cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🕌{اقوال عــلـــمــــاء الســـلـف} የሰለፍ አሊሞች ንግግር🕌

❞التوحيد: أصــل الإيمان، وهــو الڪلام الـفارق بين أهل الجنة وأهل النار، وهو ثمن الجنة، ولا يصح إسلام أحد إلا به ـــــــــــــــــ ◆ابن تیمیة'رحمە الله' ◆الــفتاوى |235/24| عَلَيْكَ بِآثَارِ مَنْ سَلَفْ وَإنْ رَفَضَكَ النَّاسُ https://t.me/kunalbesira

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 284
Obunachilar
+324 soatlar
+307 kunlar
+16630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/3602 ሴት ልጅ በሶሻል ሚድያ ዜና አቅራቢ ሆና ስራ መስራቷ እንዴት ይታያል በራዲዮ ጣቢያ በቴሌቪዥን መስኮት በዩቱብ ቻናል ቀጥታ ስርጭት እና ሌሎችም መሰል ነጥቦች የተዳሰሱበት ነው
Hammasini ko'rsatish...
💯 1
👉 የጭቅጭቅ ርእስ አለማንሳት !!!       የአዲሶቹና የቀድሞ ኢኽዋኖችና እንዲሁም እንባ ጠባቂዎቻቸው የማስተኛ አዲስ ፋሽን በየመስጂዶቹና መድረሳዎች አጨቃጫቂ ርእሶች ማንሳት አያስፈልግም ሁሉም በጋራ ተስማምቶ ማስተማር አለበት የሚል ነው ። ‼      ይህ " መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ " እንደሚሉት የነሲሓዎች ኢኽዋኖችና አሕባሾች እንዲሁም ሱፍዮችን ከእግዲህ ተስኒፍ ( እገሌ እንዲህ ነው ) ማለት የለም የሚለውን የባጢል ስምምነት መሬት ላይ ለማውረድና ስራ ላይ ለማዋል የሚጠቀሙበት ስልት ነው ።      ለመሆኑ አጨቃጫቂ ርእስ የሚባሉት ምንድናቸው ? አጨቃጫቂ ርእስ የሚባሉት ሽርክን በዝርዝር ማስተማር ፣ ቢዳዓን በዝርዝር ማስተማርና የመሳሰሉት ናቸው ። ይህ ማለት ሽርክን በጥቅሉ ቢዳዓም በጥቅሉ ማስተማር ይቻላል ማለት ነው ።     ↪️   ሽርክን በጥቅል ማስተማር ማለት አንድ ኡስታዝ ወይም ሸይኽ « ذَٰلِكَ وَمَن يُعَظِّمْ حُرُمَاتِ اللَّهِ فَهُوَ خَيْرٌ لَّهُ عِندَ رَبِّهِ ۗ وَأُحِلَّتْ لَكُمُ الْأَنْعَامُ إِلَّا مَا يُتْلَىٰ عَلَيْكُمْ ۖ فَاجْتَنِبُوا الرِّجْسَ مِنَ الْأَوْثَانِ وَاجْتَنِبُوا قَوْلَ الزُّورِ »                  الحج  ( 30 ) (ነገሩ) ይህ ነው ፡፡ የአላህንም ሕግጋት የሚያከብር ሰው እርሱ ጌታው ዘንድ ለእርሱ በጣም የተሻለ ነው ፡፡ የቤት እንስሳትም (ግመል ከብት በግና ፍየል) በናንተ ላይ (እርም መሆኑ) ከሚነበብላችሁ በስተቀር ለእናንተ ተፈቅዳላችኋለች ፡፡ ከጣዖታትም ርክሰት ተጠንቀቁ፡፡ ሐሰትንም ቃል ራቁ ፡፡ " « حُنَفَاءَ لِلَّهِ غَيْرَ مُشْرِكِينَ بِهِ ۚ وَمَن يُشْرِكْ بِاللَّهِ فَكَأَنَّمَا خَرَّ مِنَ السَّمَاءِ فَتَخْطَفُهُ الطَّيْرُ أَوْ تَهْوِي بِهِ الرِّيحُ فِي مَكَانٍ سَحِيقٍ »               الحج   (31 ) " ለአላህ ታዛዦች በእርሱ የማታገሩ ሆናችሁ (ከሐሰት ራቁ) ፡፡ በአላህም የሚያጋራ ሰው ፤ ከሰማይ እንደ ወደቀና በራሪ እንደምትነጥቀው ፣ ወይም ነፋስ እርሱን በሩቅ ስፍራ እንደምትጥለው ብጤ ነው ፡፡"          « إِنَّ اللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَٰلِكَ لِمَن يَشَاءُ ۚ وَمَن يُشْرِكْ بِاللَّهِ فَقَدِ افْتَرَىٰ إِثْمًا عَظِيمًا »                 النساء  ( 48 ) " አላህ በእርሱ ማጋራትን በፍጹም አይምርም፡፡ ከዚህ ሌላ ያለውንም (ኀጢአት) ለሚሻው ሰው ይምራል ፡፡ በአላህም የሚያጋራ ሰው ታላቅን ኀጢአት በእርግጥ ቀጠፈ ፡፡"      እነዚህና የመሳሰሉ አንቀፆችን ቀርቶ ሽርክን ማውገዝ ይችላል ። ነገር ግን መሬት ላይ ያሉትን የሽርክ ተግባራትን መዘርዘር አይቻልል ። ‼ ለምሳሌ : – ያብሬት ፣ የቃጥባሬ ፣ ያልከሶ ፣ የዳና ፣ የከረም ፣ የጀማ ኑጉስ ፣ የሸኸና ሑሰይን ፣ ያባድርንና የመሳሰሉትን የሙታን ቀብሮችን በዙሪያቸው ጠዋፋ ማድረግ ፣ የቀብራቸውን አፈር በጥብጦ መጠጣት ፣ እርዱኝ ፣ ድረሱልኝ ፣ እጄን ያዙኝ ፣ አክብሩኝ ፣ አሽሩኝ ፣ ጠብቁኝ ፣ ዘር ስጡኝ ማለትና የመሳሰሉት ተግባራትና ንግግሮች ከእስልምና የሚያወጡ ሽርኮች ናቸው ማለት አይፈቀድም ።     ምክንያቱም የጭቅጭቅ ርእስ ስለሆነኑ ‼ ሱብሓነላህ መቼ ነው ይህ ርእስ በሙስሊች መካከል የጭቅጭቅ ርእስ የሆነው ? ይህ ርእስ የጭቅጭቅ ርእስ የሚሆነው በሙስሊሞችና በሙሽሪኮች መካከል ነው ። ነገር ግን አዲሶቹ ኢኽዋኖችና እንባ ጠባቂዮቻቸው ከቀብር አምላኪ ሱፍይና አሕባሾች ጋር አንድ ነን ሲሉ የጭቅጭቅ ርእስ ሆነና በዚህ መልኩ ሽርክን በዝርዝር ማውገዝ አይቻልም ተባለ ። ‼      እንዲሁም ቢዳዓን የሚያወግዙ የተለያዩ የቁርኣን አንቀፆችን ለምሳሌ : — « وَأَنَّ هَٰذَا صِرَاطِي مُسْتَقِيمًا فَاتَّبِعُوهُ ۖ وَلَا تَتَّبِعُوا السُّبُلَ فَتَفَرَّقَ بِكُمْ عَن سَبِيلِهِ ۚ ذَٰلِكُمْ وَصَّاكُم بِهِ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ »                   الأنعام  ( 153) «ይህም ቀጥተኛ ሲኾን መንገዴ ነው፤ ተከተሉትም፡፡ (የጥመት) መንገዶችንም አትከተሉ፡፡ ከ(ቀጥተኛው) መንገዱ እናንተን ይለያዩዋችኋልና፡፡እነሆ ትጠነቀቁ ዘንድ በርሱ አዘዛችሁ፡፡» « إِنَّ الَّذِينَ فَرَّقُوا دِينَهُمْ وَكَانُوا شِيَعًا لَّسْتَ مِنْهُمْ فِي شَيْءٍ ۚ إِنَّمَا أَمْرُهُمْ إِلَى اللَّهِ ثُمَّ يُنَبِّئُهُم بِمَا كَانُوا يَفْعَلُونَ »                الأنعام    ( 159 ) " እነዚያ ሃይማኖታቸውን የለያዩ አሕዛብም የኾኑ በምንም ከእነሱ አይደለህም ፡፡ ነገራቸው ወደ አላህ ብቻ ነው ፡፡ ከዚያም ይሠሩት የነበሩትን ሁሉ ይነገራቸዋል ፡፡        የሚሉና ሌሎችም የተለያዩ የሐዲስ መረጃዎችን በጥቅሉ እየጠቀሰ ቢዳዓን ማውገዝ ይችላል ። ነገር ግን በናኢዮች ፣ ቁጥቢዮች ፣ ሱሩርዮች ፣ ሙመዪዓዎች ፣ ሱፍዮች ፣ ተብሊጞች ፣ አሕባሾች እያለ በዝርዝር የቢዳዓ አራማጆችን መጥቀስ አይችልም ። ‼ ምክንያቱም የጭቅጭቅ ርእስ ስለሆነ ።       