ch
Feedback
MH Medhanealem School

MH Medhanealem School

前往频道在 Telegram
389
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
ውድ ወላጆች የኳርተr ፈተና ስለደረሰ እባክዎን ልጅዎን እንዲያጠኑ ይከታተሏቸው።

photo content

photo content

ት/ቤታችን የመድኃኔዓለም ት/ቤት እንደመሆኑ መጠን እስኪ ስለገና ጾም ትንሽ እንበላችሁ:-

ተማሪዎቻችን ከት/ቱ ጎን ለጎን ለመንፈሳዊም ያላቸውን የላቀ አስተዋፅኦ እያደነቅን ለሚያደርጉት ክንዋኔም በ ቤተክርስቲያኗ እና በትምህርት ቤቱ ስም እ/ር ያሳድጋችሁ እያልን ክብር እና ሞገስ ይስጣችሁ ተባረኩ እንላለን!!

photo content

photo content

የመንበረ ኅይወት መድኃኔዓለም ት/ቤት ተማሪዎች በመንፈሳዊ አገልግሎት ክወናን የሚያሳዩ ፎቶ ግራፎች እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል በዓል!

photo content

photo content

photo content

photo content

በመንበረ ኅይወት መድኃኔአለም ት/ቤት በቀን 11/3/2016ዓ, ም የ18ኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን እንዲህ በኣማረ መልኩ በት/ቤቱ ተከብሮ ውሏል;:በተ

ውድ ወላጀች ለተማሪወቻችሁ የሚሰጡ ወርክ ሽቶችን መልመጃዎችን እቤት ውስጥ በሚሰሩበት ጊዜ የእርሶ ድጋፉ እና ክትትል ወሣኝ ስለሆነ ያበረቷቷቸው። መድኀኔዓለም ት/ቤት