389
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
ተማሪዎቻችን ከት/ቱ ጎን ለጎን ለመንፈሳዊም ያላቸውን የላቀ አስተዋፅኦ እያደነቅን ለሚያደርጉት ክንዋኔም በ ቤተክርስቲያኗ እና በትምህርት ቤቱ ስም እ/ር ያሳድጋችሁ እያልን ክብር እና ሞገስ ይስጣችሁ ተባረኩ እንላለን!!
የመንበረ ኅይወት መድኃኔዓለም ት/ቤት ተማሪዎች በመንፈሳዊ አገልግሎት ክወናን የሚያሳዩ ፎቶ ግራፎች እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል በዓል!
በመንበረ ኅይወት መድኃኔአለም ት/ቤት በቀን 11/3/2016ዓ, ም የ18ኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን እንዲህ በኣማረ መልኩ በት/ቤቱ ተከብሮ ውሏል;:በተ
ውድ ወላጀች ለተማሪወቻችሁ የሚሰጡ ወርክ ሽቶችን መልመጃዎችን እቤት ውስጥ በሚሰሩበት ጊዜ የእርሶ ድጋፉ እና ክትትል ወሣኝ ስለሆነ ያበረቷቷቸው።
መድኀኔዓለም ት/ቤት