እንዲሁም ቁርኣንን ፣ ሐዲስንና የቀደምት የኢስላም ሊቃውንቶች ( ሰለፎች)  በአንድ ድምፅ ያፀደቋቸውን መርሆችን  የጣሱ የቢዳዓ ባልተቤቶችን በስም እየጠቀሱ ማስጠንቀቅ አይቻልም ።        ለምሳሌ : – የሀገራችን የቀድሞ የኢኽዋን መሪዮችን እንደ ዶ/ር ጀይላን ፣ ሙሐመድ ሓሚዲን ፣ ሓሚድ ሙሳ ፣ ካሚል ሸምሱ ፣ አቡበከር አሕመድ ፣ አሕመዲን ጀበል ፣ ራያ አባመንጫ ፣ በድሩ ሑሴንና የመሳሰሉት     የአዲሶቹ ኢኽዋን መሪዮች እንደ :– ኢልያስ አሕመድ ፣ ሳሊሕ አሕመድ ፣ አዩብ ደርባቸው ፣ ኢልያስ አወልና ቡሽራ የመሳሰሉት    የእነርሱ እንባ ጠባቂ የሆኑት እንደ ኢብኑ ሙነወርና ግብረአበሮቹ ስም አንስቶ ማስጠንቀቅ አይፈቀድም ። ምክንያቱ ደግሞ የጭቅጭቅ ርእስ ስለሆነ ።       የዚህ ተልቢስ ሽፋኑ አጨቃጫቂ ርእሶችን አለማንሳት የሚል ሲሆን በሰፊው ዘመቻ እየተደረገበት ይገኛል ። ከላይ እንዳልኩት በዚህ ሽፋን በተለይ ዩንቨርሲቲ አካባቢ ለየት ያለ ትኩረት ሰጥተውት እየሰሩበት ሲሆን አብዛኛው ጠንካራ ሰለፍይ የነበሩ ወጣቶች በዚህ ምክንያት ከአቋማቸው እንዲወርዱ ተደርጓል ።      ልክ እንደዚሁ ጠንካራ አቋም የነበራቸው ሰለፍይ ወጣቶች የነበሩባቸው መስጂዶችም ከምንም አይነት እንቅስቃሴ እንዲቋረጡ ተደርገው ከቆዩ በኋላ ሰለፍዮች የሚወነጀሉባቸው ለሙብተዲዖች ጥብቅና የሚቆምባቸው ቦታዎች ተደርገዋል ።      በመሆኑም በምንም መልኩ ሰለፍዮች የትም ቦታ የጭቅጭቅ ርእስ አለማንሳት የሚል ማስተኛ እንዳይቀበሉ መጠንቀቅና ተመዩዝ ማድረግ ይኖርባቸዋል ።        አላህ ተውሒድና ሱናን ባለቤቶቹንም የበላይ አድርጎ እንዲሁም ሽርክና ቢዳዐን ባለቤቶቹንም የበታች ያድርግልን ። https://t.me/bahruteka
Hammasini ko'rsatish...
💯 1
"‏لا ينبغي للعاقل أن يحزن، لأن الحزن لا يرد المصيبة، ودوام الحزن ينقص العقل" 📚 روضـة العقـلاء (38)
Hammasini ko'rsatish...
💯 3
قالَ الحَافِظُ ابنُ رجَب رَحِمهُ الله تعالى: " الإِستِقَامَةُ والثَّبَاتُ لاَ قُدرَةَ للعَبْدِ عَلَيْهِ بنَفسِه، ولِذَلِكَ يَحْتَاجُ أن يَسأَلَ رَبّه الثّبَات كمْ مِن عَامِلٍ يَعمَلُ الخَيْر، إذَا بقِيَ بَيْنَهُ وبَينَ الجَنَّة ذِرَاع، وشارَفَ مَركبهُ سَاحِلَ النَّجَاة، ضَرَبهُ مَوجُ الهَوَى فغَرق ". 📚 [مَجمُوع رسَائِلِه(ج ١ / ٣٣٩)]
Hammasini ko'rsatish...
💯 2
🇩🇿🤝🇸🇦 🌱التمسك بالسنة موعظة مؤثرة من إلقاء الشيخ الفاضل أبي عبدالبر محمد مزيان حفظه اللّٰه تعالى https://t.me/hfixvlpezbieavy
Hammasini ko'rsatish...
