ ጎን እንዲቀብሩኝ ነግሬያቸው ነበር።
የዘነጥኩት ታድያ አንተጋ ልመጣ ስለሆነ አይደል እንደውም ለ11 ሰዓታት ስላስጠበኩህ በጣም ይቅርታ ።
ይሀው ተፈፀመ ብላ ወንበሩን በእግሯ ገፍታ ጣለችው!!!❤️❤️❤️❤️❤️
https://t.me/bookworms3
ስለወደድኩት ላጋራችሁ ወደድሁ ❤️❤️❤️