💯 2
🏷️ يقرأ حيــاءُ المرأة من ثيابها 🌻🍂
Hammasini ko'rsatish...
💯 3
ስለታሰሩ ወንድሞቻችን እና ስለ አነስ መስጅድ ጉዳይ በእንሴኖ ከተማ አስተዳደር ከጥንት ጀምሮ በሱና የሚታወቅ አነስ ኢብን ማሊክ የሚል ስያሜ ያለው መስጅድ አለ ይህ መስጅድ ከ2004 ዓ.ል ጀምሮ ለሙስሊሙ ማህበረሰብ የጀምዓ ሰላት የቂርዓት እና የተለያዩ ኢስላማዊ የዳዕዋ ፕሮግራም  አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል ። መስጅዱን መጀመሪያ ስታስበው ልብህ ላይ አንድ ሰው ብቅ ይላል የመስጅዱ መሶሶ የሆነ ከአካባቢው የማይጠፋ አነስ ያለ እሱ ባዶ በሚባል ደረጃ የሚባልለት ጠንካራ የሱና ወንድማችን ነው ስሙም (አቡ ዒምራን ሙስጠፋ) ይባላል አላህ በሱናው ፅናቱን ይስጠውና ከአህባሽ ፊትና ጀምሮ ለገጠሩ ማህበረሰብ ብዙ አስተዋፆ አድርጓል (شكر الله سعيه) የአነስ መስጅድ ሰብሰቢ በመሆን ለብዙ አመታት አገልግሏል አነስ መስጅድን አሁን ላለበት ከፍታ አድርሶታል ይህን ወዳጅ ጠላት በአንድ ድምፅ የሚመሰክረው ጉዳይ ነው የአህባሽን ፈተና የተብሊግን እና የኢኽዋንን ፈተና በአንድነት ከተሻገርን በኋላ የሙመዪዓ ፈተና ብቅ አለ ከዚያም እነዚህ የተንኮል አምባሳደሮች ስራቸውን ሀ ብለው አነስ መስጅድ ላይ በመጀመር በተለያዩ እንሴኖ ዙሪያ ባሉ መሳጅዶች ኮሚቴውን እንዲሁም የመንግስት አካላቶችን ተገን በማድረግ በሰለፊያ ላይ ተፅኖ መፍጠር ጀመሩ የሱናውን ጀምዓ ለመበታተን ወገባቸው እስኪበጠስ መራሮጥ ጀመሩ ከነዚህ አካላቶች ውስጥ አላህ የሚገባቸውን  ይስጣቸው እና ሱፍያን ሸረፋ እና አብድረህማን ግንባር ቀደም ተጠቃሾች ናቸው የሚገርመው እኚህ ሰዎች በአቂዳ ተመሳሳይ አይደሉም አንደኛው ከድሮም ጀምሮ ከኢኽዋኖች ጉያ ያልወጣ የኢኽዋን ጫጩት የሆነ ገና መንሃጅን ያልተረዳ አንድ የመንሀጅ ኪታብ በስርዓት ማቅራት የማይችል ፖለቲካ እና ዘረኝነት ያወረው ግልብ ሲሆን ሌላኛው ከሙመዪዓ ፈተና በፊት ጥሩ ሊባል የሚችል ነበር በሪከርድም ቢሆን ከፊል ኩቱቦችን የሚሞጥል ግን በመንሀጅ ላይ ጥልቅ እውቀት የሌለው ግለሰብ ነው ድሮ አንዳቸው ከአንዳቸው ያስጠነቅቁ ነበር እነዚህ አካላቶችን በዚህ ደረጃ ከጀርባ ብዙ መከራን ተሸክም እዚህ መስጅድ ላይ እንዲቆዩ ያደረገው ሙስጠፋ ነበር  አለበለዚያ ከድሮም ጀምሮ በመስጅዱ ሽታቸውም ባልተገኘ ነበር ከፊሎች በመስጅዱ ጉዳይ ከጠላት ጋር የሚተባበሩ ነበሩ እነዚህ ውለታ ቢሶች ያጎረሳቸውን ነክሰው ወንዝ የተሻገሩበትን ድልድይ ሰብረው  በበሉበት ሳህን ተፀዳድተው ከሆድ አደር ኮሚቴዎች ተባብረው ሙስጠፋን ያለ ጀምዓው እውቅና የሱና ጠላት ከሆኑ አካሎች  ከመጅሊስ ጋር በመተባበር ከሰብሳቢነት አንስተው አንዱን ከ DSTV ከመስመር አቧራውን አራግፈው የመስጅድ ኮሚቴ #ስሙ አልጠቅሰውም የሚጠራ ስላልሆነ አንዱን ደሞ ከኦንላይ አጭበርባሪ ድርጅቶች ጋር  ህዝቡን ዘርፎ ካዘረፈ በኋላ አምጥተው  በሙስጠፋ ቦታ በሰብሳቢነት አስቀመጡት(ማታ ወይም ነገ ስሙ ተጠቅሶ  ይብራራል) ሙስጠፋ ጉዳዩ የስልጣን አልነበረም ከኮሚቴነት ሲያነሱት በፍጥነት ነበር እጁን በማንሳት ያስረከበው ያ ባይሆን ኖሮ አስራ ሶስት አመት በቆየበት መስጅድ እራሱ ባሰራው መስጅድ ላቡን ጠብ አድርጎ ባቆመው መስጅድ ከኮሚቴነት ሲያነሱት ለምን አላለም ሰዎቹ በጨለማ የሚሄዱ ለመስጅድ 13 አመት ድረስ ጠላቶቹን እሽ የሚይሉ በመስጅዱ ጉዳይ ወደ ኋላ የሚሉ እና ሌላው ቀርቶ አጥር ሲታጠር አጠና ሁላ የማያቀብሉ አካላቶች ናቸው አሁን እየረበሹ ያሉት የሆነው ሆኖ እነዚህ አካላቶች ስልጣን በጃቸው ካደረከጉበት ቅፅበት ጀምሮ ስራቸውን አጠንክረው መስራት ጀመሩ -ግን አይሳካላቸውም- የሱና ወጣቶች በበረንዳ ሆነው ቂርዓትን ሲያካሄዱ ቦታቸውን ድረስ በመሄድ በተለያዩ ዘዴዎች ብጥበጣ ለማንሳት ሞከሩ ታጋሽ የሆኑ የሱና ልጆች ግን የነሱን ወሬ ችላ በማለት በቂርዓታቸው ተጠምደው ጉዟቸውን ቀጠሉ እነዚህ የኢኽዋን ግልገል አካላቶች ወጣት ጫት ሲያደቅ ወደ ፑል ቤት ሲሄድ  ዲን መማር ሲተው ከአጅነቢይ ጋር እንደፈለገ ሲሆን ደንታ የለቸውም በተቃራኒው ዲን ሲማር ወደ መስጅድ ሲገባ ለምን ከኔ ሰፍ አልሆንክም በሚል እውር ምክንያት ያንገሸግሻቸዋል ሱብሃን አላህ ለብዙ አመት አርግዘውት የነበረውን ቂም ቅዳሜ ቀን 3/9/2016 ላይ የዴስቲቪው ፖሊስ ይዞ መጥቶ የፊያስ አምባሳደሩ ደግሞ የሱና ልጆችን ቤታቸውን  በመጦቀም በፖሊስ በማስያዝ ወደ እስርቤት አስገብተዋቸዋል እስከ አሁኑ ግዜ ድረስ የመስጅዱ ሰብሳቢ ኮሚቴ የነበረው ሙስጠፋ ወንድማችን አብዱልሀኪም እና የመስጅዱ ጀምዓ የሆነው አህመዲን ሳሎ በእስር ላይ ይገኛሉ አላህ እነሱንም ከእስር ከእንግልት ነፃ አድርጎ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ይጨመራቸው ለነዚያም ከተንኮል ተጋብተው ቂም አርግዘው ጥላቻ ለወለዱ አካላቶች የእጃቸውን ይስጣቸው በውርደት ላይ ውርደት ይጨምርላቸው አላህ ሱናን እና ቤተሰቦቹን ይርዳ ባጢልን እና አጋፋርዎቹን ያዋርዳቸው አላሁመ አሚን። በስሩ ላይ እና በተለያዩ ሁኔታዎች ጉዳይ እመለሳለሁ ውድ የሰለፊይ ጀምዓዎች ሆይ የሙመዪዓዎችን ተንኮል ሀገር ያውቀው ዘንድ ሼር  አድርጉ በዱዓም ተባበሩን        ✍አቡ ያሲር_አብዱልፈታህ                        👇👇       https://t.me/abdul_fettah       https://t.me/abdul_fettah
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
- الرُّقيّ عِندما تمتلكُ المرأة كُلّ ما يمكن أن تتباهى بهِ ، ولكنَّها تختارُ ألَّا تُظهره ، فقط تُظهِرهُ لِمن يَستحِقُّهُ لَطِيْفَةُ.. 🌱
Hammasini ko'rsatish...